MK TV ቤተ ክርስቲያን እና ፖለቲካ | ክፍል ፩ | በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....
    #MKTV​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​ #Orthodox​​​

Komentáře • 37

  • @Abel377
    @Abel377 Před 3 lety +10

    መምህር ብርሄ እንቁ የቤተክርስቲያን ልጅ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @eyadereaddise1621
    @eyadereaddise1621 Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን

  • @user-ui3yj8tr1o
    @user-ui3yj8tr1o Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ።

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 3 lety +3

    ቃለ ሕይውት ያሰማልን

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን💚💛❤️🙏🏿✝️✝️✝️

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 Před 3 lety +3

    ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 Před 2 lety

    amen

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 Před 3 lety +3

    መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 Před 3 lety +2

    Kalehiye wote yasemalen

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 3 lety +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yohannesgetachew5680
    @yohannesgetachew5680 Před rokem

    Kale Hiwot yasemalin memihir

  • @user-tu6gc4dw2n
    @user-tu6gc4dw2n Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-jp7mo5ff4x
    @user-jp7mo5ff4x Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @rebekkamichael6790
    @rebekkamichael6790 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እኛም መከራ ስጋውን ተሳቀን ከመካድ እመብርሀን ትርዳን አሜን

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር

  • @sebleeyas9256
    @sebleeyas9256 Před 3 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ የሁላችንንም መጨረሻችንን እግዚአብሔር አምላካችን ያሳምርን ፫

  • @saraanbesso4146
    @saraanbesso4146 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋል እና ልቦናውን ይስጥልን

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u Před 3 lety

    ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @michaelteklay2105
    @michaelteklay2105 Před 3 lety

    ኣሜን ቃለ ሕይወት የስመዓልና

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt7 Před 3 lety +1

    memehrachen kale hiwot yasemalen 🤲🙏🙏🙏

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 3 lety

    በእውነት ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ መልኩ ከተንቀሳቀሰች የቀድሞ ማንነቷን የሚያጸኑ ልጆች ሞልተዋታል። እንደዚህ ዓይነት መድረኮች ወሳኝ ሚና አላቸውና ፈጣሪ ያብዛልን። ዝም ያሉ ምሁራንና አባቶችም እናንተን እያዩና እየሰሙ እንደሚከተሏችሁ አምናለሁና በርቱልን።
    እናመሰግናለን።

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕር❤🙏

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene9300 Před 3 lety

    እውነት ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርችን

  • @user-yc7lu3yw3t
    @user-yc7lu3yw3t Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @user-ps3jl3ck2v
    @user-ps3jl3ck2v Před 3 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @kalhone692
    @kalhone692 Před 3 lety +2

    ፍትሕ ሲጓድልና ድሀ ሲበደል፣ ካህናት "ፍትሕ ጎደለ ድሀ ተበደለ" ብለው ለፍትሕ እና ለተገፉ መቆም ወንጌል እንጅ ፖለቲካኛነት አይመስለኝም። ከእውነቱ አፈንግጦና ግፈኛ ባለጌዜን ደግፎ መቆም ግን በእርግጥም አድርባይነት/ ፖለቲከኝነት ስለሆነ ሊወገዝ ይገባዋል። ፖለቲከኛ ላለመባል፣ እውነትን ማፈን፣ ግፍን አጋልጦ ፍትሕ እንዲስተካከል አለማስተማር ግን፣ ክርስትናን መጉዳት እንጅ ክርስቲያናዊ ሀላፊነትን መወጣት አይሆንም።

  • @user-qj5on6ed1c
    @user-qj5on6ed1c Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ደጀ ሰላሙን ማን ያሳየን?

  • @egzabeheryimesgenn610
    @egzabeheryimesgenn610 Před 3 lety

    Mamireee

  • @user-th2hh1db1e
    @user-th2hh1db1e Před 3 lety +2

    በጣም ጥሩ ነው።ነገር ግን የጳጳሳቱንና የቤተ ክህነቱን አስነዋሪ ተግባር በቻላችሁት መጠን አስቡበት።በእሮግጥ እናንተ ውድና ቀናኢ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ናችሁ።በቤተ ክህነቱ ዙሪያ ያሉ ብልሹ አሰራርር ግራ አጋብቶናል።ለምሳሌ:-የምስራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ጳጳስ አቡነ ማርቆስን ማየት በቂ ነው።በእውነት ለመናገር እንዴት ምእመናን አንፈልግም ብለው የሸኟቸውን ጳጳስ ሲኖዶስ ተብየው እንዴት አዙረው በመመደብ በምእመናን ላይ ቃቃ ጨዋታ ይቀልዳሉ?

  • @ayenewadugna5562
    @ayenewadugna5562 Před 2 lety

    ክፍል 2 አጣሁት ወንድሞች ???

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Před 3 lety +1

    አሜንአሜንአሜንቃለሕይወትያሰማልንእረጅምእድሜናጤናይስጥልን

  • @meseretayele1348
    @meseretayele1348 Před 3 lety

    ምህር እድማና ጢና አብዝቶ ይድልችሁ

  • @rebekkamichael6790
    @rebekkamichael6790 Před 3 lety

    ሳያልቅ ነው የተቋረጠው ክፍል ሁለትን አላገኘሁትም ?

  • @etaworku8060
    @etaworku8060 Před 3 lety

    Qale hiywet yasmalne memehirachine