Amazing Miracle in Ethiopia interview with Pastor Bekele Woldekidan Part I

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 32

  • @samrum5218
    @samrum5218 Před 2 lety

    God bless Pastor Bekele and
    His family
    Church
    We love him
    We respect him

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይችላል ! እታለም ጋሽ በቄን በመጋበዝሽ ደስ ብሎናል ተባረኩ መልካም ዘመን ይሁንልን እንግዲህ በክርስቶስ ባለው ፀጋ በርቱ የጥበብ ምጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ለኢትዮጲያ እግዚአብሔር መፈራቱ ይሁን መጭው ዘመን የጉብኝት ይሁንልን የእግዚአብሔርን መንግስት ፅድቁን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኇል ዋናው ጌታን በንስሃ መቅረብ እና መመለስ ይሁን

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 Před 4 lety +2

    የየሩሳሌምን ሲያኖሩ መሠረት
    በእልልታ በሆታ በምስጋና ጩኸት
    ካህናቱ ሁሉ የክብር ልብስ ለብሰው
    እያሉ ዘመሩ አምላካችን ቸር ነው
    በደስታ ተዘርቶ አይበቅልም በእልልታ
    ሸክላው ሊምዋሽ ነው ክርስቲያን ሆይ በርታ
    ነሐሴ 1964 ዓመተ ምህረት ክርቸሌ የተዘመረ መዝሙር ነው. እንኴን ቸር እግዚአብሔር ለእዚህም ጊዜ አድረሰን

  • @Simret_Ambassador_of_Christ

    Nice to see you Etalem my sister! Thank you pastor Beke and Etalem for insightful interviews! Kingdom blessings 🥰🥰🥰💚💛❤🙏🙏🙏

  • @elefe1274
    @elefe1274 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር እንኳን በሰላምና በጤና ጠብቆሽ ዳግም አገኘንሽ

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 Před 3 lety

    እታለምዬ ከዐመት እርቀት በሃሏ ስላየሁሽ ደሰ ብሎኛል አትጥፊ ከዚህ በሃላ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 3 lety

      Selam Yobdar, sponser seletefanew. When I found I will be available
      Geta degselhone yazegajal
      Tebareky

  • @JAMESPEPPER2006
    @JAMESPEPPER2006 Před 4 lety

    We are very happy to see a new interview. We greatly missed your program. May God bless you abundantly.

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Před 4 lety

    Egziabher Amlakachen yikber🙌
    Etalemey enkuan beslam metash selayehush dess bilochal 💖🌷
    Pastorey petam be Tikikl yegeta dimx misemu abat💖 Getaye Eyesus yibarkachu✋
    Pastorey ayhudoch ytechfechfubet Ye Egziabher kuta aydlem wey? Ye Egziabher kal be Alem hulu endmibetenu yilal aydel? Men yimslwotal!

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Před 4 lety

    Thank you Etalem I miss you a lot Paster Beke God bless you

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 Před 4 lety

    What a wonderful man Gash Bekele and Tutusha well done

  • @emuye10
    @emuye10 Před 4 lety

    are tebareki ahunem enkan ametashelen Pastor bekel welde kidan betam new yemwedot betam Geta yawekal .

  • @emuye10
    @emuye10 Před 4 lety

    rejem edeme ,bezu bereket pastor Bekele !!

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 Před 4 lety

    L❤️U Pastor Beke You are Blessed

  • @hiyotzamanuel3105
    @hiyotzamanuel3105 Před 3 lety

    )

  • @eliasabebe5789
    @eliasabebe5789 Před měsícem

    God bless you our sister in Christ Etalem and pastor Bekele W/Kidan for this video sermon. I have one question; former PM Hailemariam Desalegn belongs to a different group commonly referred to as 'Only Jesus' church. This group does not believe in 'trinity; i.e. God the Father, the Son and the Holy Spirit as one God'. The church evangelist movement started with the baptism of the Holy Spirit at the day of Pentecost. Hence, evangelism does not exist without the baptism of the Holy Spirit. I do not agree with his being from the evangelist church. የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3:3 ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። In the love of Christ!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před měsícem

      @@eliasabebe5789
      Thank you for sharing your opinion& I will forward it to pastor Bekele, you can also call & ask him. He is humble & full of knowledge, to give you answer

  • @maryhaile7317
    @maryhaile7317 Před 4 lety

    What’s the big deal ? He is just Ethiopian , who cares if he is Pente
    We had a leader who is pagan .

  • @savedbygracesalvationbygra4779

    ለምድን ነው የማይጠበቀው ምክንያት ይዘርዘልን ወይስ ኢትዬጵያ ቻይና ሆነች እንዴ የሀየማኖት ነፃነት ያለባት አገር አይደለችምን እስኪ እውነት አንነጋገር የቀድሞ ስርአት ጴንጤዎች ላይ ያመጣውን ክፍ ነገር 1 ተናገሩ ታሰራችሁ ተሰደዳችሁ ቤተክርስቲያን
    ተዘጋ እስኪ እውነት እንናገር

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 lety +1

      Not only churches being closed few were killed& many imprisoned but it was because they didn't know TRUTH & WE FORGIVE THEM WITH PLEASURE

    • @savedbygracesalvationbygra4779
      @savedbygracesalvationbygra4779 Před 4 lety

      @@etalemmesgana7398አሁንስ በደርግ ስራአት በቀደመው የንጉሥ ስራአት እስኪ ኢትዬጵያ የልጆቿን ደም ያልጠጣችበት ጊዜ ንገርኝ ስላለፈው ግዜ ሁሉ ይቅር ይበለን ጊዜው ለቤተክርስትያን የሰጣትን እድል ተጠቅማበትለች ???
      ሁላችንንም ምህረት ያርግልን ይቅር ይበለን

  • @tesfaesak6808
    @tesfaesak6808 Před 4 lety

    ኣብይ የእግዝኣብሄር ነገር ኣለው እንዴ?በቀልተኛ መሪ ኣይደለም እንዴ?

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 4 lety

      Enday what kind of question is that .pls tell me you don't see god in Abiy.

    • @KAYKAY-kx8ou
      @KAYKAY-kx8ou Před 4 lety +2

      ሰፋ አድርጎ ማየትን የሚጠይቅ ቢሆንም በአብይ ዘንድ የበቀልተኝነት ምልክቱም የለም። በቀል ላድርግ ቢል ከእስር የተፈቱትን ያህል ወደ እስር ማጋዝ ይችል ነበር። ይህን ለማየት ከዘር ከምናምን እራስን አጽድቶ በንጹህ ልብ ማሰብን ይጠይቃል፣ እኔ የምሰጠው አስተያየት ከዘር እሳቤ ለጸዳ ሰው ብቻ ነው የሚገባው። በጎጥ ወይም በዘር ለሚያምን ሰው ነገሮችን ሁሉ በዘር ሚዛን ስለሚያስቀምጣቸው እይታው ሸውራራ ስለሚሆን በትክክል አያይም። አንድ ጊዜ አራት ሚኒስተሮች ለሹመት ቀርበው ምክር ቤቱ ሹመቱን ከማጽደቁ በፊት የምክር ቤቱ አባላት አስተያየታቸውን ሲሰጡ አንድ የምክር ቤት አባል ይሔ ሹመት የእኔ ክልል ያገለለ ነው ብለው ምሬታቸው በገለጹ ጊዜ ከሚሾሙት ሰዎች ውስጥ አንድ ሰው የሳቸው ክልል ዘር መሆናቸው ሲነገራቸው ሰምቻለሁ። ተናጋሪው የተሿሚዎቹን ማንነት ወይም ችሎታ ወይም ለአገር ሊበረክቱ የሚችሉት ሳይሆን የሚመለከቱት ከእሳቸው ጎጥ መሆናቸው ብቻ ነው። ይህ የሚያሳየን ዘረኝነት ከክርሰትና ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ሰው ከሰው በታች እንዲያስብ አድርጎታል።

    • @Nani-wf7dj
      @Nani-wf7dj Před 4 lety

      Tesfa Edam
      በቀልተኛ መሪ አይደለም እርሱ እግዚአብሔርን የሚፈራ መሪ ነው