ልዩ የበአል ጨዋታ ከገጣሚዎቸ ጋር - መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር | - Abbay TV - Ethiopia
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- #Abbay_Tv #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic
ኤፍሬም በጣም የተረጋጋህ በሳል ሰው ነህ💕የሁላችውም ቁምነገር አዘል ጨዋታ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን💚💛❤
እንኳን አደረሳችሁ አደረስን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደት ባዓል ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ🙏🏽
ሚሚዬ እባክሽ ድገሚልኝ ሲሉሽ እደገና አትበይ በጣም ያሳፍራል እደዛ አይባልም እህታችን?
ያዝማሪ ስራ መቀበል ነው ድገሚ ሰትባል መድገም ነው
ሚሚ ተቀበይ ስትባል እንደገና የምትለውን ነገር ታቁም አይባልም
ትክክል እኔም ይህን ነው ያልኩት። ስራውን ካልፈለገችው ብዙ አዝማሪዎች ይህን ዕድል የሚፈልጉ አሉ። በእጅ የያዙት ወርቅ ሆነባት መሰለኝ።
ሰለሞኔ የኔ ምርጥ ግን የኪታዋን ነገር 😂😂😂በግጥም ብትመጣባት ደስ ይላል ያገሬልጅ ማሬ
ገጥም እንጂ የገ ጣሚ ፍልስፍና
በዮኒቨርስቲ በፍልስፍና መመረቅ ስሙን እንጂ አይሆንም እና እ ና ናና
ያለምግባር በመመረቅ
ብቻ
የለም ጎዳና!!
ሚሚ እምትባለው አዝማሪ አጨዋወቷ ብታስተካክል
በላያያያያያያያያያያያያያ ✌️✌️✌️✌️ ንጉሡ ኑርልን🙏 ሸገር እንኳን አደረሰሽ አደረሰን አሜን
አዝማሪዋ ታስተካክል
እጅግ ግሩም እጅግ ጥልቅ!!
ከሺ ፍልጥ አንድ ግጥም ይልቅ!!
ይሆናልና
እሺ ፍልጥ አንድ ቢት አልቆ ሲያልቅ!!
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ቴሌቪዥን የሌለን በዮቲብ ስለምንከታተል ከእለቱ ብትለቁልን ጥሩ ነበር
እንኳን አደረሳችሁ አቤት የሚገርም ግጥም አንጀትን የሚያረሰርስ ግጥም
ሚሚ ተብየዋ አፍም አልፈታቺም በዛላይ ድገሚው ሥትባል እደገና ትላለይ ሥራቺሁ አደልደ ወይ ሚሚ ከሆሽ እቤትሽ ተቀመጭ ምንትመሥላለይ ደሞ ቦር የምልህ መሥሎህ ነውደ ትላለይ ከፈለገ ይሸልምሽ ካልፈለገም ወደሽ ነው እምሠሪው።
We love you 💜💜💜 so much Orthodox church for ever and ever
ወንዱ አዝማሪ 💗 ሲያምርበት እኮ 😍
ሆያ ዛሬ ሞዳቸው ገጣሚዎች 😍😍😍😍
ሚሚ ግን ድገሚ ስትባይ እንደገና እምትይዉን አስተካክይ
ኤፈሬም በጣም ነው የምውድህ
ተቀበል በጣም የምወደው ሃሳብና ፕሮግራም ሆኖ ሳለ የማላየው የሚሚ አቀራረብና ለዛ ደረቅ ሆኖ ስለሚያስጠላኝ ነው። ዛሬ ግን የቀረቡት እንግዶች እጅግ የምወዳቸው ስለሆኑ የግድ ቁጭ ብዬ አየሁት; ይባስ ብላ ድገሚ ስትባል እንደገና?! እያለች ስታዝግ ዋለች። እና እባክሽ እንደ ሥራ ባልደረባሽ ለዛሽን ለማስተካከል ሞክሪ። አሳመርኩኝ ብለሽ የምታደርጊው ነገር ሁሉ ድርቅ ያለና አሰልቺ ነው ይደክማል።
የግል ችግር እማ እርለ😂😂😂
ወንድሜ ኤፍሬም አንተ የእውነት ሰው ነህ በሰዉ ፊት የማያፍርብኝን በአባቴ ፊት አላፍርበትም
ሚሚ ድገሚው ስትባይ እንደገና? ትያለሽ ሁልጊዜ። ታዲያ ዋናው የመሰንቆ አዝማሪ መለያው እሱ አይደል እንዴ? እንደገና የሚል ቃል ባትጠቀሚ ጥሩ ነው። የሚሉሽን መድገም ብቻ ነው ያለብሽ። የትም የአዝማሪ ቤት የሚባል ነው።
አባይሚ ጥሩ ዳ_ሬክ ካለዉ
በቅኔ ግጥም መንጠቅ የሚባል ነገር እንዳለ ልንገረዉ
👉በዚህም ሌላ ራሱን የቻለ ማሳደጊያ እንዲኖረዉ
ልክ ጨርሱት እንደምትሉት የለ ነዉ!!
ፋሢል ደሥ ሢል ሚሚየም እወድሻለሁ♥️♥️♥️♥️
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ ደግሞ ስታምሪ(የሽእመቤት እውነትም)
ያምራል💝
የማራ😃ሎጎ ባሉን😃
ትራምፕ ጨቤዉ ያላየዉ ጉድ ጎ ጎድን😂😃😘😘😘😘
_ ኢየሱስ የተወለደው መቼ ነው?
_ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ የተወለደበትን ቀን አይገልጽም፤ እንዲሁም ልደቱን ማክበር እንዳለብን አይናገርም።አምላክ የገና በዓል እንዲከበር አላዘዘም ወይም ገና መከበር እንዳለበት በአዲስ ኪዳን ውስጥ የተጠቀሰ ነገር የለም
ታኅሣሥ 29፦ ኢየሱስ በዚህ ቀን መወለዱን የሚያሳይ ምንም ዓይነት ማስረጃ የለም። የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ይህን ቀን የመረጡት በዓሉን በዚህ ሰሞን ወይም በቅዝቃዜው ወቅት ከሚከበሩ የአረማውያን በዓላት ጋር ለማያያዝ አስበው ሊሆን ይችላል።
ዚ ኢንሳይክሎፒዲያ አሜሪካና እንዲህ ይላል፦ “በገና በዓል ላይ ለሚንጸባረቁት ለአብዛኛዎቹ የፈንጠዝያ ልማዶች መሠረት የሆነው በታኅሣሥ አጋማሽ ላይ ይከበር የነበረው ሳተርናሊያ የተባለው የሮማውያን በዓል ነው። ለምሳሌ ያህል ትልቅ ድግስ ማዘጋጀት፣ ስጦታ መለዋወጥና ሻማ ማብራት ከዚህ በዓል የተወረሱ ልማዶች ናቸው።” ኢንሳይክሎፒዲያ ብሪታኒካ ደግሞ በሳተርናሊያ ወቅት “ሁሉም ሥራና የንግድ ቤቶች ይዘጉ ነበር” ብሏል።
“ክርስቶስ የተወለደበት ትክክለኛ ቀን አይታወቅም።”
ቀጥሎ የቀረቡት የማመሳከሪያ ሥራዎች እንደሚያሳዩት መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደበትን ቀን አይናገርም፦
“ክርስቶስ የተወለደበት ትክክለኛ ቀን አይታወቅም።”-ኒው ካቶሊክ ኢንሳይክሎፒዲያ
“ክርስቶስ የተወለደበት ትክክለኛ ቀን አይታወቅም።”-ኢንሳይክሎፒዲያ ኦቭ ኧርሊ ክርስትያኒቲ
መጽሐፍ ቅዱስ ‘ኢየሱስ የተወለደው መቼ ነው?’ ለሚለው ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ ባይሰጥም ብዙዎች ኢየሱስ የተወለደው በታኅሣሥ 29 (ወይም እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ታኅሣሥ 25) እንዳልሆነ እንዲያምኑ ያደረጓቸውን በኢየሱስ ልደት ወቅት የነበሩ ሁለት ነገሮችን ይጠቅሳል።
በቅዝቃዜ ወቅት አይደለም
_ የሕዝብ ቆጠራ። ኢየሱስ ከመወለዱ ትንሽ ቀደም ብሎ አውግስጦስ ቄሳር “የዓለም ሕዝብ ሁሉ እንዲመዘገብ አዋጅ አወጣ።” እያንዳንዱ ሰው “ወደየራሱ ከተማ” በመሄድ መመዝገብ ይጠበቅበት ነበር፤ ይህም ለአንድ ሳምንት ወይም ከዚያ በላይ ጉዞ ማድረግን ይጠይቅ ይሆናል። (ሉቃስ 2:1-3) ይህ ትእዛዝ የወጣው ግብር ለመሰብሰብ ወይም ወታደሮችን ለመመልመል ታስቦ ሊሆን ይችላል፤ አዋጁ የወጣው መቼም ይሁን መቼ፣ አብዛኛው ሕዝብ እንዲህ ያለ ጉዞ ማድረግ እንደማይፈልግ ግልጽ ነው። በመሆኑም አውግስጦስ በቅዝቃዜው ወቅት እንዲህ ያለ ጉዞ እንዲያደርጉ የሚያስገድድ አዋጅ በማውጣት አብዛኛውን ሕዝብ የሚያስቆጣ ድርጊት እንደማይፈጽም የታወቀ ነው።
_ በጎች:- በዚያን ወቅት “ሌሊት ሜዳ ላይ መንጎቻቸውን ሲጠብቁ የሚያድሩ እረኞች ነበሩ።” (ሉቃስ 2:8) ዴይሊ ላይፍ ኢን ዘ ታይም ኦቭ ጂሰስ የተባለው መጽሐፍ “ከፋሲካ በዓል [የመጋቢት አጋማሽ] በፊት ካለው ሳምንት አንስቶ እስከ ኅዳር አጋማሽ ድረስ” መንጋዎች ሜዳ ላይ ያድሩ እንደነበር ተናግሯል። አክሎም እንዲህ ብሏል፦ “መንጋዎቹ ክረምቱን የሚያሳልፉት በጉሮኗቸው ውስጥ ሆነው ነበር። እረኞች መንጋቸውን ሲጠብቁ በሜዳ ማደራቸውን ከሚናገረው የወንጌል ዘገባ አንጻር ሲታይ የገና በዓል ቅዝቃዜ በሚበረታባቸው ወራት መከበሩ ራሱ ቀኑ ፈጽሞ ትክክል እንዳልሆነ ያስገነዝባል።”
በመጸው መግቢያ
ኢየሱስ ከሞተበት ከኒሳን 14 ቀን 33 ዓ.ም. የጸደይ ወቅት ተነስተን ወደ ኋላ በመቁጠር የተወለደበትን ወቅት መገመት እንችላለን። (ዮሐንስ 19:14-16) ኢየሱስ ሦስት ዓመት ተኩል የፈጀውን አገልግሎቱን ሲጀምር 30 ዓመቱ ገደማ ነበር፤ ስለዚህ የተወለደው በ2 ዓ.ዓ. በነበረው የመጸው መግቢያ ላይ ነበር ማለት ይቻላል።-ሉቃስ 3:23
ገና ታኅሣሥ 29 የሚከበረው ለምንድን ነው?
ኢየሱስ በታኅሣሥ 29 (ወይም እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ታኅሣሥ 25) መወለዱን የሚያሳይ መረጃ ከሌለ ገና በዚህ ወቅት የሚከበረው ለምንድን ነው? ኢንሳይክሎፒዲያ ብሪታኒካ እንደሚናገረው የቤተ ክርስቲያን መሪዎች በቅዝቃዜው ወቅት መገባደጃ ላይ ያለውን ይህን ቀን የመረጡት “‘ድል የማትደረገው ፀሐይ የልደት ቀን’ ከሚከበርበት የሮማውያን አረማዊ ክብረ በዓል ጋር እንዲገጣጠም ፈልገው” ስለነበረ ይመስላል። ኢንሳይክሎፒዲያ አሜሪካና እንደሚናገረው ከሆነ ይህ የተደረገው “ከአሕዛብ ለመጡ ሰዎች ክርስትና ይበልጥ ማራኪ እንዲሆን ታስቦ” እንደሆነ አብዛኞቹ ምሁራን ያምናሉ።
👆👆🙏
ትኩስ እብጠት የሚታሸዉ በእራፊ ጨርቅ ወይስ በእናቶቻችን የጎመንዘር_ምጣድ_ማሸሻ ????
Belay አንደኛ
ሁላችሁም ውድድድ
እቤት መርሃ-ግብር መሪዋ በረባውም ባረባውም በሆነውም ባልሆነውም ባትስቅ እንዴት ጥሩ ነበር: ፍርሃት ነው ወይስ ምን 😂 😂😂 ሳቁን ትንሽ ጋብ አርጊው እስቲ::
በተረፈ የተጋበዙት እንግዶ ዛሬ በጣም ደስ ነው የሚሉት 👌👏
ለምንጣፎ ቦታ ካጣችሁለት ወሣኝ👌ቦታ ልጠቁማችሁ፡
👉ከድ😃ራምሙ ጀርባ ቲቪዉ ሣይነሳ ከላይና ከታች በሳስፔንሽን ብረት(ምስማር አላልኩም 20ቁጥር ስለሌለ) የሚነሳና የሚተከል ሙቬብል ሰቀላ/ሰከላ ማድረግ!!
ጥሩ ብለሃል። ቃል እንደዉሃ የሚፈልቅበት ቦታ ላይ ለኮን_ሤን_ት_ሬሺንም ይረዳል ቲቪዉ ቢጋረድ!!👌
ሠዉ በፅሞና ያዳምጥ ወይስ የቲቪዉን ፖወርፖይንት ብዥታ ይይ???
ለሁሉም ቦታና ሰዓት አለዉ ።
👉የፊዴል ቤት ዝጉብኝናት፣
የኋላ ማሣያ መመልከቻም እ ናት!!👈
የሚለጠፍ ከሆነ ግን አንዱ ዠን😃ዲ ይበቃል፣
እንደናትናአባት ትይዮ ማድረግም ባይቻል!?!😃
ወይም ሁለቱንም ምንጣፍ እሥክሪን ሴ😃በር አድርጎ ሳይንቀሳቀስ ገጭ ማድረግ
እንደ ፎቶ ባለ ወግ!!😃
ባህሉ መስፋት አለበት ሲገባክ በዘመናዊ ጭራሽ በሃሉን ልታጠፉት ነው እንዴ ለምን ነጮችን ከኛ ባህል ጋር አታወዳድሩት
አንቺ ልጅ,ግን ወድጄሻለሁ
የወንዶቹን የባህል ልብስ ( ሸሚዝ) የሰራላቸውን ሰው ስም እና አድራሻ ስልክ ቁጥር አሳውቁን አመሰግናለሁ
It was funny 😂
By the way, you are noticed - look like educated, but not. Love the Bush. Thanks
ወሎ ግባልኝ አለ
Nechi nechi yeneji jib yeblachu abo ye Gena behal chewota edet yeqeyral doma
Mining less
አባይ ሚዲያ "ማስቲካ" እያሳኜኩ ካሜራ ፊት ማቅረብ የማይጠይፈዉ ፋሽን ወይስ እዉቀት?፣ ፕሮፌሽን ኤቲክስ ወይስ ኤቲ_ዝም?
በምኑ ሊያወራ ነዉ?!😠😡 ድንቄም የአባይ ጋዜጠኛ
አጎዛው ግድግዳው ላይ በክብር ይሰቀላል፣ እንግዳ ሲመጣ ለመቀመጫነት ያገለግላል። ለመርገጫ ቄጤማ ነው የሚሆነው። ከባህል አትውጡ አስተካክሉ።
ሴቷ አዝማሪ እንግዳ አታከብርም ነውር ነው ንገሯት
Mimi just change don't come to Abay tv
ምን ሞዛዛ ነገር ናት የፕሮግራም አቅራቢዋ 😅
አረ አይባልም 🤭🤭🤭
ሃንዬ
የተሟዘዘችበትን ምክንያት እስቲ ግልፅ አድርጊልን?
አይባልም ምን ያንሳታል ሠው ወፋራም መሆን አለበት መድረክ ላይ ለማስተዋወቅ ያልበላሽን አትከኪ አና ተብየዋ
ሃንዬ አግቢኝ ተይ 😂 ደጅ አታስጠኚ 🤣🤣