ዕረፍቴ ቁ-፪ አዲስ አልበም akme ante neh አቅሜ አንተ ነህ ዲ.ን ዘ እንዳለ ደረጄ Erfte Vol-2 Albem ENDALE Dereje

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 12. 2023
  • #zemariendale #orthodox #love
    subscribe @endueduofficial
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
    ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
    በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
    የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
    ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
    እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
    እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
    እናመሰግናለን
  • Zábava

Komentáře • 22

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 Před 6 měsíci +5

    በጣም የወደድኩት ዝማሬ እውነት ነው አቅሜ አንተ ነህ

  • @emutube6233
    @emutube6233 Před 6 měsíci +9

    እህኔ ሙዚቃ ቢሆን ቪው ይጨምር ነበር እር ህዝበ ክርሰቲያኑ የት ሁነን ነዉ ምንም አዳማጭ የለም ብቻ እግዚአብሔ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏

    • @user-jq6bx4yh6o
      @user-jq6bx4yh6o Před 6 měsíci

      በጣም ያሳዝናል በዚሕ በመጨረሻ ስአት የት ሂደን ነው😢😢😢

    • @RomanGenet
      @RomanGenet Před 6 měsíci

      በጣም የህይዎ ምግብ የሆነ ዝማረ😢😢

    • @user-gi4tu4pj1s
      @user-gi4tu4pj1s Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር እህት ወንድሞቻችንን ይመልስልን እንጂ እኔም ይሄ ነው የሚሰማኝ

    • @Hash_malmedia-zw4sb
      @Hash_malmedia-zw4sb Před 6 měsíci

      ማርያምን ልክ ነሽ በጣም ያሳፍራል

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před 6 měsíci +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 6 měsíci +1

    እጅግ ጥኡም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤🙏

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 6 měsíci

    አቅማችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ዝማረ መልአክት ያሠማልን ወድማችን የህይዎት ነፍስም ምግብ የሆነ ዝረዎች ነው ያቀረብክልን በፀጋው ላይ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንክ የተባረኬ የተቀደሰ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s Před 6 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪያችን ዲያቆን እንዳለ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ሁሉን ም እያዳመጥሁ ነው በርታልን❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-cd9gs7ry4u
    @user-cd9gs7ry4u Před 6 měsíci

    አጥንትን የሚያለምል የመላእክት ዝማሬ ያሰማል በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb Před 6 měsíci

    ልብ የሚያሳርፍ ዝማሬ። ለደከመው ልባችን ለዛለው ሰውነታችን መድኃኔዓለም አቅም ይሁነን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 6 měsíci

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙏

  • @mekdesshiferaw829
    @mekdesshiferaw829 Před 6 měsíci

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን. ልብ ውሰጥ የሚቀር መዝሙር ነው ።❤

  • @samrawitfikadu3872
    @samrawitfikadu3872 Před 6 měsíci

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @beloyaeshgirma9218
    @beloyaeshgirma9218 Před 6 měsíci +3

    ውንድምየ ዝማሬ መላይክት ያስማልን ፀጋውን የብዛልክ

  • @birtukn
    @birtukn Před 6 měsíci

    ዝማረ መላእክት ያስማልን 👏

  • @user-jq6bx4yh6o
    @user-jq6bx4yh6o Před 6 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @gene5903
    @gene5903 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @Kalll468
    @Kalll468 Před 6 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🎉

  • @MuleMule-gw6dp
    @MuleMule-gw6dp Před 6 měsíci

    Lemdenwe view yelalwe zefene eyetenderdere adel enda semlekete yemewalww

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ወደቤቱ የመለሰው አሌክስ ኦሎፒያ ዘፈን የሴጣን ማዕሌት ነው ብሎ ትክክለኛ ስምሰጥቶታል እውነትነው እህት ወንድሞቼ እባካቹ መዝሙር ስሙ