ከሚያደነዝዝ መንፈስ ለመንቃት ትምህርት ከኤማሁስ መንገደኞች || መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ከሚያደነዝዝ መንፈስ ለመንቃት ትምህርት ከኤማሁስ መንገደኞች || መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Komentáře • 317

  • @hwatii
    @hwatii Před 5 měsíci +1

    Amen amen amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖💖 amen amen amen 💖 amen amen amen

  • @yohannesderso5863
    @yohannesderso5863 Před 2 lety +1

    መምህር እርስዎ የአሁኑ ዘመን ቅዱስ ፓውሎስ ነዎት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @banchimolueskezia102
    @banchimolueskezia102 Před 2 lety +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይጥልን እሰከቤተሰባችህ

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před rokem +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen

  • @hanahagos5861
    @hanahagos5861 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና የጠብቅልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቅዱስ እግዚሐብኤር አሜን🙏💚💛❤

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před 2 lety +1

    Kala hiwet yesmalna Memhre Amen Amen Amen 🙏❤️⛪🙏⛪🙏

  • @marthauhlmann3555
    @marthauhlmann3555 Před 2 lety +1

    አሜን! ጌታችንና፡ መድኃኒታችን፡ አምላካች፡ሁላችንን፡ ተስፋ፡ ከመቁረጥ፡ ያድን። ፈጣሪ፡እድሜና፡ ጤና፡ አብዝቶ፡ ይስጦት፡፡

  • @user-dw7fe1mg3y
    @user-dw7fe1mg3y Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ሽ አመት ኑርልነ መምህራችን

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Před 2 lety +10

    አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ኦንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የልደት በአል በሰላም አደረስዎ።

  • @genetabate7748
    @genetabate7748 Před 2 lety

    Amen amen amennn memhrahen kale hiwot yasmalen

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Před 2 lety

    መምህር ፣ዶክተር፤ ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat Před 2 lety

    አሜን እሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የማቱሳላን እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 Před 2 lety +1

    አሜን 🙏🏿♥️ በእውነት አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተነስቶአል 🙏🏿♥️

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔርአምለክ ለዘለላሞያስቦት አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወት ያሰማልን አበታችን

  • @user-et1td6kb4n
    @user-et1td6kb4n Před 2 lety

    አሜን መምህራችን እድሜና ቴና ይስትልን

  • @kedesaq7521
    @kedesaq7521 Před 2 lety

    ዶክተር መምህር ዘበነ ቃለ ሂወት ያሠማልን እረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልኝ

  • @user-km8iz3ee9e
    @user-km8iz3ee9e Před 11 měsíci

    አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሠማለን መምህሬ በእድሜ በጤና ያቆዩት❤❤❤

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህርና

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před 2 lety +21

    እንኳን አደረሰን ለእመቤታችን ለድንግል ማሪያም በዓለ ልደቷ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአገራችን ሰላምን ይላክልን ጌታ ሆይ ሁሉን ይምትችል አባቴ ለታመም ምህረትን ላክላቸው ሰላምን ስጠን

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 Před 2 lety +1

      እንኳን አደረሰን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በአል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት
    ያሰማልን ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety

    አሜን፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tsedayadamu7630
    @tsedayadamu7630 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማይን ያውርስልን

  • @joasme4818
    @joasme4818 Před 2 lety +1

    አሜን አባታቸን ቃለህይወተት ያሰማልን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደናመጡልን

  • @bortocansalamon7976
    @bortocansalamon7976 Před 2 lety

    ለአስተማረን ቃለወት ያሰማልን መንግስተ ሰማአትን ያውርስልን ተዋህዶ ለዘላለም ተከብራ ትኑር

  • @user-uu2te9ge5c
    @user-uu2te9ge5c Před 2 lety

    ቃለህይዘት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 2 lety

    ለመምህሪችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sg4fj8xm8h
    @user-sg4fj8xm8h Před 2 lety

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርየ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Před 2 lety

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @serkalemassfaw7724
    @serkalemassfaw7724 Před 2 lety +1

    Amen amen amen kale hiwot yasemaln bedme betena yakoyln

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @antenehtesfaye3833
    @antenehtesfaye3833 Před 2 lety

    ክብር ለእርሱ ለባህሪ ገንዘቡ ይሁን

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ትልቅ የተስፋ ትምህርት ነው ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před 2 lety

    የሚደንቅ ትምህርት !!!
    ግሩም የሆነ በተለይ ለእኛ ለኢትዮዽያን ወቅታዊ የሆነ ትምህርት ነው!!
    ከአሁን በኃላ ስለ ኤማሁስ መንገደኞች ሳነብ ግንዛቤዬ በብዙ ይጨምራል::
    አባታችንን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቸው!!

  • @konjokonjo3357
    @konjokonjo3357 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 Před 2 lety

    አሜን ውድ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Anna-21
    @Anna-21 Před 2 lety

    Amen Amen kale hiwot yasemalen memeher🙏🙏🙏

  • @user-fx4ml5su4i
    @user-fx4ml5su4i Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ፫ መምህራችን

  • @eyerusalembirhanu5012
    @eyerusalembirhanu5012 Před 2 lety

    እንደ ኤማሁስ መንገደኞች ግራ በገባኝ ተስፋ በቆረጥሁበት እና በተጨነቅሁበት ጊዜ የኤማሁስ መንገደኞችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሮ ወቅሶ ተገልፆ ምግቡን ባርኮ ሰጥቶ ከጥፋት እንዳዳናቸው እኔም ይህን ስብከት በሰማሁበት በአሁኑ ሰዓት ከላይ የገለጽኳቸው ችግሮቸን ሰለ ቀረፋልኝ አባታችን እግዚአብሔርረጆም ዕድሜ ጥበብ ማስተዋሉንና ዕውቀትን ሰጥቶ ያኑርልን።

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b Před 2 lety

    አቤቱ ጌታዬ ይቅር በለኝ። ተስፋ መቁረጤን ስንፍናዬን አስወግድልኝ። ተባረክ መምህር የተሰማኝን ለመግለፅ ቃላት በቂ አይደለም።😥

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Před 2 lety

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tsehaymoges2799
    @tsehaymoges2799 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jerrytareke1434
    @jerrytareke1434 Před 2 lety

    አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @dirbuasisay2263
    @dirbuasisay2263 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን

  • @fikirmat3351
    @fikirmat3351 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 👐👐👐🙏🙏🙏

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Před 2 lety

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @meseretkassa2476
    @meseretkassa2476 Před 2 lety

    መምህርዪ እግዚአብሔር ሁሌ ካንተን ከቤተ ስቦችህ ጋ ይሁን ለኔ የእለቱ ትምህርቶችህ አባቴን በብዙ እንዳውቅ እመቤቴን እንዳመስግን ቅድሳና ተራዳይ መላእክትና ቅድሳን አባቶችን

    • @meseretkassa2476
      @meseretkassa2476 Před 2 lety

      እንዳውቅ ስላደረከን አመስግናለሁ ትምርትህ በቃሉ ይፈውሳል

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před 2 lety +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @wubetuelsy8888
    @wubetuelsy8888 Před 2 lety

    አሜን እንኳን አደረሰቾሁ ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 Před 2 lety

    Amen amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin xegawin yabzalen abatachin

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @makdaandenet6566
    @makdaandenet6566 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ከማር ከወተት የሚጣፍጥ ትምህርት ነው

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w Před 2 lety +3

    አሜን! ለመምህራችን እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 2 lety +2

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
    አሠሮ ለሠይጣን
    አግዓዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ ፍስሐ ወሰላም አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏💐💒💕 ቃል ይህውቴ ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛላችሁ መምረህችን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር በእውነት እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አሜን፫

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ይጠብቃችሁ። ድንቅ ድንቅ ድንቅ ትምህርት ነው ። መድከኒያለም ክርስቶስ በኛ ልብ ውስጥ ይግባ ልን፣ ልቦናችንን ያብራልን ልባናቸው የተደፈነባችውን ፣ ግራ የገባቸውን ማስተዋሉን ይመልስላሽው ። እኛ ኦርቶዶክሳዊይን የተቀደስውን እንቀድሳለን እናከብረዋለን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @marthameshesha8660
    @marthameshesha8660 Před 2 lety +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን የኦርቶዶክስ ኩራት ሁሌም ይሄን የመሰለ የሕይወት ትምህርት ሰለሚሰጡን ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት ቃለ ሕይወት ያስማን መንግሰተ ሰማያት ያዉርሰልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 Před 2 lety

    አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @michaelabebe1216
    @michaelabebe1216 Před 2 lety

    ከም ቃላትካ እትብሎ ይግበረልና ኣምላኽና መምህርና

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 2 lety +3

    ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአዛኝቷ ለእመቤታችን
    ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳቹ መምህር ቃልሂወትን
    ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን
    አሜን 🤲🙏🤲🙏🌸💐🌺🌹

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 Před 2 lety

    Amen Mr qale hiwot yasemalin. Edimie ketena gar yichemirlih. Amen!!!!!!!

  • @selamawitkibert62
    @selamawitkibert62 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 Před 2 lety

    Amen amen amen egziabihir ymesgen kbru ysfah mengstu ybarek tebarek

  • @mahletezema787
    @mahletezema787 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቸን

  • @birhanedegefa5700
    @birhanedegefa5700 Před 2 lety

    አሜን ቃላ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt7 Před 2 lety

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachein 🤲🙏🙏🙏

  • @bedelshbelete9916
    @bedelshbelete9916 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-kr8fu7jt1z
    @user-kr8fu7jt1z Před 2 lety +6

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእመቤታችን ልደት

  • @tube7299
    @tube7299 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር🙏🙏🙏💒💒💒

  • @user-ep5ps8mg8s
    @user-ep5ps8mg8s Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @aberakelemework7334
    @aberakelemework7334 Před 2 lety

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ አንደምን ከርመሀል ከመላው ቤተሰብ ጋር ትምህርትህ ከጎላ ቅዱስ ሚካኤል ጀምሮ እስከ አሁን እከታተላለሁ አግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ ክፋ ጊዜ ስለተሰጠኸን አግዚአብሔር ይመስገን በአድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለሂወት ያሰማልኝ !!

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰመልን

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu9369 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያሰሰቡኝ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሁን እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራውያን ለአባታች ወንጌላዊ ቅዱስ ማርቆሰ ዓመታዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ በበረከቱ ይጎበኝን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድልልንቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 Před 2 lety

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አጋዐዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሰሐ ወሰላም
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
    ወለተ አብ ነኝ፡፡

  • @bitsatamare3047
    @bitsatamare3047 Před 2 lety

    አሜን! ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 2 lety +1

    amen amen amen kelhewate yasamalean🏅.

  • @sisicookingandmore1899

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @dengilmariyam1940
    @dengilmariyam1940 Před 2 lety +1

    አሜን....ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ
    መምህር ከተቻለ ኃብተ ገብርኤል ብለ በፀሎትህ አስበኝ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 2 lety

    ወይኔ መምህርዬ እንዴት ደስ ይላልየሁለቱ የኢማኦስ ተጋዥ ታሪኮች እውንት ንው ደስ ይላል እንደው እንባዬም እየመጣ ንው የስማሁት ታድለው እውንት ንው እኛንም እንደሚቀግበን ጥርጥር የለም የእመቤቴ ልጅ አባታችን እውንት ንው አይተወንም አሜን👏🏽

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 Před 2 lety

    Amen hulachinnm enkun abro aderesen

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Před 2 lety +1

    ሰላም መምህራችን እኳን ደህና መጡ ቃለሂወትን ያሰማልን የተኛን አይምሮ የሚነቃቃ ትምህርት ነው ፈጣሪ ያክብርልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 Před 2 lety

    ብሎ ሕይወት ያሰማልን

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 Před 2 lety

    ፈገግ አያሉ ሲያስተምሩን በጣም ደስ ይሉኛል

  • @senait9364
    @senait9364 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @mychild5210
    @mychild5210 Před 2 lety

    መምህር,ቃለ ህይወት ያስማልን አንተንም ጌታ ይጠብቅህ አገራችን ኢትዮጵያ ለምትገባበት የጭካኔ ጦርነት የድሀው አምላክ ይጠብቃት ሁሉም በየቤቱ ለዚች ኢትዮጵያውያ ከባድ ፀሎት እንድናደርግ ይርዳን ከሞት ይስውራቸው እያለቀ ያለው ምንም የማያውቀው ድሀው ነው::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-mt7dn5cp7l
    @user-mt7dn5cp7l Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተመስገን ኣምላክ ተመስገን ፈጣሪ እዚቤት ላቆመኝ

  • @emebetdesalegn7488
    @emebetdesalegn7488 Před 2 lety +1

    በልጅነታችን የማታ ጉባዬ ለመካፈል ጓላ ቅዱስ ሚካኤል መተን ተካፍለን ጨልሞ ስንመለስ መምህር ዘበነ ‘ድንግል ማርያም ከፊት ትምራቹ ከኋላ ትከተላቹ” ባሉን አለበለዛ እንዴት እንሄዳለን እንባባል ነበር ከጓደኞቼ ጋር፤ እናም መምህር እንደዛ ብለው ሁሌም ጉባዬውን ይዘጉ ነበር የዛኔ የሰፈራችን ጨለማ መንገድ አያስፈራንም ነበር ፡፡ ጨለማው ምንም ሳናቀው በር በራችን ላይ እንደርስ ነበር ፡፡ በጣም ነው የምወዶት የቤተክርስቲያናችን ጌጧ ኖት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህረች በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ፈጠራያችን እነሱስ ክርስቶስ እንደርሶ አይነቱን መምህር ያብዘልን በታለይ ለእንደኔ አይነቱ ሰው በያ አረብ ሀገረት ለላነው ቤተክርስቲያን ብርቅ ለሆነችብን በዘወትር ፀሎቶ አስቡኝ ፀዳለ ማርያም በርቱልን መምህር እግዚአብሔር ያበርታልን አሜን አሜን አሜን

  • @kokob5829
    @kokob5829 Před 2 lety +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው ልቦናችን በሀጢት ተደፍኖል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን