EOTC TV MEZMUR | ሰብሕዎ ለአምላክነ | ልዩ የሕብረት ዝማሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2023

Komentáře • 105

  • @tersite858
    @tersite858 Před rokem +34

    ዘምሮ ላበረከተልን ለቀሲስ መልዓከፀሐይ መኮንን ለእናንተም በህብረት ውብ አድርጋችሁ ለዘመራችሁልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ!!

  • @all-one1219
    @all-one1219 Před 8 měsíci +6

    ተመስገን ተመስገን ይላል የተጎበኘ ሰው ፣
    ከጥፋት ከጉስቁልና ከሞት የመለሰው ፣
    ይቀባል ከታች አንስቶ ከእረኝነት ቦታ፣
    ፀጋው ብዙ ነው ምሕረቱ የጌታ ፣
    ዘምርው ላበረከቱልን ለቀሲስ መልዓከፀሐይ መኮንን ለእናንተም በህብረት ውብ አድርጋችሁ ለዘመራችሁልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ!!

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +15

    ዝማሬ መልዓክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹህ ይባርክልን 🙏❤️ ድንቅ ጡዑም መዝሙር በእውነት ውበታችን ኦርቶዶክስነት የተገለጠበት ነው ክብር ለጌታችን ይሁን ❤️🙏

  • @zerihunchekol8975
    @zerihunchekol8975 Před 10 měsíci +12

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    እንዲህ ኦርቶዶክሳዊት ዝማሬ እየተዘጋጁ ቢቀርብ ሌላ መመኘት ሆነ ማየት አያስፈልገንም በርቱልን የእስራኤል አምላክ ከናተ ጋር ይሁን

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před 10 měsíci +10

    ይህ መዝሙር የአባታችን ቀሲስ መልአከ ፀሐይ መኮንን ዝማሬ ነው።በነፍሴ ነው የምወደው ።
    ተወዳጆች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Před rokem +13

    አቤት ውበት ተዋህዶ 😊 ዝማሪ መልእክት ያሰማልን

  • @tila8143
    @tila8143 Před 10 měsíci +7

    ከረጅም ዓመት በኃላ እነሆ ዛሬ ሰማሁት አቤት እንዴት ሰምቼ ልጥገበው:: የበለጠ ውብ አድርጋችሁ ዘመራችሁት:: ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ማለት ይህ ነው:: እርጋታችሁ ድምፃችሁ ምን ልበል:: በእውነት መንፈስ ቅዱስ ኅሌናችንን የመለሰበት ያፅናናበት ዝማሬ ነው :: ተባርኩ በአገልግሎት ያበርታችሁ

  • @senaitchane6321
    @senaitchane6321 Před rokem +7

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውነት ነፍስ የሚያሳርፍ ጥኡም ዝማሬ በቤቱ ያጽናቹ መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐💐👏💐👏💐

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 Před 13 dny

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ!!! እርግት ስክን ያለ መንፈስን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስተሳስር መዝሙር!!! በዚህ ጊዜ እንዲህ ያለ ዝማሬ ማግኘች መባረክ ነው። መዝሙሩ ሁሉ ከዘፈን አልለይ, ሽብሸባው ዳንስ ጭፈራ, ከበሮ ምቱ እንደ ባለ ዛር መሽከርከር በሆነበት በዚህ ዘመን!!!

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před 11 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🙌🙌❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌹🌹🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @tube896
    @tube896 Před rokem +4

    ማሮቼ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እንዲህ እንዳላቹ በኢየሩሳሌም በቀኙ ይቀበላቹ

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 10 měsíci +3

    ይህ ነው ሰማያዊ ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 10 měsíci +2

    አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን በርቱልን

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤👏👏👏😍🌹🌹❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህቶቻችን

  • @hxjcckcig
    @hxjcckcig Před rokem +2

    መንፈስ ን የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @meronyhannes155
    @meronyhannes155 Před 10 měsíci +1

    Mezmer endzh erga sele betam dese yelal ketamu yetnesa atentent yemyalmlm yemlakte zemaren yasemalne❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Před 9 měsíci +1

    በእዉነት ነብስና ስጋን የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን,,,,,

  • @astergeresu9534
    @astergeresu9534 Před 10 měsíci +1

    የፍኖተ ፅድቅ ክበሮ መቺ ።የአባታችንን መዝሙር እንዳትወስዱብን።

  • @BetelhemAdise-ff4wu
    @BetelhemAdise-ff4wu Před 6 měsíci

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተዋህዶ ውቤቴ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ አሜን አሜን አሜን!

  • @BettySweetie
    @BettySweetie Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት የሰማልን❤❤❤❤❤

  • @nawapopo9937
    @nawapopo9937 Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን ምስጋና ለእርሱ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @user-EOTC
    @user-EOTC Před 10 měsíci +1

    ጥዑመ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem +1

    እልልልልልልል❤❤በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፄናችሁ

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8t Před 10 měsíci

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን
    ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር 🕊

  • @alemayehuadane2648
    @alemayehuadane2648 Před 10 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ!!!

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 Před rokem +1

    የመላእክትን ጥዑመ ዝማሬን ያሰማልን

  • @bini1623
    @bini1623 Před rokem +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህቶቻችን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 Před 6 měsíci

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryabayneh5647
    @maryabayneh5647 Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የሕብረት ዝማሬ በነፍሴ ነው የምወደው አብሶ የንስሀ መዝሙር ለነፍስ ምግብ ስለሆነ በዚህ ቀጥሎበት አግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን

  • @matihabesha
    @matihabesha Před 7 měsíci

    እንዴት እንደምታምሩ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 10 měsíci

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን

  • @tgebreselase
    @tgebreselase Před rokem +7

    ዝማሬው የመልአከ ጸሐይ መኮንን ሆኖ ዘማሪት የትምወርቅ ማለቱ ለምን አስፈለገ ከበሮ በእርሷ ቢባል ይሻላል። ዝማሬውን በኅብረት ስለሆነ የዘመሩት

    • @fasika9507
      @fasika9507 Před 10 měsíci

      እኔም የገረመኝ እሱ ነው🤔
      በዛ ላይ ጨርሰውም አልዘመሩትም የመጨረሻው ስንኝ አላስገቡትም 🤔
      ፍኖተፅድቅ መንገድ እያስጠረገ እንዳይሆን?

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 10 měsíci

      እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር እርግት ባሉ አባት እንደተዘመረ አውቃለሁኝ ደጋግሜ ነበር እሰማው የነበረው

  • @user-wk7nu3vf1d
    @user-wk7nu3vf1d Před 5 měsíci

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ዝማሪ መላእክትን ያሰማችሁ

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Před 6 měsíci

    Glory to the Almighty God!!!

  • @tube-cs2mb
    @tube-cs2mb Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @_eltube534
    @_eltube534 Před 9 měsíci

    ሰብህዎ ለአምላክነ ሀሌ ሉያ ለእግዚአብሔር

  • @lishantekabe8760
    @lishantekabe8760 Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-K_9h7
    @user-K_9h7 Před 6 měsíci

    ❤😍🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ermiasbiza6468
    @ermiasbiza6468 Před 8 měsíci

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @edengebremedhin4078
    @edengebremedhin4078 Před měsícem

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @user-xk8jg5ds6w
    @user-xk8jg5ds6w Před 8 měsíci

    ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን

  • @Hiwisol-cz7sz
    @Hiwisol-cz7sz Před 10 měsíci

    zmare melaekt yasemaln abet wbetachu ergatachu des sil ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naturalfacts-ie8cq
    @naturalfacts-ie8cq Před 10 měsíci

    Thank You Yetmwork I kow her befre 30 years a go ,She was very active in EOTC Mezmur when we were vist church out of Addis and her song was very likly among visters .

  • @arabtowers1682
    @arabtowers1682 Před 10 měsíci

    Zemare melakiten yasemalen elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele

  • @user-it3hb6dx2o
    @user-it3hb6dx2o Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hewikalientertainment5915
    @hewikalientertainment5915 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-bi6tr2qf6c
    @user-bi6tr2qf6c Před 9 měsíci

    🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před 10 měsíci

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @mekdelawittariku7211
    @mekdelawittariku7211 Před 10 měsíci

    Zmare melaektn yasemaln

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @kasay67
    @kasay67 Před 10 měsíci

    ❤ዝማላእክት ይሰማልን❤

  • @rediettesh2022
    @rediettesh2022 Před 11 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tenaz121
    @tenaz121 Před 7 měsíci

    zemare melaikt yasemaln🙏🙏🙏

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 Před 10 měsíci

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን👏👏👏❤❤❤

  • @arabtowers1682
    @arabtowers1682 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen 🙏

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰሜልን

  • @azebmulugetaazebmulugeta6284
    @azebmulugetaazebmulugeta6284 Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማቹ

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 Před rokem

    Zemari melekiti yesemalni👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒😍❤❤❤💐💐💐💐

  • @alemayehugetahun9810
    @alemayehugetahun9810 Před 10 měsíci

    ZEMARA MELAKE YASEMALEN ! TEBAREKE ❤❤❤

  • @user-tk3gq9qt8o
    @user-tk3gq9qt8o Před rokem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @abebamebrahtu1889
    @abebamebrahtu1889 Před rokem

    Zemare Melaket yasemalen

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 10 měsíci

    አሜን ተባረኩ❤❤❤❤

  • @yenabeachyenaloveyenalove7096

    Zemare melken yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-co4hp9xd3q
    @user-co4hp9xd3q Před rokem

    Zamare malkte yasmalen Amen Amen Amen 🙏🙏

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Před 10 měsíci

    Zameri meleketen yesemaln

  • @senaitchane6321
    @senaitchane6321 Před rokem

    እልልልልል👏👏👏👏👏

  • @kalebwuhib9291
    @kalebwuhib9291 Před 9 měsíci

    Le ehtocha hene zemare melakete yasmalene ,Kaleb hiwot yasmalene amen amen amen

  • @zinashayalew7423
    @zinashayalew7423 Před 10 měsíci

    ግጥሙን አስቀምጡልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 10 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @BettySweetie
    @BettySweetie Před rokem

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yeshiberihun6798
    @yeshiberihun6798 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 Před rokem

    Amen Amen Amenእልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @arabtowers1682
    @arabtowers1682 Před 10 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 Před 11 měsíci

    አበላሻችሁት ይቅር ይበለን😢😢😢

  • @ኪዳነምህረት9930

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @williyamaustin2106
    @williyamaustin2106 Před 3 měsíci

    Why don't you add ABATACHININ MELAKE TSHAYNIN????? Abatachin kalhiwotin yasemalin. Enantem God bless you!

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před rokem +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንነ አሜን ፫❤❤❤
    ክራሩ ሁቱም ትጉሩምና የሙዚቃ መሳሪያ አደል በአሁኑ ጊዜ ያለሱ አዘመርም ለምን

    • @user-uk4sg2qs2x
      @user-uk4sg2qs2x Před rokem

      ብዙም ዜማ አለመራኝ ዝማሬ ጡማ ዝማሬ በማህበራ ቅዱሳን ለይ ነዉ ሽብሻማ ከና ከበሮ የክረሩ ድምጽ 😢😢😢😢

    • @haleluyatube19
      @haleluyatube19 Před rokem

      ያሳዝናል

  • @AlemOffigaha
    @AlemOffigaha Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የናተን ማሕበር መቀላቀል እፈልጋለው እዴትነው የማገኛችው?

  • @Solyana335
    @Solyana335 Před rokem

    🙏🙏🙏🙌🙌🙌🥰🥰🥰❤️❤️❤️💒💒💒

  • @detoo0007
    @detoo0007 Před rokem

    እልልልልልልልልልል❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @TizazuShimales-so4sk
    @TizazuShimales-so4sk Před rokem

    ለዘሜሬ ልሳን ዝሜሬ መላእከትን ያሰመልን ክራሩ ግን ከቃናው የወጣ ይመስላል ለወዳፍቱ እንዳዝ ያለ ክራር ይዘችው አተውጡ

  • @ruhama1017
    @ruhama1017 Před rokem

    እኔንም እስኪ አባል አድርጉኝ

  • @zikirepertostewahedo2103
    @zikirepertostewahedo2103 Před 10 měsíci

    መዝሙሩ ጥሩ ነበር ጊታር የሚመስለው ድምጽ ባይኖር ኖሮ። ጊታር የዓለማዊ ዘፈን መጫወቻ ነው። ክራር የሚመስለው ነገር ድምጹም አመታቱም የጊታር ነው። ይህ መንፈሳዊ ይዘቱን አበላሽቶታል።

  • @fasika9507
    @fasika9507 Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🏾
    🙋‍♀️ መዝሙሩን የመጨረሻውን ስንኝ ምነው ቆረጣችሁት? ሲቀጥል በህብረት ዘምረው ሳለ የአንድ ዘማሪሥም ነጥሎ መፃፍ ለምን አስፈለገ?🤔 ፍኖተፅቅድ ወደዚህም እየተንደረደረ እንዳይሆን🛑🛑🛑
    ለማንኛውም የመዝሙሩን ባለቤት የአባታችንን ፈቃድ አግኝታችሁ እንደዘመራችሁት ተስፋ እናደርጋለን።

  • @emukasa7979
    @emukasa7979 Před 8 měsíci

    አነድ ጥያቄ አለኝ መዝሙሮች ያሬደዊ ሆነው ሳለ የመዝሙር ኘሳሪያ በከበሮ በማሲንቆ በበገነ በክራሩ ለተባለው ሰለምን የጊታር ደምፅ አነዲመሰል በኤሌክትሪክ ክራራ መሲንቆ ተተካ የህን አግዚያብሔር አይፈቅድም በመፀሀፍ ቅዱስ ህግ አንዘምር ከራሩ በገናው መሲንቆው ከምን አነደሚሰራ ተፅፎአል የአለም ዘፈኖች ፒያኖ ጊታር ደምፃቸው ለአለማዊ እበደት ከሰይጣን ግዛት ከሲኦል አሳት አድርሶ የሚመለስ ደምፅ አነዳይሆን ተጠነቀቁ ይህ የኤልከቶኒክሰ ከራ ማሲነቆ ፈፅሞ ባትከተሉ ድመፁ አግዚያብሔር የሚፈቅደው ነውን አሰተውሉ መዝሙሩ መልካም ነበረ

  • @ethiopiatube6857
    @ethiopiatube6857 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወደ አውደምህረት ከመውጣታችሁ በፊት ተነጋገሩ ቤተክርስቲያን ወክላችሁ ነው የቀረባችሁት ሽብሻባውም ተለያይቷል የእኛው ቤት ከሆነ ማለቴ ነው
    ሌላው ይህ ትክክለኛው የኢኦተቤ ሚድያ ነው የሆነ የሚረብሽ ድምፅ አለ ይቅርታ ከፍተ ጽድቅ ከሚባሉበት ጋ የሚቀራረብ ነገር አለው የከበሮው፣የመሰቆው፣የክራሩ ድምፅ ቤት አልመታም ከጭብጫቦው ጋር ይጋጫል የእኛው ቤተ ከሆነ አስተካክሉ ተመሳስሎ የመጣህ ከሆንክ ደግሞ ተገለጥ

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 Před 10 měsíci

    ዝማሪ መልአክት ያሰማልን!❤❤❤❤❤

  • @user-nz2il1fq3x
    @user-nz2il1fq3x Před rokem

    Zmare melaekt yasemaln

  • @Sadela-ly9tp
    @Sadela-ly9tp Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @user-it3hb6dx2o
    @user-it3hb6dx2o Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @eyassukassaw3001
    @eyassukassaw3001 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dorcasjobe-hj7wo
    @dorcasjobe-hj7wo Před rokem

    ❤❤❤❤