ይህ ሁሉ ሲሆን እግዚአብሔር የት ነው ለሚሉ || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 02. 2024
  • ይህ ሁሉ ሲሆን እግዚአብሔር የት ነው ለሚሉ || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 270

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před 4 měsíci +12

    ዓይኖቼን ወደተራሮች አነሣሁ ረዳቴ ከወዴት ይመጣ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው እግሮችህን ለመናወጥ አይሰጣቸውም የሚጠብቅህም አይተኛም እናሆ ኢትዮጲያ የሚጠብቅ አይተኛም የመቤታች ምልጃ አይለየን የመላእት ጥበቃ የእግዚአብሔር ችርነት እረዴት በረከ ይደረብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 4 měsíci +16

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 4 měsíci +24

    አሜን አግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před 4 měsíci +12

    አሜን አሜን አሜን🙏እግዜአብሄር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደህና መጡ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን በፀጋያቆይልን አባቴ🙏✝️⛪️❤️

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl Před 4 měsíci +29

    እንኳን መጡልን አባታችን 🙏🙏❤

    • @user-mz7lu9gh9o
      @user-mz7lu9gh9o Před 4 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 4 měsíci +4

    ችር ልዑል እግዚአብሔር ✝️ አቤትህ ዝምታህ አስፋራኝ🙏 እግዚአብሔር አይላችን ነው እግዚአብሔር ተስፋችን ነው እግዚአብሔር ትምክታችን ነው እግዚአብሔር ✝️🙏💖ህይወታችን ነው 🙏✝️☀️🙏እግዚአብሔር ጉልበታችን ✝️ ነው እግዚአብሔር ያድነናል እግዚአብሔር ንጉሳችን ነው አንፈራም ምድር ቢነዋወጥ ጠላት ቢበረታ አንፈራም✝️ ሰማዩን ምድርን የዘረጋ🙏💖 አምላካችን ለማዳኑ የታመነ ነው እግዚአብሔር አይለየን ክብር ክብር ክብር ምስጋና✝️ ይድረሰው ለለዘለዓለም✝️🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና🙏✝️ ይድረሳት ይገባታል አሜን🙏 አሜን✝️አሜን✝️ውድ ✝️ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ🙏 ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏✝️💖የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏☀️በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር✝️ ያድልልን አሜንአሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Před 4 měsíci +5

    እንኳን ለጾመ ነነዌ አደረሰን ጾሙ የፍቅር የሰላም ከዚ ያለችበት አገራችን ምህረቱን ቸርነቱን ይስጠን ስለቅዱሳን ስለጻድቃን ሲል ይማረን ይቅር ይበለን ቸር አምላካችን እኛንም እንደሰው ነነዌ በንጹህ ልብ ልንጾም ልንሰግድ እያለቀስን እንድንጮህ እግዚአብሔር እንዲሰማን መጨረሻችን ያሳምርልን የሱ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @MekedesMekedes-xj9ts
    @MekedesMekedes-xj9ts Před 4 měsíci +5

    amen😭😭😭amen😭😭😭amen😭😭😭 ለአገራች ሰላም የስጠን አባቶች እንድ እንስሳ እየታርዱ ☝አምላከ ሰላም ሰላምን ይስጠን

  • @rakuae7634
    @rakuae7634 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @yewhansmichael6819
    @yewhansmichael6819 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zl1fh6un3n
    @user-zl1fh6un3n Před 4 měsíci +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን🙏

  • @annaannann8060
    @annaannann8060 Před 4 měsíci

    አሜንንን
    አሜንንን
    አሜንንን
    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😢😢😢😢😢

  • @helenmorris7673
    @helenmorris7673 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EteneshLikisa
    @EteneshLikisa Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃሌሕይዎት ያማልን

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ቃለሄወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤መምህራችን አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @user-qb3vn9qj5e
    @user-qb3vn9qj5e Před 4 měsíci +1

    Amen ❤❤❤ amen ❤❤❤ amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-li3tq3dg9s
    @user-li3tq3dg9s Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-fq8vz5kg4o
    @user-fq8vz5kg4o Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @eheteye6392
    @eheteye6392 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen ❤

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před 4 měsíci +1

    አሜን ውድእንቁአያሆኑለዘለአም ኑሩልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @weddyalamu-qg3iz
    @weddyalamu-qg3iz Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኑረልን ይጠብቅልን
    ለኔ ሀፂያተኛ በምነቴ
    ደካማ ነሆንኩት እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን ያረዝምልን

  • @abiyotwondifra5593
    @abiyotwondifra5593 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 4 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እደምን አሉ አባታችን አሜን 🙏🙏🙏 አሜን 🙏🙏🙏 አሜን🙏🙏🙏

  • @user-wj4xn3bw6p
    @user-wj4xn3bw6p Před 4 měsíci +1

    አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑረልን ❤

  • @user-nn3bq2uh5w
    @user-nn3bq2uh5w Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስማልን አባታችን

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před 4 měsíci +1

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Eyodag937
    @Eyodag937 Před 4 měsíci +1

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር 🙏🏿እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ 🙏🏿ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ml5ly4bi2r
    @user-ml5ly4bi2r Před 4 měsíci +3

    ቃለኢወት ያሠማልኝ አባቴ በጸሎት አስብኝ በምነቴ ያጽንኝ አሜን አሜን አሜን ጤና እረጅም የአገልግሎት ዘመን አምላክ ይስጥልኝ ድቅ አባት እደርሷ ያሉት ን አምላክ ያብዛልኝ ❤❤❤❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 4 měsíci +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን አባቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 4 měsíci +3

    እንኳን ለሊቀ ሰማዕቱ ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወራዊ መታሰቢያ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን የርሶ ትምህርት ከድሮ ጀምረው ያስተማሩን ነው ዛር እየተፈጠረ ያለው እግዚአብሔር በርሷላይ አድሮ ስናገረን ጆሮችንን ዘግተን ነበር ዛር ግን ቁርጡ ቀን ስመጣ ልባችን ታወከች አሁንም የተማርነውን እንድንኖረው ቃሉን በልባችን ፅላት ይፃፍልን

    • @user-iv6zs6fp3m
      @user-iv6zs6fp3m Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰማዕቱ የአባቶቻችን በረከታቸው ያሳድርብን በቃ ይበለን

  • @user-vh9zj4vm7c
    @user-vh9zj4vm7c Před 4 měsíci +1

    አሜንአሜን፡አሜን፡አባታችን፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡ያገልግሎት፡ዘመንዎ፡ይባረክ፡በእድሜ፡በፀጋ፡ይባርክልን

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Před 4 měsíci +1

    አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏❤❤❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh Před 4 měsíci +4

    .እንኳን ደህና መጡ አባታችን ለሀገራችን ኢትዮጵያ አምላካችን እግዚሃብሄር ምህረቱን ይስጣት

  • @NoraNora-hh8un
    @NoraNora-hh8un Před 4 měsíci +1

    Amen amen amen
    Abatachen kale eyeweten yasemalen regem edema kemulu tanagar yadelelen yakoyelen wed abatachen
    Amen amen amen

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z Před 4 měsíci +3

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ አባታችን + ቃለ ሂወትን ያስማልን + አሜን + እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏✝️✝️✝️🙏

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před 4 měsíci

    አሜን: ኃይላችን: እግዚአብሔር: ነው። ❤❤❤ ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን ፣ የሥላሴ : ቸርነት: የእመቤታችን: ቅድስት: ድንግል: ማርያም: አማላጅነት: አይለየን: አሜን ❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před 4 měsíci +1

    አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህይወትያሰማልን❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 4 měsíci +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @tsigeredakahasaye8588
    @tsigeredakahasaye8588 Před 4 měsíci +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesmalen

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 4 měsíci +2

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ይቅረ ይበለን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 4 měsíci +1

    እግዚአቤሔር ይመስገን አባታችን ❤❤❤እንኳን በሰላም መጡልን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱን

  • @yareddesalegn6543
    @yareddesalegn6543 Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርገው አሜን

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j Před 4 měsíci +4

    አሜንአሜንአሜን የሀገራችንን ሰላምይመልስልን😢😢😢😢 አባታችን እግዚአብሔር ያቄይልን❤❤

  • @user-oh6hm1on6r
    @user-oh6hm1on6r Před 4 měsíci +1

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @genettesfa4142
    @genettesfa4142 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @martamesgana1333
    @martamesgana1333 Před 4 měsíci +1

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @yeshim6594
    @yeshim6594 Před 4 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወትን. ያሰማልን እድሜና ይሰጥልን

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Před 4 měsíci +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 Před 4 měsíci +1

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen yematusalane edme yestelen 🙏🙏🙏

  • @tadutesfaye9337
    @tadutesfaye9337 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ነው
    🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 Před 4 měsíci +3

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያስማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወ እድሜና ጤናወትን ይስጥዉ❤❤❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዞሎት❤❤❤

  • @abebeabawello2278
    @abebeabawello2278 Před 4 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን። 🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቹሁ ይደርብን ቃለ ህይወት ይሥማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @erbikanfalta
    @erbikanfalta Před 4 měsíci +1

    እንኳን በደህና መጡልን አባታችን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @SewuntAdanacho-jx1yd
    @SewuntAdanacho-jx1yd Před 3 měsíci

    እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-kk1qh8ie6m
    @user-kk1qh8ie6m Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን!!!
    እግዚአብሔር ይመስገን!!!
    አባታችን መምሕር ዘበነ: ቃለ ሕይወት ያሰማዎት! ዘመንዎትን ይባርክልዎት፤ ዕድሜና ጤና ይስጥልን። የሚደንቅ ትምሕርት የሚያጠግብ የሚባርክ ምርቃት ይኸውም በ ቅዱስ መንፈስ የታሸ! እግዚአብሔር ይመስገን። ❤

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Před 4 měsíci +1

    ቃል ሂወት ያስማልን ❤❤❤

  • @askalezelelew8322
    @askalezelelew8322 Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በቃ ይበለን፣🙏🙏🙏

  • @ayamidel
    @ayamidel Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 4 měsíci +2

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @weddyalamu-qg3iz
    @weddyalamu-qg3iz Před 4 měsíci

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j Před 4 měsíci +1

    ቃለህይወት ይሰማልን አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen memhrachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen ❤❤❤

  • @fatoomganzabinish454
    @fatoomganzabinish454 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen Abatachm kalhiwot yasemaln menegesta semayatn ywerselen

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 4 měsíci +2

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አባታችን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @user-so2so1pf8u
    @user-so2so1pf8u Před 4 měsíci +1

    Amen amen amen kela hewoten yasemalen Egezaber yetemasegen yehun Egezaber yemaren

  • @emuBekele-vo8yd
    @emuBekele-vo8yd Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @belayineshseleshi8636
    @belayineshseleshi8636 Před 4 měsíci +1

    እግ ዚ አግዚአብሔር አለን አሜን አሜን❤

  • @selamselam1397
    @selamselam1397 Před 4 měsíci

    አሜን አባቴ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 4 měsíci +2

    Amen Amen Amen abbatachn kale hiwitn yesemaln💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 4 měsíci

    አሜን❤

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር🙏

  • @genetalem8059
    @genetalem8059 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🙏 Abatachin Kalihiwotin Yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin ❤Enate Hagerachinin Ethiopia Medhanialem Kirstos Eskizelalemu Kinelijocha Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin ❤❤❤

  • @mezeretg8353
    @mezeretg8353 Před 4 měsíci +1

    amen memirachin kale hiwot yasemalin🙏🙏🙏

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před 4 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Alem_1
    @Alem_1 Před 4 měsíci +3

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃል ህይወትን ያሰማልን እኛም ሰምተን ከማጥፋት ይሰውረን
    አሜን፫❤❤❤❤

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před 4 měsíci

    አሜን!!!
    የታደልን ነን ::የሚጠብቀን አምላካችን አይተኛም!!!

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 Před 4 měsíci

    Amen 🙏🏾 amen 🙏🏾 amen 🙏🏾

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን ይላክልነ አሜን

  • @emebeteyaye3316
    @emebeteyaye3316 Před 4 měsíci

    አሜንአሜንአሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳን የጻድቃን የሰማዕታት ምልጃ አይለየን 🤲🤲🤲

  • @babumollikbabumollik6507
    @babumollikbabumollik6507 Před 4 měsíci

    አሜን