ስኬታማ ትዳር ለእናንተ ምንድን ነው? ቁምነገር እና መዝናኛ ከለዛ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ //

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Komentáře • 130

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Před 2 lety +9

    አሪፍ አሳብ ነዉ የተነሳዉ እኔ አላሀሚዲሊላሂ ካገባዉ 7አመቴ ነዉ ሁለት ልጆች ብወልድም አንዱን አላህ ወሰደብኝ ብቻ አዉን አንድ ልጅ አለኝ አላሀሚዲሊላሂ አዉን ላይ ባባይም 2አመት ሆኖልኛል እና ይሂ ስደት ከልጄ ለየኝ እጂ አሪፍ ነዉ ❤

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 Před 2 lety +11

    ናፍቄት ትክክል ናት ዋናው ፍቅር ነው ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር አለ ፍቅር ይበልጣል።

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 Před 2 lety +14

    የመቅዲን ሀሳብ እስማማለሁ :: ፍቅር ብቻውን ትዳር አይሆንም :: አብሮ የሚያስፈልጉ ነገሮች አሉ። ትዳር ከባድ ሀላፊነት ነው

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 2 lety +5

    መቅዲ አስተዋይ ልጅ በርቺ እኔም ከአንቺ ሀሳብ ጋር እስማማለሁ

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf9097 Před 2 lety +7

    ፍቅር ምንም አይነት መስፈርት የለውም ናፍቆት ትክክል ናት እውነተኛ ፍቅር የተረጋጋ ነው

  • @ksaksa9873
    @ksaksa9873 Před 2 lety +10

    እድሜ ጤነ አብዝቶ ይስጠቹ እደታ አይነቱን የብዘልን
    ፍትህ ለሰዉዲ እስረኞች

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 Před 2 lety +5

    የሁለታችሁም ሃሳብ የሚደገፍ ነው።ተመችቶኛል ሳይግባቡ እየተጋቡ ፍቺው በዝቷል።
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያዬ ድልሽ ቅርብ ይሁን ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ይሁን!

  • @girmahaile6661
    @girmahaile6661 Před 2 lety +4

    ፍቅር የሁሉም ነገር መሠረት ነው ፍቅር ካለ ሌሎችን ነገሮች ማምጣት ይቻላል

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Před 2 lety +6

    መቅደስ ልክ ነሽ ያልሻቸው ነገሮች ካልተሙዋሉ ፍቅሩ እያደር ይቀዘቅዛል

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Před 2 lety +3

    ጌታ ሆይ ትዳሬን ባርክልኚ
    ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 Před 2 lety +9

    ናፍቆት ያነሳችው ሃሳብ በደንብ እደግፈዋል
    ትልቁ ፍቅር ነው መሰረቱ የሁሉም ምንጭ ፍቅር ነው:

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 Před 2 lety +4

    እንኳን ድና ማጣችሁ እሀድን
    በebs አስፊት መቅዲ ናፍቂ ..... ወዘተ ፍትህ በሳውዲ እስር ለሚገኙት ድምጽጽጽ እንሁናቸው
    ሀገራችን ትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ኢብኤስን የምትወዱ ተዝናኑ
    መልካም የጥምቀት በአል ይሁንላችሁ.........

  • @robelarega2481
    @robelarega2481 Před 2 lety +5

    ናፍቆት ትለያለሽ አኮ 👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-ez3bj3cw3d
    @user-ez3bj3cw3d Před 2 lety +3

    ናፍቆትትክክልብለሻል

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +7

    _ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹
    ።።

  • @user-ge6tv7nz2l
    @user-ge6tv7nz2l Před 2 lety +4

    ናፍቆትትክክልብለሻል👍👍👍👍💜💜💜💜💜

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 Před 2 lety +1

    በእውነት ebs አንደኛ ናችሁ በሁሉም ፕሮግራም ችሁ የምትደነቁ ናችሁ በተለይ የሠውን ህይወት በአዲስ ምዕራፍ ለማሰጀመር የምታደርጉት ድጋፍ ያሰመሰሰግናችኋል

  • @EmanAli-fi2ne
    @EmanAli-fi2ne Před 2 lety +2

    የናፈቂ ሀሳብ አንድኛ ነው

  • @goldengirl7934
    @goldengirl7934 Před 2 lety +3

    I agree with mekdi.

  • @abebadesta611
    @abebadesta611 Před 2 lety +1

    ፍቅር ሁሉን ይይዛል ፍቅር እግዚአብሄር ነው ብላለች ናፍቆት ትክክል

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před 2 lety +5

    #አስፋው #የኢቢኤስ ድምቀት ነው በመሸሻ ሞት እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @samrawityemane2698
    @samrawityemane2698 Před 2 lety +2

    I agree by nafkot ፍቅር ካለ አንድ ዳቦ አንድ አመት ይበላል plus plan yalew sew are mandatory for marriage

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Před 2 lety +3

    አር ብጥብጥ😂😂😂
    የናፍቆት ደጋፊ ነኚ ሌላኛው ግን ይሄንን ሁሉ ያሟላ ወንድ አታገኚም የኔ ቆንጆ

  • @dengelmaryam8346
    @dengelmaryam8346 Před 2 lety +2

    Mekdi absolutely 💯 agreed with you, thier is a lot to think about, things like, Communication, anger management, respect, specially we are responsible what we are teaching our kids, BTWY kids learn from what they see you doing not only from what they hear from you.

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před 2 lety +4

    ልክ ነው ሀሣቡ ግን ሰው ፈልጎ አይፋታም አታድርስ ነው ጌታ ሲያድልሽ ነው በመቅዲ ሀሣብ እስማማለሁ የደረሰበት ያውቀዋል

  • @yonaslekenaw9580
    @yonaslekenaw9580 Před 2 lety +3

    Nafkotyeeee hasbshin betam wedjewalw 💯 % tesmamchalw 👍👍👍

  • @user-ic7zw2hf6c
    @user-ic7zw2hf6c Před 2 lety +4

    ሰላም ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንንንንንን😢

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +5

    Welcome ebsoch እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ኑ 👍 ግጩኝ

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před 2 lety +13

    አስፊት የኢቢኤስ ድምቀት ነህ

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 Před 2 lety +1

    I think you need to be good friends, then First 💘 love to be made to the mind of each other to make you love her or him

  • @tesiond.9317
    @tesiond.9317 Před 2 lety

    I totally agree with Mekidie! She is absolutely right.

  • @user-ij8dl7kf9h
    @user-ij8dl7kf9h Před 2 lety +3

    I agree with mekdi fkr becha tedar ayhonm

  • @dhjfifjjrjju1165
    @dhjfifjjrjju1165 Před 2 lety +2

    ፍትህ ፍት ህ በሳኡዲ ለሚገኙ ወገኖቻቺን

  • @workeneh2410
    @workeneh2410 Před 2 lety

    መቅደስ ሀሳብሽ ተመችቶኛል፣ በሳል ነሽ

  • @yz6298
    @yz6298 Před 2 lety

    I agree with Mekdes

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před 2 lety

    Yes! I really agree with you guys!! Marriage is not about financial, beauty, or Ethnic!! As you guys said, marriage has to be built based on "meserete" such as based on love, respect & on past and present understandings. Also, in what environment household the person raised. Is the person really meant to be part of her/his life, honesty, & who has a God fear.
    There is no one perfect in life but still in both sides have to have future common to be one akale. The worst thing in marriage is not being honest, loved, or married the person looks or what she/he has? If both sides do not have a soiled common of future relationship at the beginning, it is way better to stay single and happy! I guess!

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před 2 lety

    አስፋው መጣህ የአላህ ebs አስጠልቶ ነበር እኳን መጣህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ።

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 Před 2 lety +2

    You guys you are so beautiful crew

  • @tinaoli2335
    @tinaoli2335 Před 2 lety +2

    Meki 👌

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 2 lety +3

    ትዳር ከ እግዚአብሔር ነው
    ስላፈቀርነው ትዳር አይሆንም
    ከላይ ካልባርከው
    ማንም ያፈቀርውን አግብቶ አያቅም

  • @addisalembekelebiru9453

    mekdi you are right...

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 Před 2 lety +2

    Mekede asaba betam arefi new asaba betam gebetongali

  • @lidyaaraya7883
    @lidyaaraya7883 Před 2 lety

    እሁድን በebsሶች በጣም ነው ሁለነገራችሁን የምወደው፡፡ግን ኘሮግራሙ ሲተላለፍ እሁድ ሁላችሁም እቤት ሆናችሁ ነው የምትከታተሉት ይሄን እናውቃለን፡፡ይሄን ያልኩት ናፍቆት ስለ ሰርግ ስታወራ እኛ መቼም ሰርግ እሁድ እራት ከጠሩን ነው የምንሄደው እንጂ ስራ ላይ ነን ላልሽው ነው

  • @user-hy9fz3wx3c
    @user-hy9fz3wx3c Před 2 lety

    ወይኔ ክርክራቹ ሲያምር መሽሻ ይሙት አስፊቲ የebs ድምቀት እርዥም እድሜ ለሁላቹሁም ተመኝው

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 Před 2 lety

    እንኳን ደህናመጣቺ እዉነት አስፊቲ ከለለ ቤቱ ደስ አይልም

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu Před 2 lety

    አስፍዬ እንኳን ደህና መጣህልን አድባራችን ድምቀታችን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +1

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ልጆች
    ወላሂ አስፋዉ ሲኖር ደስ ይላል

  • @brukmg1284
    @brukmg1284 Před 2 lety +1

    Nafkot liki neshe love is first

  • @semharteame2556
    @semharteame2556 Před 2 lety +1

    Mekediey you are so Beautiful i like her so much❤️

  • @bmtq
    @bmtq Před 2 lety

    መቅዲ ልክ ነሽ ባንቺ ሀሳብ እስማማለሁ

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 Před 2 lety

    Asfaw Meshesha Adebarachen Nurelge

  • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ

    ሁለታችሁ ፍቅር ወሳኝነው ትክክል

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +1

    ሀይ ሰላም እኔንም ቁሜ ማውራ አልችልም አንድያውን እሴቶችን እንድጠላ አርጋኝ አለች የምኖረው ለብቻየ ነው

  • @hiwotfite9294
    @hiwotfite9294 Před 2 lety +1

    Nafkot ❤️❤️

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety

    እኳን ደና መጣችሁ መልካም የፕሮግራም ግዜ ተመኘው

    • @Sarina971
      @Sarina971 Před 2 lety

      ቤተሠብ እንሁን

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 Před 2 lety

    ፍቅርእግዚአብሔርነው።ትዳርንምፍቅርምእሱባርኮሲሰጥሁሉምነገርፀንቶየሚኖረው።እናምሳይግባኑይጋቡናሲግባቡይፋታሉበተለይበዚህዘመን።በአያቶቻችንጊዜይሁሉጣጣአያውቁመስፈርትአልነበረም

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Před 2 lety

    Welcome asefawe betam new yemakebirehi

  • @AbCd-fh5sx
    @AbCd-fh5sx Před 2 lety +5

    አስፊቲ አተ ትለያለህ እረጁም እዴሜ አባቴ የኢቢኤስ ደማቅ ነህ አተ ከከለህ ኢቢየስ አይደምቅም

  • @emnetassefa2001
    @emnetassefa2001 Před 2 lety

    ውይ ናፍቆት ምን አለው በጣም ግድ ነው ።

  • @zinashdesta5022
    @zinashdesta5022 Před 2 lety

    Nafkot Befeker yetefetenech yemeslejal Feker kemenem Belay Bezun egrochen yastekakelal Feker sayezew yegeba sew new Mesfert yemiabezaw Feker yeyazew sew lalemleyt sel negerochen lemastekakel meswaet yekeflal wetetum yamare yehonal yetefeten yawkewal be calculation Behonema seentu yefelegewn aynet mesfert Baskemet neber Mekdeyyy

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o Před 2 lety

    አንኳን ደሕና መጣችሁ

  • @addisalembekelebiru9453
    @addisalembekelebiru9453 Před 2 lety +1

    nafkot mn honesh nw zoresh zoresh ymekdin hasab anesash eko....tergage enji

  • @yendt6991
    @yendt6991 Před 2 lety

    Asefawune agebute pls ke 2 andachu benatachu nefekate pls agebiew!!!

  • @seblipomi6028
    @seblipomi6028 Před 2 lety

    እኔ በመቅደስ ሀሳብ እስማማለው

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 Před 2 lety

    Wuyitu Baxam Daseyelali🇪🇹👍

  • @user-sh9zw3vz5n
    @user-sh9zw3vz5n Před 2 lety

    Mekdes true

  • @murshadaadem3610
    @murshadaadem3610 Před 2 lety

    Zem bilachu atzebarqu

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +1

    Welcome

    • @fetyajemal3205
      @fetyajemal3205 Před 2 lety

      🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏💘💘💘💘💘💘የኔቁጁ እካንአደርሳቹ ሶዳቹ😘😘😘

  • @Sarina971
    @Sarina971 Před 2 lety

    welcome ebc

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 Před 2 lety

    እኔ የመቅዲን ሀሳብ እደግፋለሁ

  • @nahomtekle3212
    @nahomtekle3212 Před 2 lety

    First off all what is success ? Success is a balancing of life everything need balancing if someone they don't have check and balances in every moment life is difficult so make a balancing then life is so easy and happiness with joy if u like my ideas shared thanks

  • @selnatabera7965
    @selnatabera7965 Před 2 lety

    Welcm❤❤❤

  • @selamalemu5340
    @selamalemu5340 Před rokem

    Konjowch sewadach

  • @abebadarege7643
    @abebadarege7643 Před 2 lety

    መቅደስ በሳል ሀሳብ ነው ያነሳሽው

  • @fanteshtesfaye1458
    @fanteshtesfaye1458 Před 2 lety

    መቅዲ👌👌👌

  • @saliya3249
    @saliya3249 Před 2 lety +2

    አቤት ክርክር 😂😂😂ለመንኛውም ሀሰበቹን ወድጄወለው

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Před 2 lety

    አስፋው መሸሻ ለምን እኔን አታገባኝም? አድርሱልኝ።

  • @romiromina5003
    @romiromina5003 Před 2 lety

    Asfiti betam yemetemchegn sew neh

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf9097 Před 2 lety

    ያሳዝናል ሰዎች ፍቅር ምን አይነት እንደ ሆነ ባለማወቃቸው አፍቃሪዎች ብትሆኑ በመናገራቹ ብቻ እንዳይሰበር ትጠነቀቁለት ነበር

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety

    እኔም ካገባ 16 አመት ሞላኝ፡በትዳር፡6 አመት በስደት 10 አመት በድምር፡16 ያላገባቹ፡በደንብ፡አጥንታቹሁ፡አግቡ፡እናመሰግናለን

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 2 lety

    አስፍሽ እንኳን መጣህ ።

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf9097 Před 2 lety

    መቅደስ ያንቺ አይነት ሰዎች ሞልቶአል ፍቅር ውስጥ ሁሉ ነገር አለ በቁስ የተመሰረተ ሕይወት በቁስ ይፈርሣል ክርስቲያን ከሆንሽ ሮሜ 13 ከፍተሽ አንቢቢ ፍቅርን ይህን ያህል በማቅለልሽ በጣም አዝኜብሻለሁ ከአሁን በኋላ አንቺ የምታስተላሊፊው ዝግጅት አልሠማም ስንት አፍቃሪ ልብ እንደ ጎዳሽ ቤት ይቁጠረው

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube Před 2 lety

    #አሠለሙ አለይኩሚ# ዋርመቱለይ -ዋበርከቱ
    #ውድ እህት -ወንድሞቼ# እበከቹሁን ስለ --#ዲነችን-- እንወቅ# ግዜ ውድ ነው አለሃን --#እንፍር-- --#ፕሮፍኢሌን-- --#ኑሁ-- ፍትዋ# አርፍ --#ትምህርት- #ታገኛለች ግዜ #ውድ ነው# #አለሃ ልቦና ይስጠቹ -
    #ኢተ ቁላ አለሃን #እንፍር ይች ዱኒያ ከንቱ ነት- #የርብ የአለሃ
    #ለኢላኢላ ሙሃማድን $ረሱሉላህ አለሃ #ቃጥታኛውን መገድ ይምርን-
    #ኑሁ ዋደ ታውሒድ

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 Před 2 lety

    መጣቹሁ ምርጦች

  • @negasheamane8153
    @negasheamane8153 Před 2 lety

    Hi

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 Před 2 lety

    አሰፍቲ ጥሩ የቴብል ቴኒስ ዳኛ መሠልከኝ ግራ ቀኝ ዞረ ዞር ስትል ::

  • @hageremulaw6243
    @hageremulaw6243 Před 2 lety

    ከውጭ ሀገር ከመጡ ሰወች ጋር ቆይታ አድርጎል

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js Před 2 lety

    ፍቅር ሲኖር ሁሊም መተሳሰብና መረዳዳት አለ መስፈርት ሁሊ የጥቅመኛ ባል ወይም ሚስት አላማ ነው ለምን አግብተውም ለጥቅም እራሳቸውን ይሸጣሉ

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 Před 2 lety

    ጉድ አስገራሚ 👇
    czcams.com/video/sh3-kTGDcDY/video.html
    czcams.com/video/sh3-kTGDcDY/video.html

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 2 lety

    ዝነ ÷ገንዘብ ቱጃር ከሆነ ለሴት በቂ ነው ወንድ ድግሞ ረዥም ቀይ ቆንጆ ከሆነ በቂ ነው ለዘንድሮ ትዳር

  • @user-bm6bl8gk5z
    @user-bm6bl8gk5z Před 2 lety +1

    ፍቅር ካለ እንከን አይታይም ናፍቆት የሚደገፍ ሀሳብ ......መቅደስ አትቀባጥሪ በናትሽ ሀሳብሽ አይነፋም

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +1

    ጥሩ ስራ ይዠ መጥቻለሁ በፍቃደኝነት ቤተሰብ እንሁን 🙏

  • @seidadem3734
    @seidadem3734 Před 2 lety

    አስፌቲ እኮ ግን ብታገባ አታረጅም ነበረ ለጢናህም ጥሩ ነው በውነት ሀሀሀ

  • @abiyeasnake2340
    @abiyeasnake2340 Před rokem

    ስልክ ጥቁር

  • @sofiqa7087
    @sofiqa7087 Před 2 lety +1

    ኢቢኤስ ያለ አስፋው መሸሻ ባዶ ነው::

  • @yendt6991
    @yendt6991 Před 2 lety

    Bale promotion eyserachu newe ende.....??

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody9086 Před 2 lety +2

    9:23 Asfish - smart man, he is like,..."uhhh...I'm going to stay out of this" lol
    Discussion between the two ladies... proof that what women want can't be covered in a 500 page thesis. If it was men discussing this topic; 1 sentence and both in agreement. Move on to sports. 😅

  • @sintayehugebremariam3811

    💞💞💞💞💞

  • @adobiatube2206
    @adobiatube2206 Před 2 lety

    ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው አይመስልህም መላጣው

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 2 lety +1

    🤣🤣🤣🤣
    አስፊቲ እደኔ ትእግስት የለውም
    🤣🤣🤣🤣