ኢየሱስ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • አላውቀውም ጉብዝናዬን ኃይሌ አይታየኝ
    እጄ የሰራው ያበጃጀው ምን ታሪክ አለኝ
    እረድተኸኝ ደግፈህ እንጂ ቆመህ ጎኔ
    ያንን ሁሉ እንዴት እዘልቃለሁ ችዬው እኔ
    በፀጋህ እንጂ በቸርነትህ ቆመህ ጎኔ
    ያላንተማ ጌታ ኢየሱስ አልችልም እኔ

Komentáře • 146