በዶንኪ ትዩብ እንደዚ ደንግጬ አላቅም!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • "Yemechereshaw Fidel" is an exciting new show that has recently premiered on Donkey Tube, and today's episode promises to be particularly special and captivating. This episode features employees from Donkey Tube as the contestants, adding an element of familiarity and intrigue for the viewers.
    What makes this particular episode noteworthy is the substantial prize at stake. The grand prize for the winner is an impressive 60,000 birr, which adds an extra layer of excitement and motivation for the contestants. The tension and competitiveness among the participants are expected to be heightened as they aim to claim this substantial reward.
    የመጨረሻው ፊደል የተሰኘው አዲስ ሾዋችን እንደቀጠለ ነው የዛሬው ቪዲዮ ለየት የሚያደርገው ተወዳዳሪዎቹ የዶንኪ ትዩብ ሰራተኞች ናችው።ውድድሩ ላይ ያደረጉትን አዝናኝ ቆይታ ተከታተሉ!
    🔔 Make sure that you have the bell turned on, so you will definitely not miss any of our videos!
    ❓ ABOUT US:
    Donkey tube is a Media Company that mainly focuses on echoing a voice to the voiceless!
    Donkey tube Media for positive change!!!
    🌐 Our other profiles:
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese \
    ▶ Instagram- / comedian.eshetu
    ⏩Other Related video
    ◼ • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼ • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    በዶንኪ ትዩብ እንደዚ ደንግጬ አላቅም!#game #gameshow #awards #lastword #ethiopia #donkeytube
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 229

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před rokem +44

    ገጠመኙ በሳቅ😂😂😂😂
    ነፃነታቸው ደስ ሲል😂

    • @mekdi805
      @mekdi805 Před rokem +5

      ይሄን ሁሉ እብድ ነው የሚያስተዳድረው አይ እሼ ትለያለህ😅😅😅

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p Před rokem +50

    ኦ አሼ እንኳን ደስ አለህ 😊
    ባለቤትህ እንኳን ማርያም ማረቻት እመቤቴ በሽልም ታውጣት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ 🥰

  • @salamss5506
    @salamss5506 Před rokem +182

    እሸ በናትሕ ኩላሊቱ ፌል ላደረገበት ተማሪ የሚረዳበት መገድ መላበል በጣም ነው የሚያሳዝነው እባክሕ

    • @tgtegest6413
      @tgtegest6413 Před rokem +5

      እውነት ብለሻል እንደውም እኮ ጠይቆት እንደነበር እሸቱን ገኒ ቱዩብ ላይ ተናግሩዋል ልጁ ምናለበት ቢያግዘው በፈጣሪ😢😢😢

    • @mustafayildirim6350
      @mustafayildirim6350 Před rokem +2

      Eshee Enkwane des Alek yene wendim

    • @hanatekile4755
      @hanatekile4755 Před rokem +4

      እሸ አሐዱ አዳዲስ አክሲዎን ለምን አይሸጥም መግዛት የማፈልግ ሰው ሊኖር ይችላል

    • @user-yb2xn2qq9b
      @user-yb2xn2qq9b Před rokem +1

      ok ነው

    • @haimanotteferra5572
      @haimanotteferra5572 Před rokem

      አቶ እሸቱ ኩላሊቱ ለሚያመው ልጅ መርዳት እፍልጋለሁ እንዴት ነው ምርጥ የምችለው።

  • @leylayimam
    @leylayimam Před rokem +23

    እሸ ኩላሊቱን ፊል ነሆነዉ ልጀ ድምፅሁንለት እናት ለልጆ እሰጣለሁ ብትልም ህድ አገር መሄድ ሰላለበት ገዘብ አጥሮቸዋል😢😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +9

    ወይ እሼ ትለያለህ እኮ የሳቅ ምንጭ ደግሞ እንኩዋን ደስ አለህ የልጅ አባት ሆንክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እግዚአብሔር በሞገሱ በጥበቡ ያሳድግልህ ሰራተኞችህ ደስ ሲሉ ፈታ ያሉ ናቸው 🥰

  • @user-rr3ky8zq5e
    @user-rr3ky8zq5e Před rokem +20

    ነጻነታቸው ደስ ስሉ በማርያም ❤

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy Před rokem +8

    ፍቅር ነጻነት ክብር ደስታ በሰራተኞችህ ይታያል ለመጀመሪያጊዜአየሁ እንኳን ደስአለህ አሼ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před rokem +19

    ፍትህ ለታሰሩ ሊቃውንት አባቶቻችን ፍትህ ለመምህራኖቻችን

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před rokem +5

    እሸ እባክህ እኩላሊቱ ለታመመው ተማሪ እርዳው በማርያም

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před rokem +7

    እባክክ እሰኪ ልለምንክ የደብረ ብርሀን የዩንቨርሰቲ ተማሪ ኩላሊቱ ፊል አርጓል በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው አርቲሰት ገነት ኢንተርቪው አርጋለታለች እየው

  • @zagmentmedia_2831
    @zagmentmedia_2831 Před rokem +2

    ጠመዥ ትክክለኛ ቃል ነው።ጠመዥ ማለት የስንዴ አይነት ሆኖ ብትክትክ ብሎ እንደ ፈንዲሻ የሚፈነዳ አዝርት አይነት ነው

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před rokem +6

    እሼ እንኳን ደሰ አለህ ልጅ አገኘህ ሚሰትህንም እንኳን እመቤቴ በሰላም ገላገለችሸ❤❤❤❤❤

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před rokem +10

    እሼ ምርጥ ሰው ስንወድህ ❤
    ደግሞ እንኴን ደስ አለህ የልጅ አባት ሆንክ❤

    • @tagiashito9348
      @tagiashito9348 Před rokem

      ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @fatimaksa
      @fatimaksa Před rokem

      ሚስቱ ወለደችዴ አልሰማሁምኮ

    • @user-kt4ik5bh5j
      @user-kt4ik5bh5j Před rokem

      ​ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před rokem +14

    እሸ እና አሀዱ ባንክ አንድ ላይ በመስራታቸው ደስ ያላችሁ በላይክ ግጩኝ እስኪ

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 Před rokem +7

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን የተባረከ የተቀደሰ ጊዜ ያምጣልን ንስሃ እንግባ ፈጣሪን እንፈልገው መፍትሄ ከሱ ነውና

    • @user-gh7eh4yj9o
      @user-gh7eh4yj9o Před rokem

      እዉነት ነዉ

    • @tamritamri9083
      @tamritamri9083 Před rokem

      እሸ በናትህ የነን ልጆ አግዙት እንኪላሊቱ ፊል ያረገውን

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před rokem +6

    እሼ እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ደስ የሚሉ ነፃነታቸውም በጣም ደስ ይላል

  • @abexdagnachew1901
    @abexdagnachew1901 Před rokem +3

    “የስራ ባልደረቦቼ አኮረፉኝ” ቢባል መልካም ነው:: ቀጣሪና ተቀጣሪ ለማስተዋወቅ ካልሆነ በቀር ለስለስ ያለው አማርኛ " የስራ ባልደረቦቼ" ይመስለኛል:: በርታ!

    • @abi-zo5hp
      @abi-zo5hp Před rokem

      የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ምንለው ስለቀጠረን ደሞዝ ስለሚከፍለን መሰለኝ፡፡የግል ሲሆን ይለያል እንዴ?ለኔ ክፍቱ አልታየኝም

    • @abexdagnachew1901
      @abexdagnachew1901 Před rokem

      @@abi-zo5hp
      ምንም ክፋት የለውም:: ህልምና እንግሊዘኛ እንደፈቺው ነው:: ለእሸቱ ትህትና የሚያረውን አማረኛ መረጥኩለት እንጂ አሽከሮቼም ቢል እስከ ከፈላቸው ድረስ መብቱ ነው:: ለእሼ ስብእና የሚመጥነው አማረኛ ግን የስራ ባልደረቦቼ ነው::

  • @yemaleda
    @yemaleda Před rokem +3

    እሽ ሚስትህም እንኳን ማርያም ማረችልህ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ 🤲

  • @aynenadisbelachew215
    @aynenadisbelachew215 Před rokem +1

    እሸቱ በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም በሞገስ እና በክብረ ያኑርህ

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Před rokem +1

    የምታስረዳው ልጅ ዋው ናት❤❤❤ ሁለት መልሻለው ነገረ ፈጅና ባለስልጣን:: የመጨረሻውን ግን ምንም ሳይገባኝ ወዲያው መለሱት አደነኳቸው:: ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 Před rokem +2

    እሼ እንኳን ደስ አለህ አምላክ በሞገስ ያሳድግልህ ማርያም በሽልም ታውጣት

  • @mariyamkalabe
    @mariyamkalabe Před rokem +1

    እሼ ምረጥ ሰው ኢትዮጵያ የምታሳኝን ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Před rokem +3

    ፍትለቤተክርስቲያንና
    ምእመኖቻችን😢😢

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před rokem +3

    እሺ እንኳን ደስ አለህ እመብርሀን በእቅፍ ታሳድግልህ ❤🕊

  • @yabseramussie6130
    @yabseramussie6130 Před rokem +1

    እሼ ሚሉን እንኳን ማርያም ማ ረቻት ማርያም በሽልም ተውጣት እንኳን ደስ አለህ እሼ

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 Před rokem +1

    ጎበዝ እሼ እንደዚ እየሸለምክ ሕይወታቸውን ቀለል አድርግላቸው አተም እየተጠቀምክ እነሱንም ትጠቅማለሀ

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 Před rokem +22

    ፍትህ ለመስጅዳችን ክብር ለቁረአን አችን 😢😢😭

    • @aeshatube718
      @aeshatube718 Před rokem

      😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před rokem +1

    ወይኔ ነፃነታቸዉ ደሥ ሲል ይህ ሁሉ የአሼ ፍቅር አሰጣጥ ነዉ በጣም ታሥቀናላቹህ

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Před rokem +2

    ወይኔ ነፃነታቸው ደስስስስስስ ሲል ኡፍፍፍ😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 Před rokem +1

    እሼ እንኳን ደስ አለህ ጤናማ ልጅ ከመድሃኔአለም ስለተሰጠህ ።ሜሉዬም እንኳን በሰላም ልጅሽን ለማየት አበቃሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ።❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 6 měsíci

    የኔ ዉዶች ሠራተኘወች ያላቸዉ ነፃነት ፍቅር ደሥ ሲል እሽዬ ትለያለህ እኮ የፍቅር ሠዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኮ ነህ እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @my7minut
    @my7minut Před rokem +2

    በጣም ደስ የሜል ቁይታ እሼ መሊ ክበርልን እያዝናናክ መስጠት መቻል ምንኛ መታደል ነው😂😍🙏

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před rokem +1

    እንኳን ደስ አለህ እሼ እንኳን በሰላም ተገላገለች ባለቤትህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን የልጅ አባት ሆንክ ተመስገን በሽልም ትውጣ ሜሉ

  • @ma9546
    @ma9546 Před rokem +2

    እንኳን ደስ አላህ እሸቱ

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Před rokem +2

    ደስስስስ ስትሉ አሼ በሳቅ የኔ ሰዉ ስወድህ

  • @user-od4qz5sy4z
    @user-od4qz5sy4z Před rokem +1

    ዋውይ አሹዬ እንኳን ለአባትናት አባቃ እንኳን ደስ አለችሁ የአሼ ወደቾች በሙሉ

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa Před rokem +1

    እረ አሼ ሁሌም አጫዉታቸዉ በጣም ደስ ይላሉ

  • @ahmedbnabdon8419
    @ahmedbnabdon8419 Před rokem +1

    we love you ESHETU we are Ethiopian.from Yemen

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 Před rokem +1

    እሽ እንኳን ደስ አላችሁ 🙏💐🎂🍬🥰❤️

  • @user-jq2vb4lk6z
    @user-jq2vb4lk6z Před rokem +2

    እሸ የልጅ አባት ሆነሀል ለካ እንኳን ደስስስ አለህ

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Před rokem +2

    Wow congrats eshe and melt ❤🎉

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Před rokem +1

    እኔ የገረመኝ የእሼ ድንጋጤ የነሱ ደስታ ህይወት እንደዚህ ናት የእሼ ድንጋጤ የውሸት ቢሆንም በራሴ ሳስበው አንድን ነገር እጥተኋው ስትከፋ ያገኘው በተቀራኒው

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 Před rokem +1

    Ye Hager lijoche Eshe le lejoche yehani Edel sesetaki betami new desi yalny❤❤ lijeki fetari yasadegelki

  • @ababeshababesh1136
    @ababeshababesh1136 Před rokem +4

    አሼ ምርጥ ሰው ምናለ ከመዳም ቤት አውጥተህ ስራ ብትቀጥረኝ😢

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před rokem +2

    ሰላም ኮሜዲያን እሸቱ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Před rokem +1

    እንካን ደስ አለህ እሼ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před rokem +1

    እሼ እንኳን ደስ አለህ እመቤቴ ማሪያም እንኳን በሰላም ገላገለቻት ማሪያም በሽልም ታውጣት

  • @hussenmedanit6941
    @hussenmedanit6941 Před rokem

    እሼ እንኳን ደስ አለህ በቅድሚያ ሲቀጥል እሼ እባክህን ርዳታህን የምትፈልግ እናት አለች እባክህን የታመመ ህፃን እናሳክም እሼ በፈጠረህ እናግኝህ

  • @binyamatalele2
    @binyamatalele2 Před rokem +2

    ምርጥ ሰራተኞች

  • @Sormiker
    @Sormiker Před rokem +2

    እሽዬ የሰማዩ ጌታ እንኳን አስደሰተህ

  • @tube5986
    @tube5986 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌

  • @user-pb8zw9xi5c
    @user-pb8zw9xi5c Před rokem +16

    ፍትህ ለሙስሊሙ መስጂዶች😢😢😢 እሼ

  • @user-tk9cj9sl7t
    @user-tk9cj9sl7t Před rokem +2

    እሸ በናትህ አትለፈኝ ምከረኝ ሰው ምክር ያስፈልገኛል ጭንቅ ብሎኛል ሰላምን ፍቅርን ደስታን አጥቻለሁ ከራሴ ጋር እየተጣላሁ ነው ይሄ ነው ብየ አውጥቸ እንዳላወራር ታፍኛለሁ አይዞሽ ከማይለኝ ከማይረዳኝ ሰው ትልቅ ጥቃት ደረሰብኝ በጣም ጨንቆኛል የምኖረው በአረብ ሃገር ነው ኮሜንተሮችም ምከሩኝ አትለፉኝ

    • @user-tf2ru9cx8j
      @user-tf2ru9cx8j Před rokem

      መፍትሔዉ ጸሎት ብቻ ነው በእንባ ጭምር እግዚአብሔር ለምኝ የሀይማኖት ትምህርት አዳምጭ ከዛ እከፍት ታገኛለሽ

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw Před 6 měsíci

      😢😢😢😢😢😢 አይዞሾ ጭቀትሽን አላህ ያሶግድልሽ

  • @user-qp3ih8cd2e
    @user-qp3ih8cd2e Před rokem +2

    እሼ እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ ይባርክልህ ::

  • @motherlove2490
    @motherlove2490 Před rokem +1

    Good job for ebbu✅✅

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u Před rokem +2

    እኳን ደስ አለህ እሼ ወለደች ሚሥትህ

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Před rokem +2

    እሸ ሰላምህ ይብዛ ፍትህ ለመስገዶቻቾን ፍትህ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před rokem

    ከሀገሬ ቲቪ ጋር መልካም ህብረት ነው ደስ ይላል ።

  • @khadijakkk5310
    @khadijakkk5310 Před rokem +1

    Wow best my sweet friend ❤ and family 👪 ❤ 💕 esheeeeetuuu

  • @user-uy3pn3qj2o
    @user-uy3pn3qj2o Před rokem +2

    Betam desylal ketulubet😊😊😊😊😊😊😊❤🎉🎉❤❤

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Před rokem +2

    ዋው እሽ እንካን ደስ አለህ❤

  • @gechethio6834
    @gechethio6834 Před rokem +2

    ጠመዥ የሚባል የእህል ዘር አለ ከገብስ ጋር ወይም ስንዴ ጋር ይመሳሰላል።

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před rokem

    እሼ እንኳን ሰላም መጣህልኝ ዋው ከምንም በላይ ነፃነታቸው እንዴት ደስ እደሚል እሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው እሼ

  • @mikiasmelaku8294
    @mikiasmelaku8294 Před rokem

    Eshe betam yemetegerm ewentegn sew tekaflhe yemetebela teamreng sew Egzabhere yetebkachu hulachunm tebareku

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 Před rokem +4

    እሼ የልጅ አባት ሆከ እንኮን ደስ አለከ ❤❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @okoo3056
    @okoo3056 Před rokem

    Congratulation 🎂🎉🍓🎉👏👏 For your New Born Baby

  • @alem3455
    @alem3455 Před rokem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ እሸ የሳቃችን ምጭ

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 Před rokem +10

    ፍትህ ለደብረ ኤሊያስ ገዳም አረ እባካችሁ ድምጽ ሁኑ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před rokem +1

    እሼ እስኪ አንድ ላስቸግርህ ለአንተ በጣም ቀላል ነው ። በጣም በችግር የሚኖር ገበሬ ነበር ግን በሬ የሌለው ገበሬ ሙሉ አይደለም ያሉትን መሬቶች እንኳ ለምኖ አርሶ ነው ልጆቹን የሚያሳድገው እና እባክህ ይህ ሰው በሬ ቢያገኝ የሱን ብቻ አይደል የሌሎች መሬቶችን አበል አርሶ ኑሮውን ማስተካከል መለወጥ ይችላል እባክህ ሂደህ ጎብኜው እና አስተባብረለት ለልጆቹም ቀን ይውጣላቸው😢😢

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Před rokem +1

    eshe ebakhn sira kteregn

  • @lailashamsoun8711
    @lailashamsoun8711 Před rokem +1

    እረ እሼ ፍትህ ፍትህ የፍትህ ያለህ እረ እሼ ድምጽ ሁነን እረ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ድምጽ ሁነንድምጻችን ይሰማ ለመስጊዶቻችን

  • @abduhassan231
    @abduhassan231 Před rokem

    Eshetu you doing well. God bless you.

  • @user-ul9eb7qv5r
    @user-ul9eb7qv5r Před rokem +10

    ፍትህ ፍትህ ለመሰጂዶቻችን 😢😢

  • @BESTRONG544
    @BESTRONG544 Před rokem

    ሀገሬወችኮ አዛ ብለዉ የመለሱት ትክክል ናቸዉ አዛ ማለት ትርጉም አለዉ አዛ ማለት ችግር ማለት ነዉ ያኔ አዛ አታድርገኝ ይባላል አታስቸግረኝ ማለት ነዉ
    አሀዱም የመለሱት ልማጭ ያሉት የአገዳ የተላመጠዉ ልማጭ ነዉ የሚባለዉ ያዉ እደየሀገሩ አማርኛ ይለያያል በጣም ምርጥ ዉድድር ነዉ 😂😂😂😂😂😂በርቱ😊

  • @sefimedi
    @sefimedi Před rokem +2

    ተው ተው እሼ ተው ተው ተው በማርያም ቀጥረኝ.... ምን አለበት አባል ብታደርገኝ

  • @user-jq4qb9bv7c
    @user-jq4qb9bv7c Před rokem +1

    ፋትህ ፋትህ ፋትህ ለመሰግዶቻችን መሰግድ ያላህ ቤት እደት ይፈረሳል ፋትህ ፋትህ እባካችሁ ለመሰግዶቻችን ፋትህ ፋትህ

  • @madinahmuhamad8412
    @madinahmuhamad8412 Před rokem +3

    እሼ ሺይ አመት ኑርልን

  • @hiwetmuluneh2834
    @hiwetmuluneh2834 Před rokem +2

    ለመጀመሪያ ኮማች የለም ❤❤❤❤🎉

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem

    እሸየ ሚሥትህ ወለደችዴ ተመሥገን እንኳን እመቤቴ ማሪያም ማርችሽ❤❤❤ወይኔ በቅ 😂 ሀዱ ባንክ🥰🥰

  • @zuzutubi3777
    @zuzutubi3777 Před rokem +2

    ፊትህ ለሙስልም ዎጋኖቻችን ወንድም እህቶቼ በፈጠር ይሁንበቹ ሠብስክረይብ አርጉኙ ስዎደቹ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Před rokem

    የዛሬወቹ ልዩ ናቹህ ይይይደደደገገን

  • @Tigi688
    @Tigi688 Před rokem +1

    ኧረ እሼ ተውጂ ልማጭ የሚባል የለም አትበልጅ 😂😂😂የሸንኮር አገዳ ልማጭ አለ😂😂

    • @werert2189
      @werert2189 Před rokem

      ልጣጭ ነዋ ውዴ የሸንኳራ አገዳ😂

    • @Tigi688
      @Tigi688 Před rokem +3

      @@werert2189በልተሽ የምተፊው ልማጭ ነው ልጣጭ ደገሞ ገና ልትበይ ስትይ የምትልጪው ነው😂😂😂

    • @werert2189
      @werert2189 Před rokem

      @@Tigi688 ወየው ያንችስ ከፋ

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg Před rokem +1

    እንዴ እሼ ወለደ❤❤❤

  • @wintanamytube6530
    @wintanamytube6530 Před rokem +1

    Nice video

  • @rahmamechegiya7353
    @rahmamechegiya7353 Před rokem +1

    እሸ እባክህ ለባለኩላሊቱ ልጅ ድረስለት

  • @mekdized8481
    @mekdized8481 Před rokem

    እሸቱ እንኳን ዓይናቹን በዐይናቹ አሳየቹ ሜሊዬ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላቹ

  • @yordanosmengestu1512
    @yordanosmengestu1512 Před rokem

    እንኳን ደስ አለህ የኢትዮጲያ ልጅ

  • @kalfit7
    @kalfit7 Před rokem

    ✊Justice for Accounting and Finance Students
    "እኛ የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ Exit Exam ተፈታኝ ተማሪዎች ያቀረብነው ቅሬታ ተገቢውን ግምገማ ተደርጎ መልስ አልተሰጠንም። ስለሆነም ቅሬታችን በስርዓት ታይቶ ተገቢ ማስተካከያ እንዲሰጠን እንፈልጋለን።"

  • @user-cv7et8if4z
    @user-cv7et8if4z Před rokem

    እሼ ፈጣሪ የተሻለውን ሁሉ ያድረርገግለሀህ

  • @TinaTina-pj6ou
    @TinaTina-pj6ou Před 6 měsíci

    Nagati bulaaaa eshiyee❤❤

  • @emufikertube
    @emufikertube Před rokem +1

    አንድ ደቂቃ ለማይወስድ ታዋቂ ይቶበሮች ግን ለምን ፍትህ ለሙስሊም አጠይቁም አይ ዱኒያ ሁሉም እሚሮጠቅ ለዚች ቀሪ አለም ሆነ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @walebirhanu5783
    @walebirhanu5783 Před 5 měsíci

    ሰላም ላንተ ይሁን እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተ ለህብ መምህር ነህ እውነት አንድ አሻራ ነህ ካንተ ባላቅም አንድ ነገር ለማሳስብ ፈለግሁ እሸቱ ሀሳቡ ምን መሰለህ በሀገረ ኤርትራ የሆነ የበጎ አድራጎት ሾው ብታዘጋጅ ለማለት ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ

  • @user-pl6me6jr8o
    @user-pl6me6jr8o Před rokem

    ምርጥ ሰው

  • @user-hf3pi8lg9z
    @user-hf3pi8lg9z Před rokem +1

    አሼ የሳቄ ምንጭ 😍😍

  • @abrahamtesera1045
    @abrahamtesera1045 Před rokem +1

    I love it

  • @user-wk6ew1gc2f
    @user-wk6ew1gc2f Před rokem +1

    ❤selam yabezalech

  • @user-me4ux5jk2g
    @user-me4ux5jk2g Před 11 měsíci

    ኧረነፈርኩበሳቅ ውድድር ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Před rokem +1

    Donkey tube እሺ የግላቹ ሳይሆን የህዝብ አርጉት የናተ ሀይማኖት ብቻ ሲነካ ድምፅ ምቶነው ያኔም እኛ ሙስሊሞች ድምፅ ሆነናል ዛሬ አተም እዳገራችን ሚዲያ ባልሰማ ባላየ ጭጭ አልክ ምነው ድምፅ ብትሆንልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ፍትህ ለመስጂዶቻችን ፍትህ ለሚገደለው ሙስሊም ለሚታሰሩት አይምሮ ያለው መግስት ይስጠን ልባችን ቆሰለ

  • @user-td9dm6kg7x
    @user-td9dm6kg7x Před rokem +2

    እሼ መልካም ሰዉ

  • @fitawrari307
    @fitawrari307 Před 6 měsíci

    የስራ ባልደረቦቼ ተብሎ ቢስተካከል እሽ ያርቃል ብዬ ነው