Lamba Kin tube
Lamba Kin tube
  • 150
  • 577 497

Video

አረንጓዴ መፈክሮች | ትረካ | አሌክስ አብርሃም
zhlédnutí 57Před měsícem
አረንጓዴ መፈክሮች | ትረካ | አሌክስ አብርሃም
የመንግሥቱ ሀ/ማሪያም የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች | ከ30 ዓመታት በላይ የተዳፈነው እውነታ
zhlédnutí 48Před 2 měsíci
የመንግሥቱ ሀ/ማሪያም የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች | ከ30 ዓመታት በላይ የተዳፈነው እውነታ
ግንቦት እና ኢትዮጵያ | አስገራሚ የግንቦት ገጠመኞች በኢትዮጵያ
zhlédnutí 61Před 2 měsíci
ግንቦት እና ኢትዮጵያ | አስገራሚ የግንቦት ገጠመኞች በኢትዮጵያ
ከፈረንሳይ እስከ አካኩ | የጠፋው በሬ | አስገራሚ የበዓል ገጠመኝ
zhlédnutí 80Před 2 měsíci
ከፈረንሳይ እስከ አካኩ | የጠፋው በሬ | አስገራሚ የበዓል ገጠመኝ
ተሸክመናታል | አስቂኝ ትረካ | በአሌክስ አብርሃም
zhlédnutí 63Před 2 měsíci
ሰላም ውድ የላምባ ኪን ቲዩብ ቤተሰቦች እንደተለመደው በትረካ ዝግጅታችን የአሌክስ አብርሃምን "ተሸክመናታል" የተሰኘ ትረካ ይዘንላችሁ ቀርበናል። መልካም ቆይታ!
የፍሪምባ ጦርነት | አማርኛ ትረካ | ደራሲ አሌክስ አብርሃም
zhlédnutí 49Před 3 měsíci
ሰላም የላምባ ኪን ቲዩብ ቤተሰቦች ለዛሬ ከአሌክስ አብርሃም መፅሀፍት መካከል ከ "ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም" የአጫጭር ልብ ወለድ መፅሀፍ ላይ "የፍሪምባ ጦርነት" የተሰኘውን ትረካ ይዘንላችሁ ቀርበናል። መልካም ቆይታ #ላምባ_ኪን_ቲዩብ #Lamba_kin_tube #ትረካ #የመፅሀፍ_ትረካ #አማርኛ_መፅሀፍ_ትረካ #አሌክስ_አብርሃም #አሌክስአብርሃም #alex_abreham #አልተዘዋወረችም #ዶክተር_አሸብር_እና_ሌሎችም #ከእለታት_ግማሽ_ቀን #ዙበይዳ_አሌክስ_አብርሃም #teraka #amaregna_tereka #መፅሀፍ የፍሪምባ ጦርነት | አማርኛ ትረካ | ደራሲ አሌክስ አብርሃም
የአለማችን 10 እጅግ በጣም ውድ መኪኖች
zhlédnutí 70Před 3 měsíci
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስራዎቻችንን ይደግፉ Subscribe Lamba kin tube: czcams.com/channels/avGQ35yu-8VJTRfC32zA2g.html
ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ | የፒያሳ ትዝታዎች
zhlédnutí 60Před 3 měsíci
ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ | የፒያሳ ትዝታዎች
የአሌክስ አብርሃም ስብስብ ትረካዎች | ክፍል 3
zhlédnutí 100Před 3 měsíci
የአሌክስ አብርሃም ስብስብ ትረካዎች | ክፍል 3
ከረቫቱ | አዳም ረታ | ከግራጫ ቃጭሎች
zhlédnutí 44Před 4 měsíci
ከረቫቱ | አዳም ረታ | ከግራጫ ቃጭሎች
የአሌክስ አብርሃም ምርጥ ትረካዎች ስብስብ | ክፍል 2
zhlédnutí 84Před 4 měsíci
የአሌክስ አብርሃም ምርጥ ትረካዎች ስብስብ | ክፍል 2
አንጋፋው ኢህአፓ | ተስፋዬ ደበሳይ
zhlédnutí 61Před 4 měsíci
አንጋፋው ኢህአፓ | ተስፋዬ ደበሳይ
ቢል ጌትስን ያስጨለለችው አፍሪካዊት | ምዕራባውያን ለምን ጠሏት?
zhlédnutí 37Před 4 měsíci
"Dr. ዳምቢሳ ሞዮ" ትባላለች! ብዙዎቻችሁ ላታውቋት ትችላላችሁ! እንደሷ ግን መታወቅ የነበረበት ከባድ ሚዛን አፍሪካዊ ሴት የለም! በትውልድ "ዛምብያዊ" ናት። እድሜ ለቤተሰቦቿ እዛች ደሃ ሃገር ውስጥ እንደምንም ተምራ ወደ አሜሪካ ለትምህርት ትሄዳለች። በመጀመርያ የኢኮኖሚክስ ማስተርሷን ከዕውቁ "Harvard University" ወሰደች። በዛ አላቆመችም! ወደ እንግሊዝ ሃገር በመሄድ ከ"Oxford University" አራት አመት "ማይክሮ-ኢኮኖሚክስን" ቀጥቅጣ ተምራ ዶክትሬቷን ወሰደች። መቀመጫውን "New York" ባደረገው " ጎልድማን ሳክስ " ለስምንት አመታት ወጥራ ሰራች! ቀላል መስሪያ ቤት እንዳይመስልህ ጌታዬ! "ጎል...
የአለማችን 10 አደገኛ የውሻ ዝርያዎች Dangerous Dog Breeds In The World
zhlédnutí 44Před 4 měsíci
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስራዎቻችንን ይደግፉ Subscribe Lamba kin tube: czcams.com/channels/avGQ35yu-8VJTRfC32zA2g.html
የአሌክስ አብርሃም ምርጥ ትረካዎች ስብስብ
zhlédnutí 447Před 4 měsíci
የአሌክስ አብርሃም ምርጥ ትረካዎች ስብስብ
አዲስ አበባ ርዕሷ ፈርሷል | ለንደን እና አዲስ አበባ
zhlédnutí 96Před 4 měsíci
አዲስ አበባ ርዕሷ ፈርሷል | ለንደን እና አዲስ አበባ
መጥፎ የአፍ ጠረን የሚያስከትሉ ምክንያቶች
zhlédnutí 24Před 4 měsíci
መጥፎ የአፍ ጠረን የሚያስከትሉ ምክንያቶች
የፈተና ሰሞን | በመስፍን ሀብተማሪያም | ከቡና ቤት ስዕሎች መፅሀፍ የተወሰደ
zhlédnutí 24Před 4 měsíci
የፈተና ሰሞን | በመስፍን ሀብተማሪያም | ከቡና ቤት ስዕሎች መፅሀፍ የተወሰደ
10 የአለማችን ቅንጡ እስር ቤቶች - 10 Most luxurious Prisons in the World.
zhlédnutí 56Před 4 měsíci
10 የአለማችን ቅንጡ እስር ቤቶች - 10 Most luxurious Prisons in the World.
የከበረችው ደሃ | 24 ትሪልዮን ዶላር ላይ የተኛችው አፍሪካዊት ሀገር
zhlédnutí 23Před 5 měsíci
የከበረችው ደሃ | 24 ትሪልዮን ዶላር ላይ የተኛችው አፍሪካዊት ሀገር
ንፋስ ወዴት ነህ ቢሉት... | አሌክስ አብርሀም
zhlédnutí 40Před 5 měsíci
ንፋስ ወዴት ነህ ቢሉት... | አሌክስ አብርሀም
አድዋ ዛሬ ናት?
zhlédnutí 41Před 5 měsíci
አድዋ ዛሬ ናት?
ከውድቀት መልስ ስኬቶች | Allyson Felix _ Elon Musk | አስተማሪ ታሪኮች
zhlédnutí 37Před 5 měsíci
ከውድቀት መልስ ስኬቶች | Allyson Felix _ Elon Musk | አስተማሪ ታሪኮች
ጨዋታ 03 | ከወጥ ቤት እስከ ፕሬዚደንትነት | ኤዲ አሚን ዳዳ
zhlédnutí 27Před 5 měsíci
ጨዋታ 03 | ከወጥ ቤት እስከ ፕሬዚደንትነት | ኤዲ አሚን ዳዳ
ጨዋታ 02 | Naom | ፍርሃት የወለደው ከተማ
zhlédnutí 34Před 5 měsíci
ጨዋታ 02 | Naom | ፍርሃት የወለደው ከተማ
ጨዋታ 01 | የኦባማ ሰባቱ ቅሌቶች | Obama's 7 scandals
zhlédnutí 43Před 5 měsíci
ጨዋታ 01 | የኦባማ ሰባቱ ቅሌቶች | Obama's 7 scandals
አስገራሚው የተዋናዩ አሟሟት | አልሳሳምም ያለው አክተር
zhlédnutí 38Před 5 měsíci
አስገራሚው የተዋናዩ አሟሟት | አልሳሳምም ያለው አክተር
top 10 African countries with the best quality of living
zhlédnutí 20Před 5 měsíci
top 10 African countries with the best quality of living
ለማያነቡ አባቶች
zhlédnutí 36Před 6 měsíci
ለማያነቡ አባቶች

Komentáře

  • @user-kk5tg3lx7d
    @user-kk5tg3lx7d Před 13 dny

    Lela sew

  • @user-lg9wr5lg1w
    @user-lg9wr5lg1w Před měsícem

    ተምሬያለሁ የሚል ሰው ሳያነበው መቅረት የሌለበት መፅሀፍ ።

  • @EmuyKonjo
    @EmuyKonjo Před měsícem

    በጣም አሪፍ ትረካ ነው ደስ የሚል አቃራረብ ግን ዋሽንቶ ይረብሻል ይስታካከል ብሮያ❤❤❤

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 Před měsícem

      ይስተካከላል። ስለአስተያየትሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ezu867
    @ezu867 Před 3 měsíci

    ከታሪኩ በላይ ዋሽንቱ ነው የሚሰማው። ጥሩ ታሪክ ሳለ ዋሽንቱ በጣም ይበጠብጣል። ምን ነበረበት በጣም ዝቅ ብታረገው? ተራኪውንና አሌክስ አብረሃምን እጅ ሰባራ አረጋቸው።

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen3720 Před 4 měsíci

    ግራጫ ቃጭሎች, አዳም ረታ’ ባንተ ድምፅ please,please ተርክልን man

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Před 4 měsíci

    ልክክ ያለ ልክ ነዉ ይልከው ወንድሜ | ከዚህ በላይ ከተሜ ጠልነት | ከወዴት ይገኛል ወንድሜ

  • @mustefasherif3131
    @mustefasherif3131 Před 4 měsíci

    Wow 😮

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 5 měsíci

    ግጥም ብቻ አይደለም

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም

  • @user-qf5pt7zf2h
    @user-qf5pt7zf2h Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @workafeswolde4191
    @workafeswolde4191 Před 5 měsíci

    Excellent story. Wish u a happy marriage.

  • @AdugnaBirbirsa
    @AdugnaBirbirsa Před 5 měsíci

    ሎንዶን አንብብ መጀመሪያ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Před 6 měsíci

    watching

  • @abiylulseged3153
    @abiylulseged3153 Před 6 měsíci

    ይሄን ልቅ ስጋ-ለበስ ድካምአእምሮ መራር ምላስ በምላስ ትውልድ አጨንጋፊ ለምን እንደምትሰሙት በመውደድ ሳይሆን በምክኒአት ብታስረዱን

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 Před 6 měsíci

      ከመሳደብ ውጪ አንተም እኮ ምክንያታዊ አይደለህም!!

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Před 6 měsíci

    Watching❤

  • @fasikatafesse5674
    @fasikatafesse5674 Před 6 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lambakintube5331
    @lambakintube5331 Před 8 měsíci

    #Like #comment #Share በማድረግ አግዙን

  • @wubetandarge4698
    @wubetandarge4698 Před 8 měsíci

    So gifted guy

  • @AbdulazizendrisAhmed-ki3ly
    @AbdulazizendrisAhmed-ki3ly Před 9 měsíci

    berta wonderful

  • @sol446
    @sol446 Před 9 měsíci

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ሌሎች መፅሐፍቶችንም ብታቀርብልን ደስ ይለኛል

  • @ezu867
    @ezu867 Před 10 měsíci

    ኡኡኡ የአሌክስ መጽሃፍ ተርኩልን እባካችሁ ። ጽሁፎቹ ሁሉ ሂወት አላቸው ። የልብ ያደርሳሉ!!! ። የሁሉም ቤት ያንኳኩ ታሪኮች ናቸው ። ባልሳሳት የደሴ ትምህርት ቤት ወ/ሮ ስህን ት/ቤት አልተቻለችም ። ብዙ እውቅ ሰዎችን ያፈራች ት/ቤት ናት ። በርቱልኝ!!! በተለይ በዚህ ቀውጢ ጊዜ ሰለ ሰላም በመጻፍ!!!!

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 Před 10 měsíci

      የአሌክስ አብርሃም የተለየዩ መፅሀፍትን ተርከናል በቻናላችን ውስጥ ይገኛሉ። ወደፊትም እንቀጥላለን።እናመሰግናለን ከልብ

  • @aieshakbao4000
    @aieshakbao4000 Před 10 měsíci

    በአለማችን ጸጥታ ያለው መስጊድ ነው ❤

  • @grumfasil5832
    @grumfasil5832 Před 10 měsíci

    The "melak nek Lucifer" part 🤔????

  • @naniadhanom
    @naniadhanom Před 11 měsíci

    The background music is so boring.

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 Před 11 měsíci

      እናስተካክላለን ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏

  • @user-tj3we3db4c
    @user-tj3we3db4c Před rokem

    kejerba yalew clasical yerbshl betam

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 Před 11 měsíci

      ስለአስተያየቶ እናመሰግናለን... ለቀጣይ ይስተካከላል

  • @fissehafikresilasieofficial

    በውቀቱ❤ እውነትም በውቀቱ... ዘገራሚ ፍጥረት🙏

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Před rokem

    "ዊድን ሚል" አይደለም፣ "ዊንድ ሚል = wind mill" ብለህ አንብብ.

  • @gezahegnwoldemichael5805

    በቃ እውነት ! እውነታ! እንባዬን አመጣው:: ጦርነት ቤሽቲያ!!!!! የሰው ልጅ ክፋት ስሜታዊነት እኔነት የሚታይበት

  • @melsawabro-vl3jo
    @melsawabro-vl3jo Před rokem

    Iwnetm bewketu

  • @kidusshawel4491
    @kidusshawel4491 Před rokem

    bummer

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Před rokem

    እናመሰግናመን በጣም🙏 እባካችሁ ከተቻለ ሌላም ሌላም የ አሌክስን አብርሃን ብተርኩልን ብዙ የማግኘት እድል ለሌለን እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @natanimadamu8620
    @natanimadamu8620 Před rokem

    ወግ ኘዉ፡

  • @sintayhutilahun7966

    በጣም ደስ ይላል ሌሎችንም መፅሓፍት ይልመድብህ

  • @mesfindu1661
    @mesfindu1661 Před rokem

    ስራዎችህን በሙሉ አድናቂ ነኝ ። ያዝናኑኛል ያስደስቱኛል ። እና በርታ ቀጥልበት

  • @AbCd-fm5wn
    @AbCd-fm5wn Před rokem

    ሰለ ሀዋሳ የተናገረዉ ቀልድ አስከፊቶኛል

  • @africaunite9673
    @africaunite9673 Před rokem

    What a talented and gifted man!!!! You are quite amazing, Sir!!

  • @robelendale8157
    @robelendale8157 Před rokem

    ህማማት

  • @tilahunalemu901
    @tilahunalemu901 Před rokem

    Very good keep it up

  • @samiabebe3382
    @samiabebe3382 Před rokem

  • @bakaribaki6228
    @bakaribaki6228 Před rokem

    Ajire adis qeld yelshim indie weys mezmetish nee

  • @tesfayetilahun4587
    @tesfayetilahun4587 Před rokem

    አንተ መመሰጫችን ነህ

  • @tesfayetilahun4587
    @tesfayetilahun4587 Před rokem

    ወይኔ በውቄ! ሁል ጊዜ በወጎችህ እና ግጥሞችህ እንደተገረምን ነው

  • @diborateka5775
    @diborateka5775 Před rokem

    አልፋና ኦሜጋ(1,2,3)) ደራሲ-ዶ/ር አቡሽ አያሌው

  • @tewodrosalemayhou3623

    በጣም ምርጥ ተራኪ ነህ ፅሁፋን ነብስ ዘርተህበታል 👏👏👏👏

  • @zeamanuelnegussie1217

    I am so funny

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Před 2 lety

    በማንኛውም ሀገር ሰር ነቀል ለውጥ ሲመጣ በመጣላቸውና በመጣባቸው መካከል ፊለምያ እንደሚኖር ይታወቃል:: እነዚህ በሁለት የተከፈሉ ህዝቦች መካከል የሚኖረው ፊልምያ በውጪ ሀገር ጣልቃ ገብነት የተነሳ የፓለቲካና የኢኮኖሚ

  • @bekaluyedane3441
    @bekaluyedane3441 Před 2 lety

    የዝሙት ቀልድ :- የስነ-ፅሁፍ ቃል በመንገድ ዳር ቃላቶች ወዘተ:: አንተ በሚል ዘንጣይ አጠራር አዛውንቶችን ማራከስ ምንም ለዛ የለውም

  • @tsehay4102
    @tsehay4102 Před 2 lety

    ከልቤነው የማደንቅህ።

  • @shewayebekele4553
    @shewayebekele4553 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላሉ ወጎችህ።

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Před 2 lety

    🤣👍