Video není dostupné.
Omlouváme se.

ምርጥ ትረካ | 🛑 ዝግመተ ለውጥ 🛑 | ደራሲ አሌክስ አብርሃም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 12. 2021
  • ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስራዎቻችንን ይደግፉ
    Subscribe Lamba kin tube: / @lambakintube5331
    #lamba_kin_tube#ብረት_ለበሱ_ርግብ#treka

Komentáře • 10

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Před 2 lety +2

    ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድሜ ላምባ ተመሥጪ አዳመጥኩት ዋው አሪፍ ትረካ ነው ቀጣዩን ትረካ በጉጉት እንጠብቃለን እናመሰግናለን

  • @ezu867
    @ezu867 Před 10 měsíci +1

    ኡኡኡ የአሌክስ መጽሃፍ ተርኩልን እባካችሁ ። ጽሁፎቹ ሁሉ ሂወት አላቸው ። የልብ ያደርሳሉ!!! ። የሁሉም ቤት ያንኳኩ ታሪኮች ናቸው ። ባልሳሳት የደሴ ትምህርት ቤት ወ/ሮ ስህን ት/ቤት አልተቻለችም ። ብዙ እውቅ ሰዎችን ያፈራች ት/ቤት ናት ። በርቱልኝ!!! በተለይ በዚህ ቀውጢ ጊዜ ሰለ ሰላም በመጻፍ!!!!

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331  Před 10 měsíci

      የአሌክስ አብርሃም የተለየዩ መፅሀፍትን ተርከናል በቻናላችን ውስጥ ይገኛሉ። ወደፊትም እንቀጥላለን።እናመሰግናለን ከልብ

  • @workafeswolde4191
    @workafeswolde4191 Před 6 měsíci +1

    Excellent story. Wish u a happy marriage.

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen3720 Před 2 lety +4

    የቱንም ያህል በመፅሀፍቶች ውስጥ ማራኪ ታሪኮች ቢኖሩም የንባብ ብቃት ግን ለመፀሀፎች ውበት ነው እና ያንተ ድምፅ የታሪኮቹን ይዘት ይቀይረዋል. በርታልን አደራ እንዳትጠፋ ብዙ እንጠብቃለን 👍 soundtrack አመራረጥህም ከታሪኮቹ ጋር it’s perfect. Keep it up bro

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331  Před 2 lety

      አመሰግናለሁ ወንድሜ... አልጠፋም ሁሌም በአዳዲስ ስራዎች አለሁ

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Před rokem +2

    እናመሰግናመን በጣም🙏 እባካችሁ ከተቻለ ሌላም ሌላም የ አሌክስን አብርሃን ብተርኩልን ብዙ የማግኘት እድል ለሌለን እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏