እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ? ዘማሪ አገኘው ይደግ|Agegnhu Yedeg|YHBC

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 10. 2020
  • #Hawassa_YeHiwot_Birhan_Church_Official
    Thank you For Visiting Our CZcams Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
  • Zábava

Komentáře • 59

  • @guenetgebre1584
    @guenetgebre1584 Před 7 měsíci

    My favorite agegneu thank you

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 Před rokem +3

    ተሰምቶ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር። ጌታ ይባርክህ ወንድም አውጉ።

  • @abrhamuloro8638
    @abrhamuloro8638 Před 11 měsíci

    ጌታ ይባርክህ

  • @user-ge6tv1ho5m
    @user-ge6tv1ho5m Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @BiruktawitWondmu
    @BiruktawitWondmu Před měsícem

    This song IS AMAZING 🥰 I WONT FEAR BECAUSE HE IS WITH ME ❤

  • @Bereket842
    @Bereket842 Před 2 měsíci

    ተመስገንጌህይ

  • @wendwesentezera5177
    @wendwesentezera5177 Před rokem

    ተባረክ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety +5

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።ed

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 9 měsíci

    ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @robeldesta2808
    @robeldesta2808 Před 17 dny

    Elellellelellellelel esayyyy

  • @preciousmatambo9486
    @preciousmatambo9486 Před 2 lety

    Ameeeeeeeeeen Geta Yibarik

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Před rokem +1

    የልብ አይኖቹ የበሩለት ተባረክ

  • @lilialemu8429
    @lilialemu8429 Před rokem +1

    መንፈስ የሚያድስ መዝሙር ጌታ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @alexbuta4958
    @alexbuta4958 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ ህይወቴን በሙሉ እጁን አይቼአለሁ

  • @kibineshhailu3387
    @kibineshhailu3387 Před 3 lety +2

    Amen😭💔🙏

  • @bithiaheliudb818
    @bithiaheliudb818 Před 3 lety +3

    አገኘው ሀያል ሰው ዘመንክ ይለምልም

  • @banchayehuazmera1499
    @banchayehuazmera1499 Před měsícem

    Good song🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @firewlemma8165
    @firewlemma8165 Před 2 lety +2

    አገኘው እወድዳለሁ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤

  • @geliladegu8802
    @geliladegu8802 Před 9 měsíci

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 5 měsíci

    ❤አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ተባረኩ ❤🙏

  • @flkirtetamru5880
    @flkirtetamru5880 Před 2 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ ተባረክ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +1

    አገኘሁ ወንድሜ እግዚአብሄር እስከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ::🙏🏽❤️👍🏽👏🏽✊🏽💐

  • @mekdestilahun9332
    @mekdestilahun9332 Před rokem

    Amen,amen,amen ጌታ እየሱስ ለዘላለም እስከዘላለም ጌታ ነው!!!

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 Před 2 lety

    Amen Amen 🙏 Egziabhier amlak yemesgen

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 Před rokem

    ❤❤አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ ይባርክህ❤❤❤

  • @jerryyeyesuslij1657
    @jerryyeyesuslij1657 Před 2 lety

    Amen Amen

  • @hanatariku874
    @hanatariku874 Před 3 lety +2

    Amen GBU 🙌🙌Aguye ❤❤

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Před 3 lety +1

    እግዚያብሔር ይችላል በብዙ ተባረክ

  • @debrituteka3136
    @debrituteka3136 Před 2 lety

    አሜን እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @belaytesissa6411
    @belaytesissa6411 Před 2 lety +1

    May God bless you !!!

  • @meskeremmuleta8398
    @meskeremmuleta8398 Před rokem

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ !

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 3 lety +1

    ተባረክ ውንድሜ አገኝሁ በዘመንንህ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ ከነ በተስብህ 🙏🙏ልብን ያረስርሳል መዝሙርህ

  • @tamirubekele6618
    @tamirubekele6618 Před 2 lety

    Des yelal geta yebarik zemeni ybarak tashagar

  • @christianbrothersd.d6936

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @sabaanetwan5989
    @sabaanetwan5989 Před 3 lety

    አሜን አገኘውዬ ተባረክ ስወድህ

  • @lilikirubel7017
    @lilikirubel7017 Před 3 lety

    Amen aman tabaerak gata ybaerkh

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 Před 3 lety

    አሜን ኢየሱስ ያድናል

  • @scsc9710
    @scsc9710 Před 2 lety

    አሜን አሜንአሜን

  • @zerukesete5048
    @zerukesete5048 Před 2 lety

    Amen amenn

  • @JeriYisihak-vk9cc
    @JeriYisihak-vk9cc Před rokem

    ጌታ ይባርክ !!❤❤

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 Před 2 lety

    አሜንንንን

  • @misamisa.amen.tabarku2608

    Amena Amen amena tebarke tabarke 🎸🎸😘🎹🎹🎹

  • @lidiyazewdneh2143
    @lidiyazewdneh2143 Před 3 lety

    እ/ር ይባርክህ

  • @italemhaylu4868
    @italemhaylu4868 Před 3 lety

    Ameeeeen ameeeen Ameeeeen ameeeen Ameeeeen ameeeen Ameeeeen ameeeen igizabihere iyale Lamine efarale🗣️♥️😭😭😭😭😭😭😭

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před 3 lety

    Amen anen amen wude wondmachen agagnew geta eyesus kare ye agelgilot zamenhen yebarkew, be xena be selam antenena betsebhen egzahber yebarke

  • @zd820
    @zd820 Před 3 lety

    Amen

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Před 3 lety

    እኔ የእግዚአብሔርን እጅ በብዙ አይቻለሁ

  • @amanueltamiru4748
    @amanueltamiru4748 Před 3 lety

    Besu bemamanachen ende tsedk tekoterelen ye tesfa Kal agegn ye Abraham ljoch henen ye emnet menfes tekebelen kristos baymotlen yet nebern kbrhulu le egzsbher lij yesuskiristos yhun

  • @amexarsse
    @amexarsse Před 3 lety +1

    Thank you! GBU with is grace and love!

  • @tsehaynegash610
    @tsehaynegash610 Před 3 lety

    Thanks, bless you.

  • @daniealesayas2307
    @daniealesayas2307 Před 3 lety

    Age GODBLESS u

  • @bithiaheliudb818
    @bithiaheliudb818 Před 3 lety +1

    አሜን እግዛብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ

  • @astertamster5252
    @astertamster5252 Před 3 lety

    🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @betyyefikrsawe563
    @betyyefikrsawe563 Před 3 lety

    Amennnn

    • @selam7742
      @selam7742 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ የተባረከ ይሁን።

  • @fkfiker562
    @fkfiker562 Před 3 lety

    What a blessed song aguyeee tebarek🙏🙏 much love!

  • @debrituteka3136
    @debrituteka3136 Před 2 lety

    አሜን እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @astertamster5252
    @astertamster5252 Před 3 lety

    Amen