39ኛው እቅድ | አስቂኝ ትረካ | ደራሲ በአሌክስ አብርሃም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 01. 2022
  • ሰላም ውድ የላምባ ኪን ቲዩብ ቤተሰቦች ዛሬም ደራሲ አሌክስ አብርሃም ‹‹ዙበይዳ›› መፅሀፉ ላይ ያካተተውን ልብ ወለድ የሆነውን ‹‹ 39ኛው አንቀፅ ›› በትረካ አዘጋጅተን አቅርበንላችዋል፡፡ በትረካው ዙሪያ ያላችሁን ሀሳብ እና አስተያየት በኮሜንት መስጫው አስቀምጡልን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉልን፡፡
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስራዎቻችንን ይደግፉ
    Subscribe Lamba kin tube: / @lambakintube5331
    #lamba_kin_tube#treka#ትረካ
  • Zábava

Komentáře • 48

  • @EmuyKonjo
    @EmuyKonjo Před měsícem +1

    በጣም አሪፍ ትረካ ነው ደስ የሚል አቃራረብ ግን ዋሽንቶ ይረብሻል ይስታካከል ብሮያ❤❤❤

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331  Před 27 dny

      ይስተካከላል። ስለአስተያየትሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer Před 2 lety +1

    Selamek yebezalika lamba enkan dane metek wow batem arifa maliket new sher yedarikalin kalibe enmasegenelen lamba

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 Před 2 lety +1

    ሰላም ወንድማችን። በጣም አሪፍ ትረካ ነው ያቀረብክልን።አቀራረብክ እንደሁሌውም አንደኛ ነው።ስላካፈልከን እናመሰግናለን።

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Před 2 lety +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ውዱ ው ወንድማችን በጣም ምርጥ ና አስቂኝ መልዕክት ነው.

  • @fix_frp_mobile
    @fix_frp_mobile Před 2 lety +1

    Aboo afetatahen bro enamesgenalen.yektle belnale

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331  Před 2 lety

      Kemal ይቀጥላል... ስለአስተያየትህ አመሰግናለሁ

  • @HulegebTube
    @HulegebTube Před 2 lety +1

    ሁሌ ምታካፍን እያዝናና ሚያስተምር ቁምነገርን እንደቀልድ ነው, እንደ ዮርዲ እቅዱን ፕላኑን ሚያሰፍር ብዙ ሴት የለም

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331  Před 2 lety

      አዎን ሁላችንም እንደ ዮርዲ በእቅድ ብንመራ እንዴት አሪፍ ነበር

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Před 2 lety +1

    Selam edet neshi wedmachen econ selam econ selam metashi bewnet hulm mametalen negeroche betam temesche new madamtachew bewnet waww gerami new enamsgnaln wdm

  • @user-my1ol6nf6h
    @user-my1ol6nf6h Před 2 lety +1

    Selam labay wedime selamh yebezalen betam konjo ena astemari nw yakerbkilen kibereln selam lehagerchen yehun mastewalun yadeln

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331  Před 2 lety

      አሜን አሜን ከሀገር በላይ ምንም ነገር የለም... አመሰግናለሁ

  • @tsehayasfaw2330
    @tsehayasfaw2330 Před 2 lety +2

    ሰላም ሰላም ላምባ እንኳንደና መጣሽጠፍተሽ ነበር ።

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen3720 Před 2 lety +1

    ድንቅ አቀራረብ ድንቅ ትረካ አመራረጥ አዝናኝ ትረካ 👍👍👍👏👏

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Před 2 lety +2

    Lambaye betam des yemil tarike new demo yezihe demetse adenafi negne 😅

  • @ezu867
    @ezu867 Před 2 měsíci

    ከታሪኩ በላይ ዋሽንቱ ነው የሚሰማው። ጥሩ ታሪክ ሳለ ዋሽንቱ በጣም ይበጠብጣል። ምን ነበረበት በጣም ዝቅ ብታረገው? ተራኪውንና አሌክስ አብረሃምን እጅ ሰባራ አረጋቸው።

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 Před 2 lety +1

    ሰላምህ ይብዛ ወድሜችን በጣም በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ትረካ ነው እናመሰግናለን በርታ ላይክ ሼር🙏🙏

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay Před 2 lety +2

    ላንባ ሰላምህ ይብዛ🙏🙏በጣም ቆንጆ እና አስተማሪ የሆን ጽሁፍ ነው ያሠማህን ድንቅ ነው ሰምና ዎርቅ በውስጡ ይዞል እግዚአብሔር ማስተዋል እና ጥበብን ይሠጠን ለሁላችን🙏🙏ጠቃሚ የሆን ጹሁፍ ስላቀረብክልን እናመሠግናለን 🙏🙏👍👍👌👌

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 Před 2 lety +1

    ሰለም ላምባ ጥርት ካለ ድምፅ ጋር እና አቀራረብ ጋር ይሄን የመሠለ ዘና እያደረገ የሚስተምር ትረካ ስለቀረብክልን እንደሁልጊዜው እናመሠግናለን ብዙ ካንተ እጠብቃለሁ

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331  Před 2 lety

      በጠበቅሽኝ ልክ ለመገኘት የአቅሜን ሁሉ እጥራለሁ...በጣም አመሰግናለሁ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Před 2 lety +1

    ሰላም ብሮ ሁል ግዜ የምታቀርብልን ትረካ በጣም ደስ ይላል በልጅነቴ በፍቅር የምሰማው ትረካ በሬዲዮን የምሰማው ትረካን አስታወስከኝ ምርጥ ትረካ ያቀረብክንን የዮርዳኖስ እቅድ በጣም አሪፍ ነበር አባቷ በጣም ቆንጆ ምክር ነው ለሁላችንም የመከሩት ብዬ ነው የማስበው ምርጥ ምክር

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Před 2 lety +1

    ሰላምህ ይብዛ ላምባዬ!!
    በጣም ቆንጆ ትረካ ነው የተረክህልይ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግህን

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331  Před 2 lety

      ህብስት እኔም ስለ ቀና አስተያየትሽ አመሰግናለሁ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    ሰላም ላንባችን በጣም አስተማሪና መልክትና ጥሩ ታሪክ ነው ሼር ላይክ እናመሰግናለን 👍

  • @weynitube440
    @weynitube440 Před 2 lety +1

    ሰላም እዴት ነክልኝ ወድማችን በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ግን ማነው የተለያየ ድምፅ የሚያወጣው? ላባዬ ምርጥ አስተማሪ ትረካ ነው ሼርስላረገን እናመሰግናለን 👍

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331  Před 2 lety

      weyni ጓደኞቼ ናቸው። ስለ አስተያየትሽ አመሰግናለሁ

  • @rossethiotube
    @rossethiotube Před 2 lety +1

    ሰላም ብሮ እንኳን ደና መጣህልን ዋዉዉ ምርጥ ትረካ ነው የድምፅ አወጣጥህ ይመቻል ፒስ ይመችህ ብሮ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 Před 2 lety +1

    ላምባዬ ይህን ትረካ አስቂኝ ሆኖ አላገኘሁትም ይልቅ እያዝናና የሚያስተምር ነዉ ብዬ ነዉ የማምነዉ፤ የፍቅር ታሪኩ በጣም ደስ የሚል የልጅነት ፍቅር እንደሚሆነዉ አይነት፤ የዮርዲ እቅድ አቤት ብዛቱ ግን ከ23ኛዉ እቅድ በከፊል በስተቀር አንዱም ሳይፈፀም ቀረ ያሳዝናል፤ ወይ 39ነኛዉ እቅድ ገራሚ ነዉ ዉስጠ ወይራ ይመስላል ከብዙ እቅዶቿ መሀል ለሱ ነዉ ለመሟሟት ወስኖ እና ጓጉቶ የነበረዉ ግን ሱሚ ነዉ አልሆነለትም ፤ የዮርዲ አባት በአካል እንደሚታዩት አልነበሩም በጣም አሪፍ ሰዉ ነበሩ ለትዉልድ አሻግራ የሚያስቡ፤ ሀገር ማለት አፈር ነዉ አፈር ደግሞ ሰዉ ነዉ አሪፍ አባባል ነዉ ስንቶቹ አባቶቻችን ሞተዉ ኢትዮጵያ የሆኑላትን ሀገር አሳልፈን መስጠት እንደሌለብን የሚያስረዳ ጽሁፍ ነዉ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናሁ፡፡

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331  Před 2 lety

      Maed ጠለቅ ላለው እይታሽ አመሰግናለሁ በጣም... መስተካከል ያሉባቸውን አስተካክላለሁ።

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Před 2 lety +1

    በጣም ቆንጆ ትረካ ነው እኔ እራሱ ጉራዴውን ፈርቼው ነበር ለአብርሐም ካሁን አሁን አሉት እያልኩኝ ነበር😂😂እውነት በጣም ጉበዝ ነክ ቻናልክም አስተማሪ ነው ሼር ስላደረከን እናመሰግናለን

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331  Před 2 lety

      @Yefiker ሁል ጊዜ ስለምትሰጪኝ አበረታች አስተያየት እኔም አመሰግናለሁ

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch Před 2 lety +1

    ሰላምእንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣምአሪፍቆይታነበር

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Před 2 lety +1

    ሰላም lamba በጣም ቆንጆና አስተማሪ መልአክት ነው የዮርዲ አባት ንግግር በጣም ከባድ ነው ልጅ ለመቼ ነው ያለውን ይባርከው አላለችም 😂share ስላደረግክልን እናመሰግናለን

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331  Před 2 lety

      @Tseghe እኔም ስለቀና አስተያየትሽ አመሰግናለሁ

  • @naniadhanom
    @naniadhanom Před 10 měsíci

    The background music is so boring.

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331  Před 10 měsíci

      እናስተካክላለን ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏