🔴 አዲስ ዝማሬ "መልክአ ማርቆስ" ኆኅተ መንግስተ ሰማያት ሰንበት ትምህርት ቤት

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 6. 05. 2022
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ "መልካ ማርቆስ" ኆኅተ መንግስተ ሰማያት ሰንበት ትምህርት ቤት
  • ZĂĄbava

Komentáře • 245

  • @wassihuntemtme4323
    @wassihuntemtme4323 Před 2 lety +15

    ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወዶሶ
    ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ
    ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
    በፍቅር ለሚጠሩት ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
    አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገስ
    ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኽው ሰላምታ ይድረስ
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት
    ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት
    የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ
    ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
    ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
    ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ
    ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ
    ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
    ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
    በሰው ልጆች ልቡና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
    ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዓሥራ
    ሊቀጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራ
    ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
    ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
    ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
    ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ
    ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ
    በጨለመችው ምድር እንደጨረቃ ላበራ
    በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
    በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
    ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ

    • @sisayasfaw6197
      @sisayasfaw6197 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል። እናመሰግናለን

  • @minoshirianton1001
    @minoshirianton1001 Před 7 měsĂ­ci +2

    ✞መልክአ ማርቆስ✞
    ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወደሶ
    ማርቆስ አቡየ ሓድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ (፪)
    ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
    በፍቅር ስንጠራው ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
    አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገስ
    ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
    የመላእክት አንደበት ለሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት
    ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት(፪)
    የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋህዶን ላስተዋሉ
    ነብያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
    ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
    ለከዋክብት አይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ
    ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ(፪)
    ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
    ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
    በሰው ልጆች ልቦና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
    ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዘዓሥራ
    ሊቀ ጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራ(፪)
    ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
    ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
    ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
    ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ
    ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበል ጌጋይ ውኂዝ(፪)
    በጨለመችው ምድር እንደ ጨረቃ ላበራ
    በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
    በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
    ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ

  • @tututadesse8790
    @tututadesse8790 Před 9 měsĂ­ci +5

    ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወዶሶ(2)
    ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ
    ወለሥጋየ ቀድሶ(4)
    ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
    በፍቅር ስንጠራ ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
    አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገሰ
    ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለእዕይንቲክ ፍሱሓት ወብፁዕት (2)
    ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት (2)
    የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ
    ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
    ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
    ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስግና ይሁን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በትጋድሎ (2)
    ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ውትሣህሎ(2)
    ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
    ስይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
    በሰው ልጆች ልቡና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
    ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላምለአዳዊከ በሐብለ ጽራር
    እለተዓሥራ (2)
    ሊቀጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን
    በእንተ ፍቅራ(2)
    ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
    ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
    ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
    ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ (2)
    ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ(2)
    በጨለመችው ምድር እንደጨረቃ ላበራ
    በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
    በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
    ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ (3)

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +40

    *_ይህች ሰማያዊ ስርአት ያላት ቤተክርስቲያን እንዴት ታምራለች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም የሆነ ዝማሬ ጥዑም የሆነ ዝማሬ ተዋህዶ ድንቅ ሀያል እምነት ናት እልልልልልልልልልልልልል_*

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety +1

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ

    • @yordanosasrat7165
      @yordanosasrat7165 Před rokem

      ከቻልክ በጽሁፍ ግጥሙን ብትልክልኝ ደስ ይለኛል

    • @devagechgelan7230
      @devagechgelan7230 Před rokem

      እፁብ

    • @devagechgelan7230
      @devagechgelan7230 Před rokem

      እልል

    • @antenehabate4446
      @antenehabate4446 Před 11 měsĂ­ci

      ​@@yordanosasrat7165
      ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወደሶ (2x)
      ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ (2x)
      ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
      በፍቅር ስንጠራው ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
      አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገድ
      ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት(2x)
      ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት(2x)
      የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ
      ነብያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
      ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
      ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ(2x)
      ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ(2x)
      ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
      ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
      በሰው ልጆች ልቦና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
      ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዓሥራ(2x)
      ሊቀ ጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ
      ፍቅራ(2x)
      ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
      ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
      ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
      ለቅዱሳት እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለመልክእከ አዳም ወሐዋዝ(2x)
      ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበል ጌጋይ ውኂዝ(2x)
      በጨለመችው ምድር እንደ ጨረቃ ላበራ
      በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
      በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
      ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ

  • @mulualemyeshitila3094
    @mulualemyeshitila3094 Před 2 lety +17

    በስመ አብ ! 😲😲🤗 ቃላት የለኝም...እንዴት አይነት ነፍስን ነጥቆ ከመላዕክቱ የምስጋና ሥርዓት ተርታ የሚያስቀምጥ ዝማሬ ነው። 'የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን' የሚለው ምስጋናን ምን ሊመስል እንደሚችል ያሳየን ድንቅ ሥራ ነው። ጸጋውን ያብዛላችሁ ኆኅተ መንግስተ ሰማያቶች በእውነት ከሰንበት ት/ቤት ልክ የሚጠበቅ እግዚአብሔርንም ሰውንም የሚያስደስተውን ነገር ሰርታችኋል ፤ የቅዱሱን ፍቅር በልቦናችን እንዲቀረጽ አድርጋችኋልና ምስጋና ይድረሳችሁ።
    እንዲህ አይነት መልካም ሥራ ያለበትን የመዝሙር ሲዲ በአግባቡ ለምዕመናን እንዲዳረስ ተደራሽነቱ ላይ በደንብ ሥሩ አደራ።
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !
    የቅዱስ ማርቆስ ረድኤት በረከቱ ከሁላችን ጋር ትሁን !

  • @solomontilahun8003
    @solomontilahun8003 Před 2 lety +14

    ሆህተ መንግስተ ሰማያት
    አምላክ ይጠብቅሽ ይዘርጋልሽ እጁን
    ቀና ሰው አትጪ የሚጠብቅ አንቺን
    በፍቅር በሰላም እንድንኖር ባንድነት

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 Před 2 lety +28

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውነት የቤተክርስቲያን ስራአት የጠበቀ ግሩም መዝሙር ነው እናመሰግናለን ማህቶት

  • @evu-tube
    @evu-tube Před 2 lety +12

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
    ሚያዝያ ፴
    እንኳን አደረሳችሁ
    #ሚያዝያ 30 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
    እንዲህ ኃጢአታችን ጽዋዑን ሞልቶ በተረፈበት በዚህ ዘመን አንዲት ሰዓትም ውድ የሆነች የንስሃ ዕድሜ ናት::
    እግዚአብሔር ግን ደግ ነውና ይሔው ሚያዝያን አስፈጸመን::
    ባይገባን ነው እንጂ በዚሕች ወር ውስጥ:-
    ሚሊየኖች በደዌ የአልጋ ቁራኛ ሁነዋል::
    ሚሊየኖችም ለንስሃ ሳይበቁ እንዲሁ አንቀላፍተዋል (ሙተዋል)::
    እስኪ እርሱ አምላካችን ቀሪዋን ዘመን ደግሞ ለንስሃና ለመልካም ሥራ ባርኮ ይስጠን::
    #ቅዱስ_ማርቆስ_ወንጌላዊ
    በዚሕች ዕለት ከ72ቱ አርድእት አንዱ የሆነ: ወንጌላዊ:
    ሐዋርያ: ሰማዕት: ዘአንበሳና ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት የተባለ
    ቅዱስ ማርቆስ በሰማዕትነት ግብፅ ውስጥ ዐርፏል::
    ቅዱስ ማርቆስ እናቱ ማርያም: አባቱ አርስጥቦሎስ ይባላሉ:: በልጅነቱ ኦሪትንና የዘመኑን ጥበብ ሥጋዊ በሚገባ ተምሮ
    ክርስቶስን ከቤተሰቦቹ ጋር ተከትሏል::
    የመጀመሪያ ስሙ ዮሐንስ ሲሆን ከ120ው ቤተሰብ በእድሜ በጣም ትንሹ (20 ዓመት) እርሱ ነበር:: ለ3 ዓመታት ከጌታ
    እግር ሥር ተምሮ: በበዓለ ሃምሳ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ተቀብሎ ለሐዋርያዊ አገልግሎት ብዙ ደክሟል::
    በተለይ የግብፅና የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን አባት ነው::
    ክህነትን ያገኘን ከርሱ ነውና:: ቅዱስ ማርቆስ 16 ምዕራፍ
    ያለውን ወንጌሉን ሲጽፍ ኪሩብ ገጸ አንበሳ በቀኙ: ሊቀ ሐዋርያት በግራው ሆነው ይራዱት ነበር::
    ቅዱሱ ከቅዱስ ጳውሎስ: ከበርናባስና ጴጥሮስ ጋር ተጉዟል:: ከብዙ ስቃይና መከራ በኋላ ሰሜን አፍሪካ አካባቢ በዚህ ቀን [በ60 ዓ/ም አካባቢ] አረማውያን ገድለውታል::
    ዳግመኛ በዚህ ቀን የቅዱስ ማርቆስን ወላጆችን እናስባቸው ዘንድ ይገባል::
    #ቅዱስ_አርስጥቦሎስ (አባቱ) የጌታ ቅን አገልጋይ የነበረ፡፡
    #ቅድስት_ማርያም (እናቱ)
    ከ36ቱ ቅዱሳት አንስት አንዷ:
    ጌታችንን ያገለገለች:
    ቤቷን ለሐዋርያትና ለጌታ በስጦታ ያበረከተች ቅድስት ናት::
    ቤቷም (ጽርሐ ጽዮን) የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን ስትሆን ይህች ቤት መንፈስ ቅዱስ ወርዶባታል::
    የእመቤታችን ግንዘትም ተከናውኖባታል::
    እግዚአብሔር ከሐዋርያዊው ቅዱስ ቤተሰብ በረከትን ያድለን::
    #ሚያዝያ 30 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
    1.ቅዱስ ማርቆስ ሐዋርያ
    2.ቅዱስ አርስጥቦሎስ (አባቱ)
    3.ቅድስት ማርያም (እናቱ)
    ወርኀዊ በዓላት
    1.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት
    2.አባ ሣሉሲ ክቡር
    3.ቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት
    4.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት
    " . . . እጅግ ሰዎች ተከማችተው ይጸልዩበት ወደ ነበረው ማርቆስ ወደ ተባለው ወደ ዮሐንስ እናት ወደ ማርያም ቤት መጣ:: ጴጥሮስም የደጁን መዝጊያ ባንኩዋኩዋ ጊዜ ሮዴ የሚሏት አንዲት አገልጋይ ትሰማ ዘንድ ቀረበች:: የጴጥሮስ ድምጽ መሆኑንም ባወቀች ጊዜ ከደስታዋ የተነሳ ደጁን አልከፈተችም:: ነገር ግን ወደ ውስጥ ሮጣ ጴጥሮስ በደጅ ፊት ቆሞ እንዳለ አወራች::" (ሐዋ. 12:12-15)
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +15

    አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️

  • @messaiabera8904
    @messaiabera8904 Před rokem +10

    What a beautiful and mesmerizing hymn! I wish all Sunday School choirs start making such meaningful songs. May the intercession of St. Mark the evangelist be with us all🙏🏾

  • @tiru3413
    @tiru3413 Před měsĂ­cem +1

    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን። የቤተክርስትያናችንን ቀኖናና ስርዓት የጠበቀ መዝሙር ነው። ሁሉም ሰንበት ት/ት ቤቶች ከነዚህ ዘማርያን ቢማሩ ጥሩ ነው።
    የእግዚአብሄር ጸጋና በረከት ይደርበሰችሁ። ❤

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před 2 lety +18

    ውድ የተዋእዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአዋርያው ለቅዱስ ማርቆስ አመታዊ ክብረ በአል አሜን

  • @Blena1230
    @Blena1230 Před 7 měsĂ­ci +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ነው በቤቱ ያፅናችሁ

  • @johntaf7419
    @johntaf7419 Před 12 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ። ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiy-ochochoch7563
    @abiy-ochochoch7563 Před 2 lety +9

    ውድ የሠንበት ትምህርት ቤታችን አገልጋዮች እህት ወንድሞቼ በእውነት ደስ የሚያሠኝ ዝማሬ ነው!!!በርቱልኝ......ዓቢይ ከአሜሪካ

  • @bettymarkos152
    @bettymarkos152 Před 2 lety +3

    እውነት እህቶቼ ወንድሞቼ በጣም ቃላት የለኝም እኔም ከቤቱ የጠፋሁት እህታችሁን ደግሜ በቤቱ እንዳገለግል ይፍቀድልኝ በፀሎታችሁ አትርሱኝ አምላከ ማርቆስ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @iamjonas1025
    @iamjonas1025 Před 2 lety +2

    የእውነት በዚህ ዘመን የተሰራ ድንቅ መዝሙር፤ ዜማው፤ ስረዓቱ፤ ቀረጻው መልከአው ሁሉም ነገር ደስ ይላል፨ በመዝሙሩ ምክንያት ስለማርቆስ ለማወቅ ፈለጉኝ፨ ሌሎች ሰንበት ት/ቤትም እንዲህ ቢሰሩ ያምራል፨ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፨አሜን፨

  • @tube-fq1wt
    @tube-fq1wt Před 2 lety +4

    Wow እልልል እልል እልል ዝማረ መላአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪❣️

  • @tewahedofikernat3402
    @tewahedofikernat3402 Před 2 lety +13

    እንኳን ለታላቁ አባታችን ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ የእረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!
    ይህች ናት ሰንበት ት/ት !!
    አቤትትት ውበት ! አቤት ለዛ ! : ዜማው : ግጥሙ ሁሉ ነገር ተዋህዶን: እናታችን ቤተክርስቲያንን የሚገልፅ !!!!
    ዝማሬ መለዕክትን ያሰማልን : ፍፃሜያችሁን ያሳምረው !!!
    ከቅዱሱ ረድኤት በረክትን ያድለን!🙏🙏
    ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ !!!

  • @alemsegedfekede9635
    @alemsegedfekede9635 Před 2 lety +6

    የቅዱሰ ማርቆስ በረከቱ ይደርብን ፤ የኦርቶዶክስ ስርዓትን የጠበቀ መዝሙር ነው፤ ለብዙዎች አርዓያ የሚሆን ስራ ነው፤ በርቱ ፤ የተዋእዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአዋርያው ለቅዱስ ማርቆስ አመታዊ ክብረ በአል አሜን

    • @nebaighebrebrihan6210
      @nebaighebrebrihan6210 Před 2 lety

      ኣው መዝሙር እንደዚ መሆን ኣለበት፣ የዘፈን ዜማ ያለው መዛሙር መወገዝ ኣለበት።
      እንደዚ መዛሙር ስርዓቱን የጠበቀ ደግሞ መደገፍ ኣለብን

  • @tsegalegesse1467
    @tsegalegesse1467 Před 2 lety +3

    Endet edemitamru tebaeku

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ

  • @tututadesse8790
    @tututadesse8790 Před 8 měsĂ­ci +1

    ሰላም ለዝክረ ስምከ
    ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወዶሶ(2)
    ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ
    ወለሥጋየ ቀድሶ(4)
    ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
    በፍቅር ስንጠራ ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
    አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገሰ
    ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለእዕይንቲክ ፍሱሓት ወብፁዕት (2)
    ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት (2)
    የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ
    ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
    ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
    ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስግና ይሁን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በትጋድሎ (2)
    ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ውትሣህሎ(2)
    ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
    ስይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
    በሰው ልጆች ልቡና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
    ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለአእዳዊከ በሐብለ አጽራ
    እለተዓሥራ (2)
    ሊቀጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን
    በእንተ ፍቅራ(2)
    ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
    ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
    ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
    ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለመንክርከ አዳ ወሐዋዝ (2)
    ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ(2)
    በጨለመችው ምድር እንደጨረቃ ላበራ
    በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
    በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
    ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ (3)

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +5

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ለሁላችሁም የተዋህዶ እንቆዎች እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️እልልልልል🕊️

  • @natnaelgetahun1414
    @natnaelgetahun1414 Před 2 lety +2

    😢 egziabher tsegawun yabizalachihu tium zimare newu ye kidus markos erefit beal kalefem enkuan yihe zimare ke semaetu gar liyu gingnunet endinoregn adirguwal bertu wendm ehitoche lelam entebikalen

  • @michaiahlove4736
    @michaiahlove4736 Před 2 lety +5

    መንፈስ የሚያድስ የማይጠገብ መዝሙር ተባረኩልን🙏🙏🙏መላእክት ዘማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-b2lyrics
    @user-b2lyrics Před 2 lety +3

    Be ewnetu betam mert sera new zemare melaektn yasmaln ye agelglot zemnachun yebarkew share like eyaregen enabertatachew

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +8

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል👏🏻 ❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤ አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአባታችን ቅዱስ ማርቆስ ረዴት በረከት በእኛ ላይ አድሮ ይኑር አሜን በእውነት

  • @HoheteMengeseteSemayat
    @HoheteMengeseteSemayat Před 2 měsĂ­ci +1

    ++መልክአ ማርቆስ++
    ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወደሶ
    ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ
    ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
    በፍቅር ስንጠራው ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
    አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገድ
    ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት
    ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት
    የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋህዶን ላስተዋሉ
    ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
    ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
    ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ
    ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ
    ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
    ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
    በሰው ልጆች ልቦና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
    ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዓሥራ
    ሊቀ ጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ
    ፍቅራ
    ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
    ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
    ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
    ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴህን ለሳቡን
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
    ሰላም ለመልክእከ አዳም ወሐዋዝ
    ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ
    በጨለመችው ምድር እንደ ጨረቃ ላበራ
    በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
    በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
    ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
    የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
    ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን (3)አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 😘😘😘😘😘

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety +1

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚያብሄር ረጅም እድሜን ከጤናጋር ተመኝሁላችሁ እህትና ወንድሞቼና እህቶቼ የኦርቶዶክስ ድንቅ ዘማሪዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ ዘንድ ሰ/ት/ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልል አጅግግግግግ ደስ አለኝ። ተመሰጠች ነፍሴ። አባታችን ማርቆስ። ንዑደድ ክቡር ሊቀ ጳጳሳችን በልጆችህ መዝሙር እየዘለለልን ዘመርን ባርከን።

  • @KasahunAlemu-bu7ow
    @KasahunAlemu-bu7ow Před 7 měsĂ­ci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞችና እህቶች በቤቱ ያፅናቹ የምታገለግሉት አምላከ ቅዱስ ማርቆስ

  • @melkamwondem4803
    @melkamwondem4803 Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውስጤ ለምን ለቅዱስ ማርቆስ መዝሙርየለውም ብዬ እጠይቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ ጥዑም መዝሙር አሰማችሁን:::🙏🙏🙏

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety +12

    እልልልልልልል አጥንት የማለመልም ዝማሪመለአክት ያሰማልን በጣም ታምራላችሁ ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መታደልነው በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያጥናችሁ 🙏🙏🙏😍

    • @tututadesse8790
      @tututadesse8790 Před 9 měsĂ­ci

      ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወዶሶ(2)
      ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ
      ወለሥጋየ ቀድሶ(4)
      ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
      በፍቅር ስንጠራ ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
      አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገሰ
      ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለእዕይንቲክ ፍሱሓት ወብፁዕት (2)
      ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት (2)
      የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ
      ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
      ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
      ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስግና ይሁን
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በትጋድሎ (2)
      ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ውትሣህሎ(2)
      ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
      ስይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
      በሰው ልጆች ልቡና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
      ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላምለአዳዊከ በሐብለ ጽራር
      እለተዓሥራ (2)
      ሊቀጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን
      በእንተ ፍቅራ(2)
      ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
      ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
      ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
      ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ (2)
      ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ(2)
      በጨለመችው ምድር እንደጨረቃ ላበራ
      በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
      በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
      ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግን
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ (3)

  • @HaBir16
    @HaBir16 Před rokem +4

    ጥዑም ዜማ.... የቤተክርስቲያን ስርዓት ማለት ይህ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💛❤💒💒💚💛❤💒💒🙏🙏🙏

  • @NEBAg01
    @NEBAg01 Před 2 lety +5

    የሚማርክ ድንቅ ዝማሬ ነው አምላከ ማርቆስ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @belaynegasa8767
    @belaynegasa8767 Před 2 lety +9

    የሕወትን ቃል ያሰማልን!!!
    ሁሉም ክርስቲያኖች አይተን እያጠናን እንዘምር ዘንድ ሙሉ የመዝሙሩ ዘር አብሮ ብኖሩ (ብፃፉ) የበለጤ መልካም ነበር፡፡

    • @zekariasnegede2830
      @zekariasnegede2830 Před 2 lety +9

      ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወዶሶ
      ማርቆስ አቡየ ሐድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ
      ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
      በፍቅር ለሚጠሩት ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
      አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገስ
      ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኽው ሰላምታ ይድረስ
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት
      ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት
      የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋሕዶን ላስተዋሉ
      ነቢያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
      ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
      ለከዋክብት ዐይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ
      ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ
      ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
      ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
      በሰው ልጆች ልቡና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
      ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዓሥራ
      ሊቀጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራ
      ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
      ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
      ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
      ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ
      ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበለ ጌጋይ ውኂዝ
      በጨለመችው ምድር እንደጨረቃ ላበራ
      በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
      በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
      ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ

    • @addisbelachew2708
      @addisbelachew2708 Před 9 měsĂ­ci +1

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @fkr1413
    @fkr1413 Před 2 lety +1

    zemare melaek yasemaln .....getmun ebakachhu lakulgn ebakachu ebakachhu

  • @tube896
    @tube896 Před 11 měsĂ­ci +1

    አቤት ልብን ሰርስሮ ጥዑም የሆነ መዝሙር ነዉ ግሩም ነዉ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ በጠዋቱ በእመቤቴ ፍስልታ እርግታ ፆሜን በዚህ ምርጫ መዝሙር ፈታሁ አቤት ወተት ነዉ በእውነት

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል የቅዱስ ማርቆስ በረከት እረዴት አይለየን እንኳን አደረሳችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🕯🕯🕯✝️

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ

  • @user-hf6hw1cm5v
    @user-hf6hw1cm5v Před 8 měsĂ­ci +1

    ድንቅ ዝማሪ ነዉ ሐዋርያዉ ቅዱስ ማርቆስ ያገልግሎት ያገልግሎት ዘመናችኹን የተባረክ ያድርግላችኹ

  • @berekettamirat3105
    @berekettamirat3105 Před měsĂ­cem +1

    ነፍስ የሚመስጥ ጥዑም ዝማሬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 7 měsĂ­ci +1

    እጅግ ጥዕም ዝማሬ። ድገሙን ድገሙን። ግጥሙ አብሮ ቢጻፍ ደግሞ እጅግ መልካም ነው። ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን።

    • @minoshirianton1001
      @minoshirianton1001 Před 7 měsĂ­ci

      ✞መልክአ ማርቆስ✞
      ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘአፈ መልአክ ወደሶ
      ማርቆስ አቡየ ሓድስ ሕሊናየ ወለሥጋየ ቀድሶ (፪)
      ከልሳናችን ሲወጣ ክፉ መንፈስን ለሚያርቅ
      በፍቅር ስንጠራው ለሚጣፍጥ ከማር ይልቅ
      አጋንንትን ለሚያርድ በድምጸቱ ሞገስ
      ለብፁዕ ክቡር ስምህ ይኸው ሰላምታ ይድረስ
      የመላእክት አንደበት ለሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለአዕይንቲከ ፍሱሓት ወብፁዐት
      ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሐዋርያ ወሰማዕት(፪)
      የአምላክን ሥጋ መልበስ ተዋህዶን ላስተዋሉ
      ነብያት ያላዩትን በማየት ለመሰከሩ
      ከምድር ብልጭልጭ ይልቅ ለመረጡ የሰማዩን
      ለከዋክብት አይኖችህ ዛሬም ምስጋና ይሁን
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ በተጋድሎ
      ማርቆስ ብፁዕ ካህነ ረድኤት ወተሣህሎ(፪)
      ነገሥታትን ሳይፈራ ወንጌልን ለሰበከ
      ሰይጣንን ድል ነስቶ ምእመናንን ለማረከ
      በሰው ልጆች ልቦና ለዘራ ቃለ ወንጌልን
      ለእሳታዊ ልሳንህ ሐዲስ ስብሐት አቀረብን
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለአዕዳዊከ በሐብለ አጽራር እለተዘዓሥራ
      ሊቀ ጳጳሳት ማርቆስ ለቤተክርስቲያን በእንተ ፍቅራ(፪)
      ለቤተክርስቲያን በመቅናት ጣዖታትን ለሰበሩ
      ቅዱሱን የጌታ ወንጌል በክርታስ ለከተቡ
      ከደዌያት ለፈወሱ በመዳሰስ ሕሙማንን
      ለቅዱሳን እጆችህ ውዳሴ ይድረስ አሁን
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ
      ሰላም ለመልክዕከ አዳም ወሐዋዝ
      ማርቆስ አዕድወኒ እማዕበል ጌጋይ ውኂዝ(፪)
      በጨለመችው ምድር እንደ ጨረቃ ላበራ
      በደማቅ ጸዳሉ ብዙዎችን ለጠራ
      በእምነት የሚያዩትን ፈጽሞ ደስ ላሰኘ
      ለብርሃናዊ መልክህ አንደበታችን ተቀኘ
      የመላእክት አንደበት የሚያመሰግንህ
      ማርቆስ አባታችን ሰላም እንበልህ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን ማኅተቶ😍ኢትዮጵያ ተዋህዶ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ተዘረጋለች የሰንበት በረከት ያካፈለን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ዕልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ

  • @hilenazewde8489
    @hilenazewde8489 Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-lx1zc6qp5b
    @user-lx1zc6qp5b Před 2 lety +4

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺💒💒💒💒💒💒 የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛላቸሁ በርቱ በቤቱ የፅናችሁ አሜን🙏🙏

  • @martawolde5270
    @martawolde5270 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልል። ዝማሪ። መላህክት። ያሠማልን

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እል ልል ልል ልል ልል
    እልል ልል ልል ልል ልል
    እልል ልል ልል ልል❤❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏😍❤💒❤

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 Před 2 lety +4

    ዘመናቹ ይባረክ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
    ወይ ጉድ በነዛ ዝላይ መዝሙር ስልኬ ተጨናንቆ ነበር።

  • @jerryjerry958
    @jerryjerry958 Před 2 lety +2

    Enkuwan adersen
    Zemarea melahikt yasmaln

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety

      አሜን አብሮ ያሰማን
      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ

  • @elenitariku8758
    @elenitariku8758 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ

  • @abrahamteshome4623
    @abrahamteshome4623 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በአገልግሎት ያበርታቹ

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 Před 2 lety +3

    ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ጥኡም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ከሀዋርያው ቅዱስማርቆስ እረዴት በረከት ያሳትፈን የሰላም አምላክ ሰላሙን ያምጣልን የጊዜው ባለቤት ጊዜውን ይባርክልን ይቀድስልን አሜንንን

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @yeabsiramistre9139
    @yeabsiramistre9139 Před 2 lety +2

    Zimare melaiktn yasemaln💓💓💓ye hawaryaw bereket rediet yiderbachu!

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ

    • @yeabsiramistre9139
      @yeabsiramistre9139 Před 2 lety

      @@elisabethayalew2133 💓💓

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መ ላእክት ያሰማልን ቅዱስ ማርቆስ በረከቱ ይደርብን

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety +1

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ

  • @girmachewteshome357
    @girmachewteshome357 Před 2 lety +2

    ተባረኩ

  • @lijmatu2488
    @lijmatu2488 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @girmachewteshome357
    @girmachewteshome357 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 Před rokem +1

    ዝማሬ መለአክን ያሰማልን ሰንበት ትምህርት ቤቴ ትዝ አለኝ አባቴ ማርቆስ ለደጅህ አብራኝ ያሳደከኝ

  • @fromethopian864
    @fromethopian864 Před 2 lety +2

    Zemare malaeki yasamaleni Amen 🙏🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖🙏💖

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒🇪🇹❤🙏🙏

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před 2 lety +2

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ

    • @user-jv6ki6ht6q
      @user-jv6ki6ht6q Před 2 lety

      @@elisabethayalew2133 አሜን ፫ እንጠብቃለን

  • @Tube-yx7px
    @Tube-yx7px Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @yoftahegebru8013
    @yoftahegebru8013 Před 2 lety +2

    Zemara melaikt yasemalen

  • @nardosdawit6901
    @nardosdawit6901 Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግንቦት 13 7ሰዓት ላይ በቅድስት ስላሴ አዳራሽ ተገኝተን ደሞ ይህንን ድንቅ ዝማሬ እንመርቃለን እንዳትቀሩ

  • @kassayeaberash5957
    @kassayeaberash5957 Před 2 lety +2

    Zemare melaeketn yasemalen yaseman

  • @danieltk2045
    @danieltk2045 Před 8 měsĂ­ci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! ምላለ ሁሉም ሰ/ትቤት እንደዚ ቢዘምሩና ቢጭኑልን ማንም እየተነሳ የቤተክርስቲያን ስርአት ባላዛነፈ ነበር:: we need more mezmur/ videos.

    • @EtholoveSeewt-cj9rj
      @EtholoveSeewt-cj9rj Před 26 dny

      ልክ ነዉ ይህን ሀሳብ እጋራለሁ በተለይ ዝማሬ ላይ ዘፈኑንም ምኑንም ለሚያሰሩ ለሚሰሩና ቤተክርስቲያንን ለምናሰድም ።

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen zemare malakata yasaman 🙏🙏💞💕🥰

  • @helendani589
    @helendani589 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏 በቤቱ ያፅናልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ከቅድስ ማርቆስ በረከት ለሁላችን ያድለን አሜን 🙏

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ ዘንድ በአክብሮት ተጠርተናል

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያብዛልን አሜን

  • @tariketarike8977
    @tariketarike8977 Před rokem +1

    እንዴት ደስስስስስ ዪላል ረጋ ያላቹ ፈጣሪ ዘመናቹ ዪባርክ

  • @fastfast4519
    @fastfast4519 Před 2 lety +2

    አሜን።አሜን።አሜን።❤❤❤❤❤❤

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Před 9 měsĂ­ci +1

    Ameen Ameen Ameeen Zemare Malikt Yasemln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiyfekera8713
    @abiyfekera8713 Před 2 lety +3

    Markos hawareyawe. Sebeke be eskenederia sebeke be rome bemelawe aleme.

    • @elisabethayalew2133
      @elisabethayalew2133 Před 2 lety

      አሜን አብሮ ያሰማን የተቀረቱን መዝሙራት ስብስብ ለመመረቅ ግንቦት 13 በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ አዳራሽ በ7:00 እንገናኝ ዘንድ በአክብሮት ተጠርተናል

  • @bisrathabte2327
    @bisrathabte2327 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። የቅዱስ ማርቆስ ረድኤት በረከት ከኹላችን ጋር ይኹን።

  • @zeritumelak8353
    @zeritumelak8353 Před 2 lety +2

    Zimare melayikite yasemalen betam tamiralachu be betu yatsinachu

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo8883 Před 2 lety +2

    Zimare Melaheket Yasemalen

  • @wassihuntemtme4323
    @wassihuntemtme4323 Před 2 lety +3

    ዝማሬውን ለራሳችን ከመስማት በዘለለ ሌሎችም እንዲሰሙት እናጋራው በተጨማሪም ግንቦት 13/2014 ዓ.ም ህን ዝማሬ ጨምሮ ሌሎችም የተካተቱበት ትምህርታችን ይህ ነው የተሰኘው ዝማሬ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በዕለቱ በመገኘት አገልግሎቱን እንደግፍ የአባቶች ቡራኬ እንቀበል፡፡

  • @senduhailu2534
    @senduhailu2534 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን:: በእውነት የመላእክትን ዝማሬ የመሰለ ልብን ሰርስሮ እውስጥ የሚገባ የሚያፅናና የምስጋና መዝሙር! የሓዋርያው ቅዱስ ማርቆስ አምላክ ይጠብቃችሁ አገልግሎታችሁን ይባርክ ያስፍ:: ቅድስቲቱን ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ቤተክርስትያናችንን ሐገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን::

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 Před 2 lety +1

    ምንኛ መታደል ነው በወጣትነት እግዚአብሔር እያመሰገኑ በቤተክርስቲያን መኖር ከዚህ የተሻለ ህይወት የለም በእርግጠኛነት እግዚአብሔር ሕይወታችሁን ያስተካክላል በጥሩ መንገድ ይመራቹሃል ::እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርካችሁ ::

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱሱ አባታችን እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rd5em3pg7j
    @user-rd5em3pg7j Před rokem +1

    በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤

  • @EdenMercy
    @EdenMercy Před 2 měsĂ­ci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @odroashaoycha5926
    @odroashaoycha5926 Před 2 lety +3

    አሜን!!!💚💛❤🙏🙏🙏

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu86 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen 💚💛❤️🙏🙏🙏....

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእውነት

  • @adaneargwe6803
    @adaneargwe6803 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ! ዝማሬ መላክትን ያሰማልን: 💛️

  • @senaittsegay5330
    @senaittsegay5330 Před 2 lety +1

    Orthodoxsawe leza yalew mezmur wede semayat ememst mezmur.zemare melaketn yasemalin

  • @tigistmuluken8656
    @tigistmuluken8656 Před rokem

    ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ጥዑም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @meronabraham9457
    @meronabraham9457 Před 2 lety +1

    ሽብሸባው በጣም ያምራል

  • @dagimawimillion-wb2pl
    @dagimawimillion-wb2pl Před 11 měsĂ­ci +1

    በውነት ድንቅ መዝሙር ነው በርቱ

  • @mggb9549
    @mggb9549 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን 🙏