ከግብፅ፣ ከሱዳን፣ ከጣሊያንና ከእንግሊዝ የመጣ የቤተ ክርስቲያን ፈተና || ማወቅ ግዴታ ነው ክፍል 4 || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • ከግብፅ፣ ከሱዳን፣ ከጣሊያንና ከእንግሊዝ የመጣ የቤተ ክርስቲያን ፈተና || ማወቅ ግዴታ ነው ክፍል 4 || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 195

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 7 měsíci +2

    መምህር ረጅም እድሜ
    ከሙሉ ጤና ጋር አምላካችን
    እግዚአብሔር ይስጠዎ
    እንወዶታለን
    እናከብሮታለን
    የእኛ አባት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fq8vz5kg4o
    @user-fq8vz5kg4o Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před 7 měsíci +2

    Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @felekebeharu9900
    @felekebeharu9900 Před 7 měsíci +2

    ፀጋውን ያብዛሎት አባታቺን እድሜ ጤና ይስጦት ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 7 měsíci +2

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤እኛም የሰማነዉ ፈጣሪ በልቦናችን ያሳድርልን እረ በጣም ጠቅሞናል የኔ ዉድ መህምሬ የማይጠገብ ትምህርት ነዉ አሜነ አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 7 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @skwt8566
    @skwt8566 Před 7 měsíci +4

    ቃልህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር። ዘረኝ ነትን ያጠፋለልን ፍቅር ይስጠን😢

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 7 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @weddyalamu-qg3iz
    @weddyalamu-qg3iz Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @genettesfa4142
    @genettesfa4142 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም አድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Před 7 měsíci +2

    ልቦና ይስጠን እውነተኛውን መንገድ እግዚአብሔር ይምራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 Před 7 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 7 měsíci +3

    Amen Amen Amen Memeher Egezhaber yetebekelene Keber yesetelene

  • @bangalbangla2083
    @bangalbangla2083 Před 7 měsíci +12

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የማናውቀውን ታሪካችነን ስላስተማሩን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችንን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před 7 měsíci +1

    አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ ቀሪ: ዘመንዎን: ይባርክልዎት ።❤❤❤

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Před 7 měsíci +3

    መምህራችን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 7 měsíci +1

    አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን በእድሜ የቀይልን ❤❤❤❤ ሰላም ለገረችን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Před 7 měsíci +5

    እንኳን ደህና መጡ ለዝች ቀን ያደረሰን ቸር አምላካችን ይክበር ይመስገን መምህራችን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አጽራረ ቤተክርስቲያን ያስታግስልን አገራችን ከዚ ያለችው ችግር መከራ በቅዱሳን ጸሎት ይማረን ይቅር ይበለን እንደሓጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን የሰማነው በልቦናችንን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Před 7 měsíci +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ የሚናውቀው እያወቅን ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Před 7 měsíci +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meronaberraabebe9615
    @meronaberraabebe9615 Před 7 měsíci +2

    ትክክል መምህራችን! አንድ እንሆናለን! አሜን

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Před 7 měsíci +3

    Memeherathegne kale heywete yasemalegne augneme ayeteweneme egzabehere 🙏🙏

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před 7 měsíci +2

    በእውነት ተመስጨ ብዙ ነገር የያዝኩበት ተከታታይ ትምህርት ነው💚🙏

  • @hwatii
    @hwatii Před 5 měsíci

    Amen 💖💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖💖 amen 💖

  • @user-km8iz3ee9e
    @user-km8iz3ee9e Před 7 měsíci +3

    Amen amen amen abatachg❤❤❤

  • @helenmorris7673
    @helenmorris7673 Před 7 měsíci +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeMaryamlij-if3cw
    @yeMaryamlij-if3cw Před 7 měsíci +3

    Ameeee Ameeeen Ameeeen abatachin tsegawun yabzalachu❤

  • @TGTG-ke6tj
    @TGTG-ke6tj Před 7 měsíci +8

    በጣም ወሳኝ የሆነ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 7 měsíci +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን አምላክ ቅዱሳን የፍቅር አምላክ አንድነታችንን ይልሰልን ማሰተዋልና ጥበቡን ያደለን

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 Před 7 měsíci +3

    Amen! Kalehiweten yasemalen😊

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před 7 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እርሶ ከልጅነታችን እያስተማሩን እየለፉልን ነው ለእኛም ሰሚ ልብ ይስጠን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 7 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🌿💐🌾🌺🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 7 měsíci +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን እግዚአብሔር አገራችን እና እዝቦችን ይጠብቅልን አሜን ሰላም ለአገራችን 👏👏👏❤❤👏👏

  • @tktyemariam
    @tktyemariam Před 7 měsíci +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @nomnanoto
    @nomnanoto Před 6 měsíci

    እፁብ ድንቅ ትምህርት ቃል ህይወትን ይሰማልን አባታችን ❤❤❤❤

  • @ZainaZee-p8z
    @ZainaZee-p8z Před 7 měsíci +2

    Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin memeharchin igizihaber idme xen yisixilin faxir agrachinin itipiyani yixibqilin ❤❤❤

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 7 měsíci +1

    ጌታ ሆይ አንድ አድርገን
    እኛንም በቤታችን በእምነታችን ያፅናን
    የጠፋት ወገኖቻችን ልቦናቸው በርቶ ይመልስልን
    ይሁን
    ይሁን
    አሜን

  • @obyftcon-lm8dv
    @obyftcon-lm8dv Před 7 měsíci +7

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር ሁሌም በጉጉትነው የምጠብቅ ጠዋትጠዋት

  • @bw.ketema4803
    @bw.ketema4803 Před 7 měsíci +3

    Amen

  • @thhghh745
    @thhghh745 Před 7 měsíci +10

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድሎዎት አባታችን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 7 měsíci +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ይላክልን🙏በክፉ የሚያስቡንን ሁሉ ይያዝልን አሜን🙏የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 ታሪካችንን እንድናውቅ ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችንን
    እንድንጠብቅ ለሚሰጡን መልካም ድንቅ ትምህርት እጅግ በጣም አደንቃለሁ🙏የሰማዕታቱ የብፁሕ አቡነ ጴጥሮስ በረከታቸው ይደርብን🙏 አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይርዳት አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před 7 měsíci +2

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo Před 7 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eg3mt1lb1j
    @user-eg3mt1lb1j Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን 🙏❤❤
    ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ያቆዩአትን ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን 🙏😔💚💛❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 7 měsíci +6

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃልለምንስማ በሙሉ ቃለህይወትያስማልን አሜን አሜን አባታችን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh Před 7 měsíci +3

    ትጉሁ መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ይፍቱን

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p Před 7 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን ብዙ ታሪኩችን እደምትዳስሱልን ተስፋ እናደርጋለን በተለይ ያለያያል ተብሎ የተሰሩ ብዙ ሴራዎች አሉና እነሱ እንድጠሩ ያስፈልጋል

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před 7 měsíci +10

    🙏🙏🙏ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን((( እግዚአብሔር አምላክ )))ክርስትናችንን ከክፉ ጠላት ይጠብቅልን እኛም ሃይማኖታችን የምንጠብቅ ለትውልድ ለማስተላለፍ የነቃን ያድርገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 7 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merekokobewube5158
    @merekokobewube5158 Před 7 měsíci +1

    መምህራችን ቃለሂወትያማልን ❤❤❤

  • @sirakabebe6242
    @sirakabebe6242 Před 7 měsíci

    መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 7 měsíci +8

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ዘረኞችና ፓለቲከኞች እስኪ ኑ ስሙ

  • @DEJENETefera-e1x
    @DEJENETefera-e1x Před 7 měsíci +5

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ይፍቱኝ ምርጥ በዕዉቀት ላይ የተመሠረተ ድንቅ ለተኙት ማንቅያ ደዉል ትምህርት ነዉ ድፍን ኦርቶዶክሣዊ መንቃት አለበት ❤❤❤

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!

  • @saharm119
    @saharm119 Před 7 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለሁሉም ነገር አባቶቻችን ባድነት ይጠብቅልን ተዋህዶ ሀይማኖታችን ይጠብቅልን❤ህዝባችን በፍቅር ባድነት ያኑርልን የነገተሥፋችን ሀገራችናት በሥደት የኖርነ ቤመሥለንም ለጌዜውጅ ተሥፋችን አምላኬ ሀገራችናት ሠላምን አድነትን አውርድልን በቃይበለን ❤

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před 7 měsíci +9

    አሜን አሜሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 Před 7 měsíci

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Před 7 měsíci +11

    ምሕረትህን ያበዛህን የድንግል ማርያም ልጅ የምሕረት አምላክ አልፋና ዖሜጋ ክርስቶስ ክበር ተመስገን የምንሰማውን በልባችን ይፃፍልን አምላካችን አካሉ ከሆነችው ከተዋሕዶ በረት አይለየን በቸርነቱ ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህሬ .

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 7 měsíci +4

    መምህራችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን

  • @razenabefkadu8853
    @razenabefkadu8853 Před 7 měsíci +3

    Kalhiwet yasemalen abtachn

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Před 7 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 7 měsíci +8

    እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን እንኳን ለናታችን ለቅድስት አርሴማ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-es4ng2dy8f
    @user-es4ng2dy8f Před 7 měsíci

    Amen Amen Amen kale hiwoti yasemalen Abetchin ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @haihi6112
    @haihi6112 Před 7 měsíci +6

    ድንግል:ከነልጃዋ:ትታደገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Před 7 měsíci +4

    አባታችን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ድንቅ የሆነውን የኢትዮጽያን ብሎም የኦርቶዶክሰን ታሪካችንን በእርሶ አንደበት መሰማት ለሁላችንም ፅናትን የሚሰጠን፤አንድነታችንን የሚያጠነክር ሰለሆነ እድሜ ይሰጥልን🙏🙏🙏

  • @woldemedhinsg1281
    @woldemedhinsg1281 Před 7 měsíci +3

    Truth, the whole truth and nothing but the truth. Memhirachin Kalehiwot yassemalin.

  • @razenabefkadu8853
    @razenabefkadu8853 Před 7 měsíci +3

    Amen abtachn egzabehir yemeseng

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 7 měsíci +2

    አሜን❤❤❤

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před 7 měsíci +5

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏 ረጅምእድሜናጤና ይስጥልን🙏✝️⛪️❤️

  • @hirutGirma-xn3ro
    @hirutGirma-xn3ro Před 7 měsíci +7

    መምህር ዘበነ (ፕ/ር) ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርቱ ቨዲዎ አይመስልም ስላሴ ጌታዬ ከነ ዘርህ ይባርኩህ ድንግል ትጠብቅ ( አፈ ወርቅ )

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን በረከታቸው ይድረሰን አሜን❤

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před 7 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @FlaviaNashie
    @FlaviaNashie Před 7 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን😢

  • @Mimi-yd1qq
    @Mimi-yd1qq Před 7 měsíci +8

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጡ ይፋቱን ኑሩልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር ታሪካዊ ትምርት ነው ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @solomonabrham2811
    @solomonabrham2811 Před 7 měsíci

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle Před 7 měsíci +4

    የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን አምላከ እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ለስም አጠራርሕ የሁንልን በቅዱሳን አባቶቻችን አድረሕ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ያቆየሕልን ልዑል እግዚያብሔር ይመስገን ኢትዮጲያዊያን ያለ ክፋት መምሕራችን የሚያስተምሩን ትምሕርት በንቃ እንከታተል የሰማነዉ በልቦናችን ይጻፍልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 Před 7 měsíci

    Amen Amen Amen Abatachin kale hiwet yasemalen Egiziyabhair Amilaki be edimie betena yitebikilin 💚💛❤️

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 7 měsíci +1

    We are lucky specially orthodox egzabeher yemesegen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 7 měsíci +5

    እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ የዕረፍት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ Před 7 měsíci +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ብዙ ማላውቀውን ታሪክ አሳውቀውኛል አባቴ
    የተዋህዶ ፈተና ከድሮም ነው ለካ

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq Před 7 měsíci +4

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @genetyohannes-vn7ix
    @genetyohannes-vn7ix Před 7 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጡ

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያችን ኢትዬጵያ የጥንቶን ሳናይ እይውሰደን በሐገር ፍቅር እንደተቃጠልን በሰው ሐገር እታስቀረን🙏

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před 7 měsíci

    አሜን!!!
    እመቤቴ ማርያም እባክሽ እኛን ኢትዮጵያውያንን የበዛውን ኃጢአታችንን ሁሉ ይቅር ብሎ አገራችንን እና ሃይማኖታችንን ይታደግልን ዘንድ ከልጅሽ አማልጂን::

  • @user-qv2ho8cn3i
    @user-qv2ho8cn3i Před 7 měsíci +1

    Amen 🙏

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 7 měsíci +1

    እኔን የሚገርመኝ እግዚአብሔር ነው ስራው ግሩም ነው አምላክችን ዝም ብሎ አይተወወንም አሁንም አባታችን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏❤

  • @mimisha4439
    @mimisha4439 Před 6 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልን ይባርኩኝ ይፋቱኝ

  • @elizabethkelecha5031
    @elizabethkelecha5031 Před 7 měsíci +1

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን: በህይወት ዘመንዎ ጥላ ከለላ ሆኖ ከክፉ እንዲጠብቅዎት የዘወትር ፀሎቴ ነው::

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před 7 měsíci

    ሰለ ነገሩን ታሪክ እናመስግናለን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @fekerte
    @fekerte Před 7 měsíci

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እኛ ኢትዮጵያውያን ታሪካችን ባለማወቃችን የተነሳ ተገዳደልን 😭ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Před 6 měsíci +1

    Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @erbikanfalta
    @erbikanfalta Před 7 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን