MK TV ቤተ ክርስቲያን እና ፖለቲካ | ክፍል ፪ | በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....
    #MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​ #Orthodox​​​​

Komentáře • 33

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  Před 3 lety +8

    ክፍል ፩ czcams.com/video/GkckO8ASBXM/video.html

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 2 lety

    መመምራችን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን ጤና እድሜ ጤናን ፀጋውን ያድልልን አሜንድርሳነ ሰንበት ላይ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለካህናት የሰጠውትን ስልጣን ለቅዱሳን መላእክት አልሰጠውም ለመንግስት አልሰጠውም ካህናት ሰጋና ደሜን የቃብላሉ መላዕክት ይፈራሉ የጌታን ግርማ ስለሚያውቁ የመላዕክት የካህናት በረከታቸው አይለየን አሜን!!

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 Před 3 lety +4

    ጥሩ እይታ ነው ከእውነት ከባድ ወቅት ላይ ነን ትንሽ ትልቁ እማይለይበት የቤተ ክርስቲያን ክብር የተነካበት ወቅት ነው ምንም መደማመጥ መከባበር የለ ስለ እምነት አንድነት እሚቆም የለ አብዛኛዎቻችን በዘረኝነት ታመናል ጌታ ይሁነን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 Před 3 lety +2

    ላስተማሩን መምህር ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማል. አሜን ፫

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927

    ድንቁ መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +1

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hiwots
    @hiwots Před 3 lety +1

    የቤተ /ክር ክፍል ከገነት ነው እንዴት ደስ ይላል! የመንግሥተ ሰማይ ኢንባሲ!

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 3 lety +1

    በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ⛪💚💛❤

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመን ይባረክ

  • @user-mt6mg3jf6z
    @user-mt6mg3jf6z Před 3 lety +1

    ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 3 lety

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin

  • @saraanbesso4146
    @saraanbesso4146 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ይሰማልን ሰምተን ለመተግበር ያብቃን

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን መምህራችን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene9300 Před 3 lety

    በጣም ጥሩ ትምህርት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ካህንትም ቤተክርስትይንም ከእዉነት ጋ መቆም እነጂ ከባለ ግዜ ጋ መቆም የለባቸዉም
    ብጣዕሚ ነመስግን የቀንየልና ከምዚ ዓይነት ትምህርቲ እዩ ዘድልየና

  • @samsonmahedere1151
    @samsonmahedere1151 Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን ቀሲስ ዳቆን ባርሃኑ አድማሰ ትክክል ምክርና አሰተምሮ ነው ቤተክርስትያን ፖለቲከኛ መሆን የለብነም እደዛ ከሆነ ንፁህ እምነት አይባልም።የሚያሰተምሩነን አበው ካሃናት ዳቆናትን የአገልግሎታችሁን ዘመን ያብዛልን።ቤተክርሰቲያን ለሁሉም ናት የገባባት ሁሉ የሚፀድቅባት ረጅም ሂወት የሚያገኝባት ናት።ኪዳነምህረት እመብርሃን ወደጥሩው ምገድ ትምራን።

  • @user-pm4np2wv3w
    @user-pm4np2wv3w Před 3 lety +2

    Like እያደረጋችሁ አበረታቱ የተዋሕዶ ልጆች

  • @ayelletenaw7769
    @ayelletenaw7769 Před 3 lety

    It is a life touching sermon. I love Dn Birhanu, I can't wait for part 3

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 3 lety

    በርቱልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @hiwots
    @hiwots Před 3 lety

    አምላክ ይጠብቅልን

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 Před 3 lety

    Edmiena Tena Yistilin....Tadlen...

  • @user-pv4si7ri1f
    @user-pv4si7ri1f Před 3 lety

    እሺ አዳምጣለሁ

  • @yaredgossa3571
    @yaredgossa3571 Před 2 lety

    መልክቱ ጥሩ ነበር ነገር ግን የግል አስተያየት እንዳይሆን፤ መምሕር እንዳሉት ከአእምሮ የፈለቀ እንዳይመስል፤ ከቤተክርስቲያን ሕግ ከሆነው ፍትሐ ነገስት እየጠቀሱ ቢያስተምሩ። አንድሞ ቃል ከሕገ ቤተክርስቲያን አልተናገሩም። የሰማሁትን ሌላ ሰው ልንገር ብል አሉ ብሎ መናገር ስለሚሆን ሕግን መጥቀሱ ተገቢ ይመስለኛል።

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Před 3 lety +1

    እባካቹሁየማይገባንቦታጊዛችነንአናባክንላይክእናሸርግዴታችነው

  • @user-dm6vy4mm5x
    @user-dm6vy4mm5x Před 3 lety

    እባካችው እነ ቀስስ ዘበነ የእምነቶ ተከታዬች እያለቁ እነሱ ግን ምንም እንደሌለ የመንግስትን ወንጀል ለመሸፈን እየተሯሯጡ ነው