ዓለሜ 12 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 12 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 309

  • @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ

    #መድኃኔዓለም_ክርስቶስ
    መድኃኔዓለም ክርስቶስ በቀራንዮ ስቁል
    በለኒ መሐርኩከ በለኒ መሐርኩኪ በእንተማርያም ድንግል እስመ ኄር አልቦ እንበሌከ ቃል
    ትርጉም፡-በቀራንዮ የተሰቀልክ መድኃኔለም ሆይ ምሬሐለው (ምሬሻለሁ) በለኝ ያለ አንተ የሚምር ቃል የለምና፡፡

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +114

    የሀገሬ ልጆች ኑ ዓለሜ ተለቋል ሁላችንም በያለበት የእናቶች ፀሎት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን😍😍😍😍😍

    • @gdffyffhh9118
      @gdffyffhh9118 Před 5 lety +1

      ከች ከቻሳ መተናል

    • @user-fo3xt2wo8t
      @user-fo3xt2wo8t Před 5 lety +1

      አሜን አሜን ውዴ😍😘

    • @user-oq5jh2gh4s
      @user-oq5jh2gh4s Před 5 lety +1

      አሚንውዴመጀርያከሜትሣነብአንችንነውምፈልገውእዴን
      ተሽለሽባለፈውአሞኛልብለሽነበር

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety

      @@user-oq5jh2gh4s እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎኛል ማሬ አመሰግናለሁ የኔ አስተዋሽ

  • @wollotube1
    @wollotube1 Před 5 lety +74

    *ፈጣሪዮ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን አሁን ደሞ በሰላም በፍቅር የሚኖሩትን የወሎ ህዝብን እርስ በእርስ ለማጋጨት የሚሞክሩ አሉ ሁላችንም አንደ ሀይማታችን አንፀልይ* 🙏🙏

  • @aa6750
    @aa6750 Před 5 lety +46

    *እኮን ለአመቱ መድሀኒያለም በአል አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ አሜን(፫)*

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 5 lety +23

    አለሜ እያዝናና የሚያስተምር ምርጥ ድራማ ነው እውነት ነው ጊዜያችን በአግባቡ መጠቀም አለብን ግን እንዳታቋርጡት አደራችሁን ብዙ ጊዜ ድራም እየተጀመር ይቋረጣል ያ ደግሞ ይደብራል በተለይ ኢቢስ ላይ የማዕበል ዋናተኞች እና አየር በአየርን በጉጉት ነበር የምከታተው አቋረጡት አይይ

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 Před 5 lety

      ኣሜን እህታችን።እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ከፍቼ ነው።

  • @hanicohani5658
    @hanicohani5658 Před 5 lety +15

    ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ይስጥልን ..... ፈጣሪ ኢቶጸያን ይባርክ ልን ለአክስቲቨት ነን ለሚሉ ደሞ ልቦና ይስጥልን ዘረኝነትን ያጥፍልን .... ፈጣሪ ዳይነሶርን እዳጠፍ ዘረኞችንም ያጥፍልን

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety +16

    ጋሽ አለሜ ስወዳችሁ😍😍😍 የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መድሀኒአለም አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ፍቅር አንድነትን ለአገራችን ይስጥልን

  • @user-rx9iv3st9s
    @user-rx9iv3st9s Před 5 lety +4

    ወይ ለካ እድህ የሚመስጥ ድራማነው እስከዛሬ ያለማየቴ ቆጭኝ ዋው ፈታ ያረጋል ይመቻችሁ

  • @ld-automotiveclinic8478
    @ld-automotiveclinic8478 Před 5 lety +3

    I like this show, because the acting is realistic and not theatrical.Kudos to the actors.

  • @hanansultan2114
    @hanansultan2114 Před 5 lety +8

    አለሜ ውስጤ ነው 😍😍😍

  • @amenamenjalil5627
    @amenamenjalil5627 Před 5 lety +6

    ውድ ያገሮቸ ልጆች ባያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +8

    *ችሮ መድሀንያልም የአልም መድኃኒት በያላችሁበት ይጥብቃችሁ አሜኑ ለአምቱ ያድርስን ዊል አልሜ!*

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +4

    #ፈጣሪዬ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን አለሜዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ

    ውድየአለምየ ተመልካቾች ክፍትብሎኛል ፀሎት ወይም ዱአአድርጉልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስደተኛእህታችሁነኝ

    • @የማርያምልጅመዲ
      @የማርያምልጅመዲ Před 5 lety +1

      ኢትዮጵያን امአትኩ አይዞሽ የኔቆንጆ ጠላትሽ ይከፋ መዝሙር ወይም የሆነነገር አዳምጭ የምታምኝውን

    • @Man-tb8gu
      @Man-tb8gu Před 5 lety +1

      አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል

    • @umkhalidrams4123
      @umkhalidrams4123 Před 5 lety +1

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው

    • @user-ik4zh7ln6j
      @user-ik4zh7ln6j Před 5 lety +1

      አይዞሽ አይክፋሽ እህቴ ፀሎት አድርሺ ስገጂበት መንፈሳዊ ነገሮችን ተመልከቺ

    • @demospaewe2888
      @demospaewe2888 Před 5 lety

      አይዞሽ እሕትአለም እግዚአብሔር ያሥከ ፋሽን በደሥታ ይቀይርልሽ

  • @user-ik5ew9uc7h
    @user-ik5ew9uc7h Před 5 lety +9

    አለምዬዎች እንኳን ደና መጣችሁ

  • @fikeryelome3267
    @fikeryelome3267 Před 5 lety +7

    አለሜ ልክ እንደኔ የሚመቸው👍

    • @helenaddis4024
      @helenaddis4024 Před 5 lety

      እናመሰግናለን ያው ከስራ መልስ ነው የማየው ዘና ያረገኛል በርቱልን አለሜ

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl Před 5 lety +4

    ዛሬ በጣም ደብሮኛል እፍፍ

    • @Tube-qo4jl
      @Tube-qo4jl Před 5 lety

      @@user-gm5xe5jq5j ሀዋላ በ መቶ ነው አስቢው ውደ

  • @W99390
    @W99390 Před 5 lety

    Thanks. Mrt sra be Ethiopian sdenek enoralew. Wegihu from Eritrea.

  • @nanihazmieh5556
    @nanihazmieh5556 Před 5 lety +4

    እስኪ ሳቅልኝ እኝ በልልኝ 😂😂😂አይ ቃኜ ዉስጤ እኮ ነክ

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 Před 5 lety +1

    አለሜዎች እንኳን ደህና መጣችሁ 💗💗💗 ሌላዉ ማለት እምፈልገዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአመቱ መድሀኒያለም በሰላም አደረሳችሁ ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ያብዛላችሁ

  • @hirutenateyhulemewdisalew3758

    Begugut sitbik well come aleme etho agrachin selam yarglin

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 Před 5 lety

    እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን 🙏🤲ሞኬ ውስጤ ነው👍💚💛❤️✅

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q Před 5 lety

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ኖር አለሜ! እንኳን አደረሳችሁ ለላችሁን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ለዛሬው ያበቃን ለትንሳኤም በሰላም ያንርሰን ! የአመቱ ሰው ይባለን

  • @mame1046
    @mame1046 Před 5 lety

    ቃኘውና መኩየ ውስጤ ናችሁኮ አቦ ይመቻችሁ

  • @mimilove2265
    @mimilove2265 Před 5 lety +1

    እንኳን ደህና መጣቹሁልን አለሜ

  • @mahlatmola3613
    @mahlatmola3613 Před 5 lety +2

    ክክክክክክክእኝበልልኝእህ ሽአመትኑሩልንአቦይመቻችሁአለሜ

  • @user-uq3hk5pk5v
    @user-uq3hk5pk5v Před 5 lety +2

    *እናመሠግናለን ሌላ ለመፃፍ "ጊዜ የለኝም"*

  • @tamimahosein2990
    @tamimahosein2990 Před 5 lety +2

    አቦ ዪመቻቹ የምር በጣም ደብሮኝ ነበረ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe Před 5 lety

    ወይኔ ስውዳቸው በርቱልኝ 🇪🇹😍😍😍👌🏻👌🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 Před 5 lety

    አለሜ ድራማ ምርጥ ነዉ

  • @zahraabdulla784
    @zahraabdulla784 Před 4 lety

    አለሜ በጥቅሉ ውሥጤ ነህ

  • @sarawebleethiopia3810
    @sarawebleethiopia3810 Před 5 lety

    ሰላማችሁ ይብዛ ውዲ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @maremdesta5189
    @maremdesta5189 Před 5 lety

    እናመሰግናለን

  • @tenshutube2377
    @tenshutube2377 Před 5 lety +2

    መኩንንዬ በጣም እኖድሀለን

  • @emutube5285
    @emutube5285 Před 5 lety +5

    ያልገባኝ ነገርግን ህፃኑን የት አደረሳችሁት ? አልፎ አልፎ አሳዩን እጅ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 Před 5 lety

    አለሜ እንግዳ ማረፊያ እናመሰግናለን አይ ቃኘው ቆሎውን ዘግኖ ስወጣ አሳቀኝ

  • @user-hs4xn3er8n
    @user-hs4xn3er8n Před 5 lety

    የእውነት ትልቅ መልክት ነው እናመሰግናለን

  • @user-zg9ej5qc7w
    @user-zg9ej5qc7w Před 5 lety

    እናመሠግናለን

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 Před 5 lety

    ምረጥ መልእክት ነው ዓለሜ

  • @user-hy5ee8jg5i
    @user-hy5ee8jg5i Před 5 lety

    ወዋ ነው በጣም አሪፍ የዛሬው አሰተማሪ ለየት ያለ በርቱ ትክክል

  • @birukfikryee6112
    @birukfikryee6112 Před 5 lety +7

    ጋሽ አበራ ሞላ ነበር የምንለው ልጅ ሆነን ክራር ስንሰማ አሁን ደሞ ጋሽ አለሜ እንበል እሺ ውዶቼ

  • @worldvideocollection3372

    የ ዛሬው ደሞ አስተማሪ ነው ደስ ይላል በጣም

  • @mesiyersmilij9903
    @mesiyersmilij9903 Před 5 lety +2

    welcome Sewudechu eko

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 Před 5 lety

      messi MARIAMIN tiwejiattalashi

  • @messidia8350
    @messidia8350 Před 5 lety

    ተባረኩ እግዚያብሄር ይስጥልን መልካም ስራ ነው

  • @gj1093
    @gj1093 Před 5 lety

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል አለሜ ማኝው እወድሀለሁ እድናቂህ ነኝ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 Před 5 lety +16

    የመዳምን ንትርክ እንደኔ የሚያስረሳው like me

  • @gdffyffhh9118
    @gdffyffhh9118 Před 5 lety +2

    በለጠ አድናቂክ ነኝ ግን እንደ ለሜ ምወደው የለም፡

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 Před 5 lety

    Des sitilu🌷🌷🌷🌷😍😍😍😍

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Před 5 měsíci

    ሞኬ ስዎደዉ ❤

  • @user-gq8ov1fz3j
    @user-gq8ov1fz3j Před 5 lety +2

    ዓለሜ ልክ ነህ ጓደኝናት ማለት በችግር ጊዜ ዳራሻ ማለት ነው

  • @hanansaedjabir8373
    @hanansaedjabir8373 Před 5 lety

    Ejig Betam Aznagni Ena Astemari New Lib Yalew lib Yibal Tebarekulegn

  • @meskeremseifu2498
    @meskeremseifu2498 Před 5 lety +2

    ስወዳቹ

  • @user-px6wr2mp9g
    @user-px6wr2mp9g Před 5 lety +28

    እስኪ ላይክ በሉ የአለሜ ቤተሠቦች 😂❤

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 Před 5 lety

      ኣሜን እህታችን።እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ከፍቼ ነው።

  • @eliasson3889
    @eliasson3889 Před 5 lety

    አስተማሪና አዝናኝ ኮሜዲ!

  • @user-wl9zq2mu8h
    @user-wl9zq2mu8h Před 5 lety

    ቃኜ ስወደዳቸዉ እፉ ክክክክክክክክክ

  • @kaleababeje1986
    @kaleababeje1986 Před 5 lety

    ዋናው ነገር ጊዜ👌🏿

  • @yemiasfawe8048
    @yemiasfawe8048 Před 5 lety +1

    Dekikaw Betam atere

  • @hayatali9496
    @hayatali9496 Před 5 lety

    Enkane baselam metacheu😍😍Ssewadacheu

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h Před 5 lety

    ዋዉአሪፊነዉ

  • @skathalljr402
    @skathalljr402 Před 5 lety

    gash Mekonen betam nw yemakebrk betam arif nw bertu

  • @user-ml8do5bh7m
    @user-ml8do5bh7m Před 5 lety

    አለሞቸ ስወዳችሁ

  • @user-gb2sh2rt2c
    @user-gb2sh2rt2c Před 5 lety

    ደግሞ ያስተምራል እናመሠግናለን ።

  • @user-lr9wc7cb9h
    @user-lr9wc7cb9h Před 5 lety

    ውድ ስራህ ዕድሜና ጥኣና ይስጣቹ

  • @birkeshewareged3499
    @birkeshewareged3499 Před 5 lety

    ዋው ምርጥ ነዉ

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 Před 5 lety

    በጣም ጥሩ መልህክት

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 Před 5 lety

    እንኳን መጣችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +14

    ሁ የሞኬ አድናቂ ነኝ ማነው ሞክዬን በፍቅር የሚውድ እ👉😍💕

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 Před 5 lety +1

      እኔ ኣለሁ።እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ከፍቼ ነው።

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 Před 5 lety

      @@hiwotmedia5038 እሽ ውዴ በርቺ

  • @zakozako7429
    @zakozako7429 Před 5 lety

    Welcome blenal....geba geba belu yager lijoch sebseb blen enyew....be sdet alem yalachu wed yagere lijoch selamachihu bezettttt ybelelegn

  • @بحبكألك
    @بحبكألك Před 5 lety +1

    አለሜ ሡሤ

  • @aynalemtekele5808
    @aynalemtekele5808 Před 5 lety +1

    አለሜ እኮን ደና መጣችሁ

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h Před 5 lety

    ውይ ዛሬ ቀደምኩ አለሜ ሥወዳችሁ የኔ ምርጡችየ

  • @sofiyaoumer4763
    @sofiyaoumer4763 Před 5 lety +6

    እኔም ጊዜየንልጠቀም ዩቲዩብ ላይ ማፍጠጥ ይቅርብኝ

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 Před 5 lety

      እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ከፍቼ ነው።

  • @user-vg7ow3pd8y
    @user-vg7ow3pd8y Před 5 lety

    አለሜ ❤👍🌷

  • @mas8087
    @mas8087 Před 5 lety

    ቃኜ ሲስቅ በጣም ነው ሚያስቀኝ ሁላቹንም እንውዳቸዋለን

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 Před 5 lety

    I love this. Thank you much. Love you eleni

  • @hawahawa2231
    @hawahawa2231 Před 5 lety

    የቃቄው ሰአት ውስጤ ነች

  • @user-bw1gb2xh3p
    @user-bw1gb2xh3p Před 5 lety

    ደስይላል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před 5 lety +3

    ይሄን ሽማግሌ የማላይበት የት ልሂድ፤
    ትክክል እያለ ኮ' አደረቀን ኡፍፍፍፍፍ

  • @mimimimibabb4889
    @mimimimibabb4889 Před 5 lety

    ክክክክአቦ ይመቻችሁ

  • @binitube7699
    @binitube7699 Před 5 lety +1

    Thanks

  • @ቆንጆብቻ
    @ቆንጆብቻ Před 5 lety

    ትክክል !

  • @chaltujimma1047
    @chaltujimma1047 Před 5 lety

    Alame Alame🙏👌💜

  • @zebubuta2566
    @zebubuta2566 Před 5 lety

    ዋውውው ቤረቱልን

  • @safeephone5189
    @safeephone5189 Před 5 lety

    Gize talk waga alew👏👏👏👏👏

  • @mekedessemeneh7008
    @mekedessemeneh7008 Před 5 lety

    Ekun dane matechu
    Zeraku madanelam nabira belachbet selamechun yebazeu amennnn

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Před 5 lety +2

    ያገሪ ልጆች ብችግራችሁ ሁሉ ቅዱስ ግብርኤል ይድረስላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +21

    #ዓለሜ መጣችሁ ወገኖቼ ኑልኝማ አብረን እናየዋለን

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 Před 5 lety

    wawo astemari new

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 Před 5 lety

    ስወዳቹሁ አለሜ ድራማ

  • @sisasisay9877
    @sisasisay9877 Před 5 lety

    ofcorse betam arif temert nw alemy

  • @astertakilu6065
    @astertakilu6065 Před 5 lety

    Burtiyee betam adanakeshe nagn

  • @askalelove7322
    @askalelove7322 Před 5 lety

    ትሩ ነው በረቱ

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 Před 5 lety

    Setabikachu naber well come alame

  • @user-pc8oc7wy3x
    @user-pc8oc7wy3x Před 5 lety

    ትክክክል♥♥♥♥

  • @bizuyeworku6872
    @bizuyeworku6872 Před 5 lety +1

    Melkam eyita wegenoche

  • @user-hp9zv7uo2d
    @user-hp9zv7uo2d Před 5 lety

    መኩ ምንም ብሰራ የማትሰለች ምርጥ አባት እድሜና ጤና ለመኩዬ

    • @mahletnegash1190
      @mahletnegash1190 Před 5 lety +1

      Enenm merkign edu 😏😂😂😂

    • @user-hp9zv7uo2d
      @user-hp9zv7uo2d Před 5 lety +1

      @@mahletnegash1190 ማሂዬ ሁሌም ሰላም ሁኚልኝ የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብሽ የኔ ቆንጆ ባለሽበት ሰላምሽ እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበልልኝ 😘😘😘❤

    • @mahletnegash1190
      @mahletnegash1190 Před 5 lety

      Yene lyu Amen×3 lanchim hulun melkam ygtemsh wdwa 🙏❤😘😘😘

  • @ሳሮንየቴዲ
    @ሳሮንየቴዲ Před 5 lety

    ትክክል👈👈👈👈👈👈

  • @yekertahaoafq9720
    @yekertahaoafq9720 Před 5 lety

    tekekel gashe amelem woow

  • @user-gw4to1bt9j
    @user-gw4to1bt9j Před 5 lety

    ልክ ብለሀል

  • @hayatali9496
    @hayatali9496 Před 5 lety

    Setabekacheu metacheu😍😍😍