ዓለሜ 39 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 39 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Komentáře • 192

  • @kiyakoo1365
    @kiyakoo1365 Před 4 lety +87

    እሄን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ብዝት አርጎ ይስጣችሁ

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 4 lety +91

    አለሜ እኮ ያለመኮነን አይደምቅም እኮ እስኪ የምትስማሙ የመኮነን ላአከ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ👍

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +6

    የጠፋው ድራማ ተለቀቀ እንኳ ደህና መጣችሁ የሀገሬ ልዶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @user-nz7ui7ny2s
    @user-nz7ui7ny2s Před 4 lety +9

    የእግዚአብሔር ስላም ይብዛላችሁ የእምዬ ኢትዮጲያ ልጆች በሙሉ ስወዳችሁኮ
    ስው በመሆኑ ስውን እወዳለሁ በዘር በቀርም በቀይ በነጥጭ በጥቁር በድሃ በከብርቴ የማላምን
    ስውን በስውነቱ ብቻ የምወድ ኢትዮጲያዊ ነኝ😍😍😍😚😚😚😙😚😙😙😚😚🎋🎋🎋🎋🎋🎋

    • @user-nz7ui7ny2s
      @user-nz7ui7ny2s Před 4 lety

      @Adis tubeእሺ አብሽር

    • @user-nz7ui7ny2s
      @user-nz7ui7ny2s Před 4 lety

      @Adis tube ምንም አይደል እኔ በትንሿ ስብስክራይብ ማስደስት ከቻልኩ ደስታችሁ ይብዛልኝ 👏👏👏

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 Před 4 lety +3

    #ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን 🌿❤#በአሉ
    🌿❤የሰላም 🌿❤🌺
    🌿❤የፍቅር 🌿❤🌺
    🌿❤የጤና 🌿❤🌺
    🌿❤የደስታ 🌿❤🌺
    🌿❤የመተሳሰብ 🌿❤
    🌿❤የአንድነት 🌿❤🌺
    🌿❤የበረከት 🌿❤🌺
    በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን
    አሜን 💚💚🌺👏
    አሜን 💛💛🌺👏
    አሜን ❤❤🌺👏
    ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው
    ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው
    በመጠቅለያም ጠቀለለችው
    የለምና ስፍራ ለእንግዶች ማረፊያ ////፪////👏
    ግርግም አስተኛችው በከብቶች ማደሪያ
    አዝ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧👏👏👏
    ጨነቃት ጥበባት የዳዊት ከተማ
    የጌታ መወለድ ታምሩ ሲሰማ
    ወረደ መላእኩ ምስራች ሊያወራ
    የህፃኑ ክብር በምድር አበራ
    ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይናገር ////፪////👏
    ማሪያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር
    አዝ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧👏👏👏
    ሰባሰገል መጡ ከሩቅ ምስራቅ ሀገር
    ወርቅ እጣን ከርቤውን ለርሱ ለመገበር
    በእናቱም እቅፍ አገኙት ህፃኑን
    ለአለም ተናገሩ ንጉስ መወለዱን
    ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይናገር ////፪////👏
    ማሪያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር
    አዝ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧👏👏👏
    የይሁዳን ምድር ምስጋናን ተሞላ
    ንጉስ መቷል እና ከናዝሬት ገሊላ
    ታምሩን ትናገር ቤቴልሔም ታውራ
    ዝማሬ ሲውጣት ተረስቶ ቆጠራ
    ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይናገር ////፪////👏
    ማሪያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር
    አዝ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧👏👏👏
    የማይታይ ታየ ተዳሰሰ እንደሰው
    በጠባቡ ደረት ማንን እንምሰለው
    ገረማት ጥበቡ ታናሿ ሙሽራ
    ተዋህዷል እና ቃል ከስጋ ጋር
    ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ////፪////👏
    ማሪያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር
    አዝ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧👏👏👏
    🌿❤በሀገር ውስጥ ከሀገር ውጭ ያላችሁ እህት ወንድሞች #መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ 🌿❤
    🌿❤#መልካምና ደስስስስስ የሚል ምሽት ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን ፫
    #በፍቅር 😘#አምሹልኝ 😘
    ❤😍❤

  • @MKT199
    @MKT199 Před 4 lety +13

    በጣም ድብረ በሎኝል ነበረ (like )me@

  • @user-nh6kc9sp2c
    @user-nh6kc9sp2c Před 4 lety +1

    አቦ ኑሩልን እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ #ቡርቴ ጋሼ #ሞኬ # ጋሼ #ሰለሞን ቴድብቻ ሁላችሁንም ለአላህ ብየ ወዳችሇለሁ ....

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety +11

    ጾሎት ደሞ ወደ ላይ እጅን ዘርግቶ ነዉ እፊልም ላይ ብዙ ግዜ ሣይ እደ ምህራባዊ ሁለት እጅን አጋጥመዉ መጸለይ የኛ ሣይሆን የምእራባዊ ነዉ አሥተካክሉ

  • @user-hq7iz9yx5h
    @user-hq7iz9yx5h Před 3 lety

    አይ ቃኜ ምስት ነው ማኪና ነው ያጋባሃው አላለም ክክክክክክ

  • @ephreysm
    @ephreysm Před 4 lety

    Ine ke alme qetilo kehulum acters tamo alga yeyazw lij waw bedenb beshtegna meslo twnotali qagnw alme mote bilo yqwtw qen qleme lne best of best

  • @Fun-7803
    @Fun-7803 Před 4 lety +16

    እስኪ ላይክ ሰብስክራይብ እያላችሁ አታዝጉን ስለፊሙ አስተያየት እንጣቸው

    • @tesfaye5190
      @tesfaye5190 Před 4 lety +2

      በጣም ትክክል ሁሌም like እና subscribe ልመና እንዴት ያስጠላል

  • @mssalamsalam9159
    @mssalamsalam9159 Před 4 lety

    የምንፅናናት ይሰማናል አመሰግናለሁ ደሰ ይላል ገራሚ ድራማ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 4 lety +4

    Good episode.

  • @jackthepuppy2680
    @jackthepuppy2680 Před 4 lety +1

    Mìiiiiiiisssssssssss you and god bless you

  • @dessalegnmulaw4060
    @dessalegnmulaw4060 Před rokem

    Mekonnen leake best flim actor

  • @rahmarahma5181
    @rahmarahma5181 Před 4 lety +13

    ኡፍፍፍፍፍ ኮሜንት ማንበብ በጣም ነበር የሚመቼኝ አሁን ግን እያስጠላኝ መጣ ሁሉም ላይክ ሰብስክራይፕ ምንም የችግር ማት ነው የሚያወራው የድራማውን አስተያየት ትተውታል 🙆🙆

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 4 lety +3

    እንኳን ደህና መጣቹ አለሜ

  • @user-go1vw5hc7d
    @user-go1vw5hc7d Před 4 lety

    Woyeni Qayeniye besaqe woyeni Selamichewu yebizalachewu 😃😃😃😍😍😍😍😍

  • @daginetmarkos570
    @daginetmarkos570 Před 4 lety +6

    እስቲ ፈታ የለችሁ ብቻ አንዴ like

  • @gettiwassi1228
    @gettiwassi1228 Před 4 lety +1

    😂😂😂😂😂 ማርዬ እድሜ እና ጤና ለእናት

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 Před 4 lety

    ዓለሜ እንኳን አደረሰክ ።hahhhhhhእውነትም ስንት ዓይነት ሰው አለ ቡርቴ ነብሴ

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Před 5 měsíci

    አይ ጠበቃ በየነ 🤣🤣

  • @user-wr1bf9yp7k
    @user-wr1bf9yp7k Před 4 lety +10

    ለሞኬ ረጁም ዕድም ተመኔሁ ሞኬን ምትዉት Like ግጭኝ

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před 3 měsíci

    Good

  • @maryamawitelias7385
    @maryamawitelias7385 Před 2 lety

    Misssssssssssssss you

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 4 lety +45

    እስኪ ማነው ድራማውን እያየ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ👍👍👍
    በተጨማሪም ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ሁኑኝ

  • @generalsaeedabdo1494
    @generalsaeedabdo1494 Před 4 lety

    Ayyy. Aleme

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 Před 4 lety +1

    አለሜዎች እንኩአን ደህና መጡ አይ ቡርቴ አስር ፕርሰት በሳቅ

  • @merryamdlsm4018
    @merryamdlsm4018 Před 4 lety

    እጅግ በጣም የምወደው ድራማ ነበር ምን ያረጋል ታዲያ አቋርጡት እንጂ

  • @user-he4fv9ry8y
    @user-he4fv9ry8y Před 4 lety

    Aleme kelale mana yayale

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety +2

    እንኳን በስላም መጣቹህ ስብስክራይብ አርጉኝ መልካምነትለራስነው

  • @fhfdbjjffggdhcff8803
    @fhfdbjjffggdhcff8803 Před 4 lety

    Wayen Alema . Ba Seqi Kkkkk. Edeam Ena Tena Yestachu

  • @wajo_tube
    @wajo_tube Před 4 lety +4

    ማየት የተሳነው ሰው ፍቅር ------------- ሰውዬው አንዲት ቆንጆ ሴት ያገባል ። እሱም ሲበዛ ይወዳታል ። በአንድ ወቅት ሚስቱ የቆዳ በሽታ (skin disease) ይይዛታል። ቀስበቀስ ውበቷ እየጠወለገ መጣ ። ይህ ሁሉ የሆነው ባለቤቷ ወደ ሩቅ ሃገር ለጉዞ የሄደበት ወቅት ነበር ። ከጉዞ ሲመለስ አደጋ ይደርስበትና አይኑ ማየት ይሳነዋል ። ቢሆንም ሁለቱም ህይወታቸውን ቀጠሉ ።
    ነገርግን ቀናቶች መቆጠር ሲጀምሩ ሚስት ውበቷ መደብዘዙ ቀጠለ። ማየት የተሳነው ባሏ ይህን አላየም ስለዚህ ልዩነት ባለመኖሩ ትዳራቸው አሁንም እንደቀጠለ ነው ። እሱ እሷን መውደዱን ቀጥሎ እሷ ደግሞ በጣም ትወደው
    ነበር ። አንድ ቀን ዕለት እሷ ሞተች። የእሷ ሞት ከባድ ሃዘን አመጣበት ። እሱም ተዝካሯን(መታሰቢያዋን) ካወጣ በኋላ ከተማዋን ለቆ ለመውጣት ጉዞ ጀመረ።
    አንድሰው ከኋላው ጠራውና እሱም መለሰ > የታሪኩ መልዕክት
    አንድን ሰው ከልብ ስንወድ ፣ የትኛውንም ድርጊት በማድረግ የወደድነውን ደስተኛ እናደርጋለን ፣ በመኖር ላይ ሳለን በትዳር ደስተኛ ለመሆን በአንንዳንች ላይችግር ሲደርስ ከመሸሽ ይልቅ እራስን እንዳለያ ማድረግ ነው ።
    ውበት በጊዜ ይረግፉል ነገርግን ልብና ነፍስ በነበሩበት ይቀጥላሉ ።
    ስንወድ የተወዳጁን ውስጣዊ ማንነት ይሁን ።
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před 4 lety

    Welcome alemey nafekachiwgn
    Nebere melikam genaa 😘🙏

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 Před 4 lety +2

    ሙሉነህ ስካር ያምርብሃል የምር 😃😃😃

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 Před 4 lety

    እናመስግናለን
    ጥሎብኝ ሞክየ ውስጤ ነው

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 Před 4 lety +6

    እረ ስለ እግዚአብሔር እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች እንደዚህ አንፀልይም 🙏❌ እኛ የምንፀልየው አንገታችንን ወደላይ አድርገን እጃችንን ወደላይ አድርገን 🙌 ነው ምንፀልየው እንጂ እንደ አህዛብ እና እንደ መናፍቃን አይናችንን ጨፍነን ወደታች አቀርቅርን አንፀልይም ! ቢቻል አርቲስቶቻን ይህንን ብታስተካክሉ መልካም ነው !

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety

    ይህ በርሰት ጨረሰን አለ

  • @Tube-rq3kq
    @Tube-rq3kq Před 4 lety +1

    እባክህ አምላኬ ላይክ አጋጩኝ የሚሉትን ከድንጋይ አጋጭልኝ 😏😏

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 Před 4 lety

    Today's drama is very funny today's drama very funny I hope you come back soon

  • @GrandPrime-ex6hn
    @GrandPrime-ex6hn Před 4 lety +3

    Mwnew tefachu my beast

  • @woinshetgebreyohannes6976

    አለሜዎች ቶሎ ተመለሡ እናመሠግናለን

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 Před 4 lety

    አለሜ እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 Před 4 lety +1

    ከሲት ኮም ድራማ የቀረ ይሄን ነበር ብዙ ድራማዎች ጠፉብኝ ዘጠነኛው ሺ የእግር እሳት ግማሽ ጨረቃ .......በለው የጠበቃው በየነ ሚስት 👍👌😜 😀😀😀😀😀😀😀😀

    • @user-ni8lq5vd5l
      @user-ni8lq5vd5l Před 4 lety

      እኔማ እኮ ደራሲው አንድ ሰው ነው ሚመስለኝ ሲጠፉ አንድ ላይ ነው።

    • @alihamdulilah6475
      @alihamdulilah6475 Před 4 lety

      @@user-ni8lq5vd5l ኣይገርምም ሲመጡ ኣንድ ላይ ሲጠፉ ኤኔደዛው

  • @muhamohaug7082
    @muhamohaug7082 Před 4 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @salam1297
    @salam1297 Před 4 lety +1

    አሪፌ ነዉ

  • @mastewlgatu4100
    @mastewlgatu4100 Před 4 lety

    እናመሠግናለን አለሜዎች በርቱ

  • @shdhddhdhdh3460
    @shdhddhdhdh3460 Před 4 lety

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @s.b8769
    @s.b8769 Před 4 lety

    ውውድድድድድድድ በማያልቀው ጎበዞች ፨♥፨♥፨♥

  • @user-nz3lu9vg3t
    @user-nz3lu9vg3t Před 4 lety

    wel engdi enkuwan dena metachu 😍😍😍

  • @semutube2755
    @semutube2755 Před 4 lety

    Wow begugut setebkachu naber enkahan beselam metachu

  • @abeloizak3173
    @abeloizak3173 Před 4 lety

    Mereja tv

  • @bezabeza7795
    @bezabeza7795 Před 4 lety

    በጣም ናፍቃቹኝ ነበር 😉 ሁለተ ነኝ😜

  • @user-tt8ee4oj9p
    @user-tt8ee4oj9p Před 4 lety +1

    Aleman emetewedu ☝

  • @user-ur8eo4oh1o
    @user-ur8eo4oh1o Před 4 lety +1

    ስደትና ሃይማኖታቹ ትዝየሚላቹ ዩትዩብ ስትከፋቱ ነው እንዴ እረ ይደብራል አንድ ሙዚቃ ሲለቀቅ ሀገሬ ልገባነው አንድ ድራማ ሲለቀቅ ዛሬ የንትናዬ ቀን ነው እረ ትንሽንኳን ተራቀቁ ሁሌም ትዝ አይበላቹ።

  • @emebetkadebe5259
    @emebetkadebe5259 Před 4 lety

    በጣም ደሰይለል

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Před 4 lety +2

    አለሜ የምወደዉ ድራማ

  • @abebechgirmayoutube4078

    Wow amazing

  • @caroletarraf153
    @caroletarraf153 Před 4 lety

    እኳንበሰላምመጣችሁስወዳችሁለምንጠፍችሁ

  • @tgabout930
    @tgabout930 Před 4 lety

    ስወዳችሁ

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 Před 4 lety

    የዛሬው ያበደ ነው ክክክክክክክክክክ በተለይ ቡጢው ቃኘ ቡርቴ ሞክየ ትናፍቁናላችሁ
    ቶሎ ተመለሱ ምእራፍ 3 ትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-mf9zi5hw3g
    @user-mf9zi5hw3g Před 4 lety

    😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂
    በሳቅ

  • @etubaba8061
    @etubaba8061 Před 4 lety

    አሪፍ ነው

  • @fekeryashenefal8422
    @fekeryashenefal8422 Před 4 lety +3

    ኸረ ቃኘው በሳቅ ገደለኝ

  • @allphones905
    @allphones905 Před 4 lety

    የኔ ውዶች

  • @Londoners-e8l
    @Londoners-e8l Před 4 lety

    Brilliant

  • @chichigetnet6054
    @chichigetnet6054 Před 4 lety +1

    1 ngaaa

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 Před 4 lety

    ቡርትየ ❤

  • @allphones905
    @allphones905 Před 4 lety +1

    አረ ዛሬስ ተመቻችሁኝ

  • @user-fg6pe8rn9q
    @user-fg6pe8rn9q Před 4 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣቹህ አለሜ ወቅታዊ እና አስተማር ድራማ ስለምታቀርቡል ከልብ እናመሰግናለን 💚💛❤

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 Před 4 lety

    ክክክክክ የዛሬው ልብ ያፈርሳል

  • @SofiyaiSofiyaa
    @SofiyaiSofiyaa Před 4 lety

    wlle come👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🤝🏿🤝🏿🤝🏿

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r Před 4 lety

    አለሜ ተናፍቃችኆል😍😍😍😍

  • @mesretynguse9188
    @mesretynguse9188 Před 4 lety

    ክክክክክክክክክ አስር ፐርሰ ንት ጨርሰን

  • @user-st9il5vs9i
    @user-st9il5vs9i Před 4 lety +3

    አለሜ ከሁሎችም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያልሀት ትበልጣልች እውነት

  • @allphones905
    @allphones905 Před 4 lety

    እንካን ደና መጣችሁ

  • @jituya2083
    @jituya2083 Před 4 lety

    Yate taftachwuhe new sewodachwuhe

  • @lololppl6478
    @lololppl6478 Před 4 lety

    አለሜ የሞኬ እና የቃኘው አድናቂ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety

    ወይ ይቺ ሚስት ትብዬዋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bnitmahi4477
    @bnitmahi4477 Před 4 lety

    Misssss you !!!

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j Před 4 lety

    አለሜ እናተነበርችሁ በሰአቱ ከች እሚትሉት ልንርሳችሁስንል ክች አላችሁ

  • @user-yk7zi8vo7n
    @user-yk7zi8vo7n Před 4 lety

    ውይ ሙሉነ😄😄😄

  • @user-zn9ln1yz4v
    @user-zn9ln1yz4v Před 4 lety +1

    ለምን እያማታህው አትመጣም አለ አለሜ

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 Před 4 lety

    Betam new yemetenafekun tolo nulen

  • @emebetbirole2166
    @emebetbirole2166 Před 4 lety

    Kkkkkkkkkk majera gize new areb ager lay sikem alakim uuuufffff way gud

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 Před 4 lety +1

    ህዝቤ ወደ ስራ
    አዎ ወደ ስራ

  • @user-lz1wm6nv7h
    @user-lz1wm6nv7h Před 4 lety

    ክክክክክክክክ ምስኪን ብሩቴና ቃኘ

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n Před 4 lety

    አረ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 Před 4 lety

    kkkkkkkkkkk ኒሪል በእዉነት ያሠቀል በጠም ይቀጢል አለሚ

  • @sameykonjo9214
    @sameykonjo9214 Před 4 lety

    ሀሀሀ እረውርይ ስክረት

  • @user-qn8dy6ul1u
    @user-qn8dy6ul1u Před 2 lety

    ምዕራፍ ሁለት

  • @user-gd4ym3rx1w
    @user-gd4ym3rx1w Před 4 lety +1

    እንካን ደህና መጣችሁ። አንካን አደረሳችሁ ለእምነት ተከታይዋች

  • @ziztube1468
    @ziztube1468 Před 4 lety +1

    2 ngaaaa alme well💗

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před 4 lety

    አለሜ ድራማ አጀማመሩ አሪፍ ነበር አሁን ግን ብዙም አይነፋም ምርጦችዬ ደምሩኝ እንዛመድ 😍😍😍🙏

  • @onelove809
    @onelove809 Před 4 lety

    Ergetegna nberku merafe 2 lechersu endehone meshegnagnet abezachu

  • @user-ri2xk9jv2i
    @user-ri2xk9jv2i Před 4 lety

    ክፍል 40 ይለቀቅልን።

  • @allphones905
    @allphones905 Před 4 lety

    ቃኝዬ ዘባራቄ

  • @asterabera5265
    @asterabera5265 Před 4 lety

    Hahahahahah weya buerta men nber enanem madam 10 % beteley

  • @bayelgnalem1159
    @bayelgnalem1159 Před 4 lety

    @t selam endat nachu birr be on lene mesirat kefelegu keay balew link gebitachu mesirat tichilalachu

  • @primeprime2700
    @primeprime2700 Před 4 lety

    Ymen megagale naw endezihe ymigagale sew ale endi