የባሌ ሚስት አዲስ አማርኛ ፊልም/My Husband's Wife / New Full Amharic Movie With English Subtitle

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024

Komentáře • 1,3K

  • @zmn2116
    @zmn2116 Před rokem +761

    ዶክተር አብይን የመሰለኝ እኔ ብቻ ነኝ😅ፊልሙ ግን በጣም ምርጥ ነው

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 Před rokem +5

      Yemeslal ato germa gen tenshi borech alachew 😀😀😀😀

    • @ayukiyakiya7306
      @ayukiyakiya7306 Před rokem +1

      Enam tietoko lay abay talkasaka endayelu new mefsraw 😃😃kuchi erasune

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 Před rokem +18

      የሰው ልጅ እንዲህ ይመሳሰላል መንታ እኮ ነው የሚመስሉት🤭ፊልሙን ልክ አቢቹ እንደሰራው አድርጌ ነው ያየሁት😂😂

    • @selamethiopia3752
      @selamethiopia3752 Před rokem +1

      @@Setotaye2024 🤔😁😁😁😁

    • @hassennando462
      @hassennando462 Před rokem +1

      Enem maslonygal

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Před rokem +664

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ😘😘😘😘

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p Před rokem +355

    መታሰቢያነቱ ሳያነቡ ለሚፈርሙት በሙሉ ይሁን

  • @melest5645
    @melest5645 Před rokem +72

    The actor looks like prime minister Dr. Abiy Ahmed 😂 😂 😂

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Před rokem +59

    በጣም ምርጥ ፊልም ለእህቶቻችን ምርጥ ትምህርት ነዉ ሴት ስትሆኚ እንደዚ ብልሃተኛ ሁኚ ወንድ ሆይ ለታመነችልህ ታመንላት ባለህ አመስግን 🙏🙏🙏

  • @Eyou653
    @Eyou653 Před rokem +41

    እንዴኔ ካሜት ሳያነብ ፊልም የማያይ 💃የምረ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሹፉት

    • @iojknjjn9473
      @iojknjjn9473 Před rokem

      Ethiopian anime
      👇👇👇
      czcams.com/video/bKh68v06fXY/video.html

    • @Eyou653
      @Eyou653 Před rokem

      @@iojknjjn9473 አርጌሃለው👍 በርታ

  • @haftamneshbelete3913
    @haftamneshbelete3913 Před rokem +20

    ለሰዎች ጉድጓድ ስትቆፍር አታርቀው እራስህ ልትገባበት ትችላለህ እና አይደል የሚባለው? ብቻ ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው

  • @adoffheni4094
    @adoffheni4094 Před rokem +249

    ከረጅም ጊዜ በሀላ እጅግ ደስ የሚል ፊልም አየሁ፡፡ አንደኛ የሆነ ፊልም፡፡

    • @rihanatijane8673
      @rihanatijane8673 Před rokem

      Ejige betam #1eliyas kebereleng

    • @medhinadmasu2240
      @medhinadmasu2240 Před rokem +1

      @@rihanatijane8673 ke shiwoch wede Million ina Billion silesemachu yihonala

    • @sosenasosena3508
      @sosenasosena3508 Před rokem

      አደኛ እራሱ የማይገልጸዉ ጌታን ሰወች እዲያዩት እፈልጋለሁ ኦፊ ደስ ሲል ምንም እርከን የለሌዉ ከፅዳት ጀምሮ ኦፊ አገሬ በጣም ተራቃለች

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +49

    ሁሌም ሰዎች ትልቅ ቦታ ሲሰጡን እምነታቸውን በኛ ላይ ሲያደርጉ ዝም ብለን እንታመንላቸው ❤አልጠግብ ባይነት ሁሌም እንደዚ ከጨዋታ ውጪ ያደርጋል😒 የዋ መሆን ደሞ ነፃ ያወጣል

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před rokem +45

    ሀገር ዉሰጥ የበዙት እንደግርማ እና ጓደኞቹ ያሉ ልክሰክሶች ነዉ

  • @misganawayele
    @misganawayele Před rokem +24

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ፣ እኛ ወንዶች ጋር ብዙ ችግሮች አሉብን በተለይ ምስቶች የተሸከሙት፣፣፣፣

  • @apall8110
    @apall8110 Před rokem +22

    ወንዶች ሲፈነዱ ጥጋብ አይችሉም እኮ እኔማ ሚስትየውን ያቀልጧታል ብዬ ነበር ፈጣሪ አተረፋት ንፁ ልብ ሁሌም ከክፉ ሰዎች ትድናለች በጣም አስተማሪ ፊልም ነው የተሰጠንን መሸከም ከብዶን ጉድጓድ ስንቆፋር በቆፈርነው ጉድጓድ እራሳችን ተመልሰን ስንገባበት ያየሁት ፊልም ይመቻችው ሰዎችዬ ደግ ለዋለልን ክፉ አንሁን እንወድቃለን እና

    • @iojknjjn9473
      @iojknjjn9473 Před rokem

      Ethiopian anime
      👇👇👇
      czcams.com/video/bKh68v06fXY/video.html

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Před rokem

      ኤ ወላ 💝እኛ ደካማ ጎናችን ይሄ አይደል

  • @meronwedajo1833
    @meronwedajo1833 Před rokem +23

    ፊልሙ ደባሪ መስሎኝ መጀመሪያ ኮሜንት አንብቤ ነው ያየሁት እና እንደተባለው ምርጥ ፊልም ነው👏👏👏

    • @user-rf6wc2qc8t
      @user-rf6wc2qc8t Před 6 měsíci

      የኔ ብጤ እኔም ፊልም ማየት ስፈልግ መጀመሪያ ኮሜንት አንብቤነው

  • @harounmd701
    @harounmd701 Před rokem +14

    ዋው አጀማመሩም አጨራረሱም best❤ የወረደውን የአገራችንን ፊልም ቀና እንዲል አርጎል ይህንን ፊልም ለሄኖክ ድንቁ ጋብዙልኝ ፊልም እንዴት እንደሚሠራ እሱማ በየሳምንቱ እየሠራ መጫወቻ አርጎት ፊልም አሁን አርፎ ይቀመጣል

    • @mayam837
      @mayam837 Před rokem

      😂😂😂😂😂 በየሳምንቱ??

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 Před rokem +61

    አንደኛ ፊልም ሴት ልጅ እንደዚህ ቆራጥ ጀግና ስትሆን ነዉ ደስስስስስ የሚለኝ

    • @iojknjjn9473
      @iojknjjn9473 Před rokem

      Ethiopian anime
      👇👇👇
      czcams.com/video/bKh68v06fXY/video.html

  • @kelemuakete8189
    @kelemuakete8189 Před rokem +46

    ይህን የመሰለ ፊልም ሳላይ እስከ ዛሬ በጣም ተፀፀትኩኝ ውብ እና ድንቅ አስተማሪ ድራማ ነው

  • @zahrazahir8710
    @zahrazahir8710 Před rokem +14

    ሚስቱ ግን ንጥር አጠጣችኝ👌👌👌👌ጀግና ነሽ ሴት ልጅ ብልህ ናት👌👌👌👑

  • @lunamekonnen1272
    @lunamekonnen1272 Před rokem +15

    ማስታወሻነቱ ለወስላታ ባሎች ይሁንልን ሆሆ

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 Před rokem +81

    ከአጀማመሩ እስከ አጨራርሱ አሪፍ ፊልም ነው 😊

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 Před rokem +61

    ባልየው ግን ቁርጥ አብይ አሕመድን ነው የሚመስለው😂 በጣም አሪፍ ፊልም በርቱልን

  • @abrahamleikun5961
    @abrahamleikun5961 Před rokem +40

    ምርጥ ትምህርት ነው ተመችቶኛል እሾክን መቀል በብልሀት ነው የሜሥትዪዋ ታጋሽነት እና የእናትዪዋ የብልህ ትምህርት አሥተምሮናል ይመቻችሁ ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትቅደም

    • @mesihaile5782
      @mesihaile5782 Před rokem

      ENATIYOWA YENEGERUT TARET TAMECHITOGNAL BETEM

  • @user-bk5lm8ku7e
    @user-bk5lm8ku7e Před rokem +9

    በስመ ስላሴ ዋው ነው ቀጥሉበት የዚህ ፍልም ዳይርክተር መሸለም አለበት

  • @user-wb3bz9xc2k
    @user-wb3bz9xc2k Před rokem +60

    ኦፋ እደዚህ ነብስ ያለው ሙቪ ናፋቆኝ ነበር👌🙏

  • @mignotbik9257
    @mignotbik9257 Před rokem +4

    ውይ እኔማ አላስችል ብሎኝ ንብረትዋን ሊያወድሙት መስሎኝ ፊልሙን አቃርጬ ነበር ኮመንት ለማንበብ ገባው ከዛ በዋላ ነው ፈታ ብዬ የጨረስኩት በጣም አስተማሪ ነው ልክ በራሴ ላይ እንደደረሰብኝ ያህል ነበር መጀመርያ ስናደድ የነበረው መጨረሻው በጣም ነው ሚያስደስተው እውነት እናመሰግናለን ♥️♥️🔥🔥🥰

  • @nebiyulera
    @nebiyulera Před rokem +10

    በዚህ አጋጣሚ እዝህ ፊልም ላይ ለተሳተፉ ለሁላችሁም ምስጋናዬን ለመግለፅ እውዳለው በጣም ትምርት አዘል ፊልም ነው ። እግዚአብሄር ይስጥልን።

  • @aynateasamo412
    @aynateasamo412 Před rokem +13

    ደራስና ዳይሬተሩን በጣም አደንቃለሁ።በርቱ በጣም አስተማር ነው።

  • @tedu9274
    @tedu9274 Před rokem +12

    ዋውውውውው ገራሚ ፊልም
    🥰🥰ከልክ በላይ ሰውን ማመንና ግልፅ መሆን በአጠቃላይ መልካምነት መልሶ ይከፍላል🙏🙏🙏🙏

  • @Samf3031
    @Samf3031 Před rokem +5

    የመጨረሻው በጣም ተመቸኝ እንደዚ እራቁታም እና ከሀዲ ለሆናችሁት ሰወች ሲያንሳችሁ ነው የእውነት ጣም አሪፍ ነው

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +2

    ኤልያስ እጅግ በጣም የምትገርም ወጣት ነህ የምር ስራዎችህን ሳይ ትልቅ ሰዉ አድርጌ ነበር የምስልክ ኤልያስ ማነዉ ብዬ ሰርች ሳደርግ አየሁክ ተገረምኩ ቆንጅዬና እጅግ ውብ ወጣት ነክ❤❤

  • @2fetya218
    @2fetya218 Před rokem +25

    የምን ቂጭ ብሎ መነፋረቅ 😅እንደዚ ጭንቅላትን ተጠቅሞ እርምጃ መውሰድ 🤪እናመሰግናለን ገራሚ ሙቪ ❤ደጋግሞ ቢታይ የማይሰለች እናመሰግናለን

  • @selamawitnebiye7762
    @selamawitnebiye7762 Před rokem +9

    በጣም ደስ የሚል የእውነታውን አለም የሚያሳይ ፊልም። መታሰቢያነቱ በልጆች ማሳደግ ለተመሰጣችሁና ባሎቻችሁን ለምታመልኩ እናቶች ይሁን። ነቃ ነቃ እንበል የዋህነት ለእርግቦች ብቻ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +33

    እስቲ እንደዚህ ጠንከር ያለ መልክት የሚያስተላልፍ ፊልሞች አብዙልን ልባም እናት ሴትኮ ጀግና ነች ጭንቅላቷን ከተጠቀመች

  • @berti6784
    @berti6784 Před rokem +6

    ዋው ምረጥ ነው!🙏 ግረምሽየ ዶክተር አብይን😂😂 ይመስላል እንደዚህ የምታደረጉ ወንዶች እዮት ይጠቅማችኃል ልቦና ይስጠን (🤭🤭🤭

  • @መሰረትyoutube-j6b
    @መሰረትyoutube-j6b Před rokem +14

    ዎውው እውነትም አባቱ ልጅ ነቺ ከርጅም ጊዜ ቦኃላ ደስ መል ፊልም አየዉት 😍

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 Před rokem +19

    ሚገርም ነው የሰው ልጅ በቃኝ እና ተመስገን ማለት ቢለምድ

  • @mahiasad957
    @mahiasad957 Před rokem +4

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ ወንድልጅ በቃ ሚስቱ የቱንም ያህል ሚስቱ ብታምር ጨዋ ብትሆን በቃ አርፈው አይቀመጡም ማለት ነው ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ሴሰኛ ሰው ይጠብቀን ግን ፈጣሪ ደሞ ሲቀጣቸው ማየት የሚያስደስት ነገር የለም የ ሰዉ ህይወት ትዳር የምትበጠብጡ ሴት ተብላችሁ የውነተኛ ሴትን ስም የ ምትበክሉ ነገ የራሴ የምትሉትን ስታገኙ የ ሰው ህመሞች ይገባችዋል የፈጣሪ ይበልጣል!!

  • @tsgawu88
    @tsgawu88 Před rokem +12

    ውይ ወንዶች ለፍቀራቸው ላመነቸው የሚክዱ ላማያፈቅራቸው ለሚክዳቸው የሚገዙ የሚበረከኩ ፍጡር ናቸው።።።

  • @susuyube151
    @susuyube151 Před rokem +10

    ፊልም ትጠላለህ አባቴ በጣም ሃርፍ ግሩም ፊልም ነው በርቱልን እዝህ ፊልም ላይ ለተሳተፉ ለሁላችሁም አድናቆት አለን የምር ፊልም ማየት ሁሉ ደብሮን ነበር ተስፋ ነው የሰጣችሁን በርቱ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 💚💛❤️😍😍😍😍

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +21

    አስተዋይ ሴት አታወራም ቤቷን ትሰረለች ድንቅ አስተማሪ ነው

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 Před rokem +4

    እሰይ ሴት ልጅ እንዲህ ቆፍጠን ስትል እንዴት ደስ ይላል አስመሳይ ወንዶችን ያጥፋልን ያው ሴቶችም አለን

    • @iojknjjn9473
      @iojknjjn9473 Před rokem

      Ethiopian anime
      👇👇👇
      czcams.com/video/bKh68v06fXY/video.html

  • @bersabehezuka125
    @bersabehezuka125 Před rokem +15

    ምርጥ ፊልም ጸሀፊው እጅህ ይባረክ

  • @hyosef57
    @hyosef57 Před rokem +5

    Dr Abiy film sera ende biye neber yesew memesasel 😀 betam arif film thankyou!!!

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Před rokem +13

    እስኪ እንዲ ፅድት ያሉ ፌልሞችን አሳዩን ይልመድባቹ

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

      በጣም

    • @mikamiko824
      @mikamiko824 Před rokem +2

      ፌልሙ ተከታታይ እስኪመስለኝ ነው በደስታ ያየሁት አደራ በሚቀጥለው ስሰሩ ያ ሄኖክ ድንቁ የተባለ ሰው እንዳታስገቡ

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

      @@mikamiko824 ሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @kidist1955
    @kidist1955 Před 10 měsíci +3

    ጀግና ሴት በጣም ኣሪፍ ኣጨራረስ ምርጥ ፊልም ነው እንደዝች ያሉ ሴቶችም ኣሉን በእውነት የሴት ኣርኣያ 💯👌👍🙏🙏🙏

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ዋዉ ገራሚ ፊልም ነዉ አብሶ አጨራረሱ ተመቸኝ ሚስትየዉ ጀግኒት ነሽ👍👌 ደሞ እዴ እቴቴ ይላል እዴ አይናዉጣዉ ንፍሮ ማለት ያተ አይነቶቹ አጭበርባሪ ወዶች ናቸዉ እደዚ አይነት አስተማሪ ፊልም ስሩ በጣም ቆጆ ምርጥ ትወና ነዉ ጎበዞች በርቱልን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏💕

  • @bereketabate8124
    @bereketabate8124 Před rokem +15

    እናቶቻችንን ያኑርልን 😘😘

    • @Mononi34687
      @Mononi34687 Před rokem +1

      erayamharga film endazh saletnwal

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 Před rokem +34

    You can already tell that this is elias workneh's movie just by watching the quality don't stop keep them coming seriously

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 Před rokem +5

    ለመጀመርያ ግዜ አጨራረሱ የተመቸኝ ያስደሰተኝ ፊልም ዋው

  • @selamawitalebachew9021
    @selamawitalebachew9021 Před rokem +9

    በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት ጥበቡን ይጨምርላችሁ ውዶች

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před rokem +9

    ኮሜቶች ተመቻችሁኝ በቃ ልየውና እኮምታለሁ😁😁👍

  • @sebleabreham9797
    @sebleabreham9797 Před rokem +4

    እስኪ አንዳንዴ እንደዚህ ነብስ ያለው ፊልም አሳዩን😌ማንም እየመጣ ከሚያዝገን🙄

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Před rokem +5

    ድራማ ነው ይገባኛል, ግን ሚስትየው ምን አነሳትና ነው ውጭ ውጭ ያለው??? ብዙ ወንዶች እንዲ ናቸው, እባካቹ ዶማ ባሎች ተማሩ, የእውነት ሚስት በቀላሉ አትገኝም.

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Před rokem +22

    ኤልያስ ወርቅነህን የፊልም ንጉሥ ኑርልን
    የኤልዬ አደናቅዎች ላይክ ግጩለት❤️❤️❤️🙏🙏

  • @meseretshewaye885
    @meseretshewaye885 Před rokem +6

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ከጀመሩ እስከ አጨራረሱ ምርጥዬ ነው

  • @dawitbk8363
    @dawitbk8363 Před rokem +4

    እንደኔ ዳዊት ከበደን የሚወደው።ዋው በፊልም መምጣጡ በጣም ነው ደስ ያለን

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +4

    ግርማን ሆኖ የሚሠራው ዶ.ር አብይ አህመድን ይመስላል የምትሉ ፊልሙ ደግሞ ምርጥ ነው

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 Před rokem +3

    የምር የኢትዮ ፊልም ማየት ካቆምኩ በጣም ቆይቼ ነበር ይህ ፊልም ግን አሪፍ ትወና እና ብቃት አይቼበታለው የምር በዛው ትምርት ወስጄበታለው በርቱልን የናትየው ተረት ዋው

  • @kwizerabrian7550
    @kwizerabrian7550 Před rokem +30

    It's good you added English subtitles for those that doesn't understand local language. Kudos!

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Před rokem +4

    ብዙ መፈለግ፤በሚወዱን አለመታመንን፤ ያለንን እንዳናይ መታወርንና ማጣትን ያመጣል፤ በዚህ ምክንያት ሰላምና ጤና እናጣለን፤ ይባስብሎ፤ በራሳችን ስግብግብነት ሁሉንም እናጣና ባዶቻችንን እንቀራል፤እናብዳለን። ይኸ ድራማና አክት ነው እንዳትሉኝ፤ ምክንያቱም አክተሮች የሕብረተሰብን ችግር ነው አጉልተው የሚያሳዩን፤ ታዲያ መቸ እንማር፤ ስንቶች ናቸው ሕይወታቸውን ልክ እንደዚህ ለመኖር እየሞከር ራሳቸውንና የሚያምኗቸውን የሚወዷቸውን የሚጎዱ???? አይ! ብልጥነት አያ፤ ይኸ ጂላንፎነት ነው። የሰው ልጅ ሞቱ፤ ለስሜትና ለገንዘብ ተገዢ ሲሆን ነው። ንጉስነት በሌላ ሰው ላይ ገዢ መሆን ሳይሆ፤ የሥጋን ፍላጎትን መግዝትና ራስን ማሸነፍ የቻለ ነው። እንደሚባለው፤ መልክ ታጥቦ አይጠጣ፤ ይጠጣል እንጂ፤ ታድያ እስቲ እንወቅበት፤ የውጭ ውበንትና ሀብት ሳይሆን ለውስጥ/ለአስተሳሰብ ውበት እንማረክ፤ ክዛም በሰላምና በፍቅር በጤና መኖር እንችላለን።****አቤት ዛሬ እኔም በምክር አገልጎሎት አልተቻልኩም፤ አደል? What! what a surprise ending. I love it!

  • @ethiopia4940
    @ethiopia4940 Před rokem +6

    ሰውየው አብይ አህመድን መምሰሉ ብቻ ሳይሆን ልክ እንደ አብይ አጭበርባሪ ሆኖ ነው የሚሰራው። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ልክ ሚስቱ እውነተኛ ማነቱን እንደተረዳችው ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ የአብይን እውነተኛ ማንነት ሴውቅ ጉድ እንደሚል አልጠራጠርም ።

  • @amelework8204
    @amelework8204 Před rokem +7

    በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው መጨረሻው በጣም ነው ደስ ሚለው ልባም ሴት ነች በእውነት🥰

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem +2

    በቀለም የተብረቀረቀች በሰው ፀጉር ያጌጠች ገላዋን ከፍታ በየመንገድ የምታሳይ. በአምሮዋ ሳይሆን በውበቷ ብቻ የተመካች መጨረሻዋ ሁልጊዜም አያምርም. ብልዕ ሴት በእራሳ ሁሌም ትተማመናለች. መጨረሻው ድንቅ ነው. ግን ለባለ ትዳር ወንዶች ልብ ይስጣችሁ. ይህ በድራማ ቀረበ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም እየተባባሰ ነው. በሽታውንም ፍሩ.

  • @binyamtefera1219
    @binyamtefera1219 Před rokem +8

    ዋው በጣም ግሩም ፊልም እስከዛሬ ካየኹት ለየት ያለ ነው በርቱ

  • @henokredawediasameneshheno6913

    የተከበርክ ወጣቱ ደራሲ አዘጋጅ ዳሪክተር ......ሠላምህ ይብዛ እጅህ ይባረክ እምሮህ ልብህ የጥበብ ምንጭ ያፍልቅ ያመንጭ።ፊልም ብሎ ዝም።ኤሽ ዓላ ፊሊም።

  • @yosephabu8707
    @yosephabu8707 Před rokem +8

    Watching Amharic movie after a long time. And i loved this one.

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 Před 10 měsíci +1

    የኤላ ስራ እኮ አስተማሪ አዝናኝ ቁም ነገር ያለው ነው ዘመን ተሻጋሪ የማይሰለች ነው እንዶት እስከ ዛሬ አላየሁትም 😊

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 Před rokem +4

    nice movies i got many lesson thank you .እኛ ሴቶች የበለጠ እንድንነቃ አድርጋቹናል አመሰግናለው፡፡
    ወንድ ልጅ ምን ጊዜም ይሸወዳል ለልጆቻችን ስንል እኛ ያለንን ነገር መጠበቅ አለብን ፡፡
    የትም ወድቀን እንዳንቀር ወንድ ልጅ በአይኑ ሰለሚሞት
    ስሜቱ ብዙ ሰለሆነ ሁሉም ስለሚያምረው ፡፡ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት ማት እንደዚህ ነው ከሁለት ያጣ

  • @haylutesfu6471
    @haylutesfu6471 Před rokem +4

    waw betam harif yehone Film, buzu gzie alfonial tiru Film kalayehu, Thank you Selam and Elias .(director and editor)

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před rokem +8

    ሰው ማመን ቀብሮ አለ የሀገሬ ሰው !!!

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před rokem +11

    👏👏የከተማው እውነት

  • @SoufKid92
    @SoufKid92 Před rokem +16

    ብዙም የድራማ ስው አይደለሁም እንደቀልድ ጅምሪው ወደድኩት በተለይ ባሎቻችሁን ለምታምኑ ሴቶች ትልቅ ትልቅ ጠቃሚ ትምህርት ንው
    በጥሩ ና በደላላ ምላሳቸው ፍቅር እያሉ እንዳያንፋቁቋችሁ እነሱ ምንም ብታደርጉላቸው አንድ እግር እቤት አንድ እግር ውጯን በጣም ነው የሚወዷት

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před rokem

      እኒም ነኝ በጣም ይገርማል ወንድን ማመን ቀብሮ ነው የሚባለው እዉነት ሳይሆን አይቀርም

  • @user-pk6vf3hm4m
    @user-pk6vf3hm4m Před rokem +2

    ውይ ቂቤ ነው የጠጣሁ እንዴት እንደተደሰትኩ ጌታየ ለሚከዱት እዛው ላይ እንደዚህ መልስላቸው ያረቢ
    ፊልሙ አንደኛ

  • @kiyakiu4324
    @kiyakiu4324 Před rokem +6

    የሠውን ገመና ግልፅ የሚያረክ የሚያረካ ፊልም በጣም ደስ ልላል በርቱ

  • @helenmelese1444
    @helenmelese1444 Před rokem +8

    ብዙ ትምህርት ያለዉ ፍልም ነዉ እናመሰግናለን 👌👌👌

    • @iojknjjn9473
      @iojknjjn9473 Před rokem

      Ethiopian anime
      👇👇👇
      czcams.com/video/bKh68v06fXY/video.html

  • @djmcgediog5558
    @djmcgediog5558 Před rokem +6

    what a movie bravo Elias Workneh I loved it

  • @ሶፊየቡታጅረዋ

    በጣም ደስ አለኝ ፍች ሰርፒርይዝ ሥታርግ አንጃቴን ነዉ ያርሰው

  • @bezaweetshiferaw7545
    @bezaweetshiferaw7545 Před rokem +7

    What a directing, and the Tv host makeup na hair manen endehone gebtonal 😁😁😁😁😁😁😂😂😂Elias good job

  • @betilove-d3f
    @betilove-d3f Před rokem +5

    መጨረሻው ልክ እንደጠበኩት ሆነ👌👏😍

  • @hayathayat2959
    @hayathayat2959 Před rokem +6

    አሪፍ ድራማ ነው ተመስጬ ነው ያየሁት🙏🙏🙏🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +5

    ኡፍ እንደዚ ሙልት ያሉ አክተሮች ደስ ይላል 💝

  • @shewayetesfa1763
    @shewayetesfa1763 Před rokem +11

    የእውነት የሚያስገርም ፊልም ነው

  • @eden6633
    @eden6633 Před rokem +11

    እንደዚህ ዓይነት የሚያስተምር ፊልም ስለሰራችሁ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን

  • @hiledwond2147
    @hiledwond2147 Před rokem +8

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ያለው ጠንካራ ስራ keep it up!❤

  • @sheitawolde4645
    @sheitawolde4645 Před rokem +2

    እስከዛሬ አለማየቴ ቆጨኝ ምሪጥ ፍልም በሪቱል ፈጣሪ ሀገራችን እትዮጵያ ሰላም ያሪግልን

  • @MelakuShimelis
    @MelakuShimelis Před rokem +7

    ታሪኩ ባባ ነፍስህን ይማር።😭

    • @hanaalam3337
      @hanaalam3337 Před rokem

      Ufffffff💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Před rokem +4

    ምርጥና ጠንካራ ሴት አስተማሪ ፊልም ነው

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Před rokem +6

    በትክክል የአዲሳቢዎች እየተደረጉ ያለ ነገር ነው ያስገርማል የፌክ ሕይወት

  • @selamawit7917
    @selamawit7917 Před rokem +5

    በጣም ደስ የሚል ፊልም
    አጨራረሱን ወድጄዋለሁ

  • @user-Kal21
    @user-Kal21 Před rokem +10

    ዋው ገራሚ ፊልም ❤❤❤❤ ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት❤❤❤❤❤

  • @user-pz4zg5te6e
    @user-pz4zg5te6e Před rokem +7

    የአመቱ ምርጥ ፊልም❤❤❤❤

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Před rokem +4

    ዋዉዉዉ በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም በጣም ደስየሚል በጣም ምወዳቺሁ

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ Před rokem +6

    በጣምቆጆነው.አገኛለሁብሎ..ተበላ.ጀግናነሽ..

  • @rabii38
    @rabii38 Před rokem +3

    ፐ ፊልም ብሎ ዝም❤❤
    የመዳም ቅመሞች እዳያመልጣችሁ 👀🥰

  • @astertalahon6375
    @astertalahon6375 Před rokem +4

    የሚገርም ፊልም ነው ይመቻችው አቤት አጨራረስ ደስ ሲል

  • @tigisttaye6734
    @tigisttaye6734 Před rokem +6

    የብልህ ሴት ጀግንነት የታየበት ምርጥ ፊልም

  • @heleneshetu2545
    @heleneshetu2545 Před rokem +4

    የሚገርም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱልን ደስ ብሎኛል እዲህ አይነት ፊልም ያብዛልን ነው የሚባለው

    • @marinagi294
      @marinagi294 Před rokem

      ፍልምን ያብዛልን ከምትይ ስለ እግዛብሄር የምያስተምሩ ይብዙልን ብትይ አይቀልም

    • @heleneshetu2545
      @heleneshetu2545 Před rokem

      @@marinagi294 በየሚዲያ ስለ እግዚአብሔር ቃል የሚያወራ መች ጠፋ እና ነው ሰሚ የለም እጂ አየሽ ሰምተሽ አታውቂም ማለት ነው። መስማት ይሁንልሽ እህቴ

  • @mekasultan7694
    @mekasultan7694 Před rokem +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን ተሳታፊዎቹ በሙሉ

  • @Sampsonawuku412
    @Sampsonawuku412 Před rokem +5

    Wow wow በጣም ደስ የሚል በርቱ እነ ሌቦ

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Před rokem +6

    አንጀቴ እራሰ በስተመጭረሻ ተቃጥዬ ልሞት ነበር ግን ግን ግን ግን ን ግን ግን ግን ግን ግን ግን
    ሽርሙጥናው ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ተንሰራፍቶል ያስፈራል ገንዘብ ያለው ወንድም ሆነ ሴት የየቱንም ያክል ፍቅር ቢኖር ገንዘብን በተመለከተ Regular basis ቼክ መደራረጉን ተማርኩበት ገንዘብ ከእምነት ከፍቅር በላይ ስለሆነ ማለት ነው የአገሬ የ Office straight girls እንዴሁ የወንድ ሽንት ቤት የሰገራ መቀበያ ገንዳ አድርጎ ያስቀራችሁ ይህ የፈረስ ጭራ አንቆ ይግደላችሁ የስንቱን ቤት በትናችሁት ይሆን እንዲሁም ደላላ ወንዶች ወንድን ከወንድ እንዲተኛ ሁሉ የምታደርጉ ሆናችኃል እይ ገንዘብ ሂሊናችሁ ክሽንታሁ ከስሰገራችሁ ጋር ጥላችሁታል

  • @saratube7323
    @saratube7323 Před rokem +6

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ