ዕረፍቴ ቁ-፪ አዲስ አልበም ኢየሱስ ክርስቶስ eyesus kirstos ዲ.ን ዘ እንዳለ ደረጄ Erfte Vol-2 Albem ENDALE Dereje

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 12. 2023
  • #zemariendale #orthodox #love
    subscribe @endueduofficial
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
    ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
    በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
    የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
    ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
    እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
    እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
    እናመሰግናለን
  • Zábava

Komentáře • 20

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 6 měsíci +2

    አሜን ኢልልልልልልል ኢየሱስ ክርስቶስ የህይዎት መአዛ ኢኛን በደሙ ገዛን ኢየሱስ ክርስቶስ የኛ ጌታ አሜን ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎትክ ቤበቱ ይለቅ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 6 měsíci +3

    እንድህ መንፈስን የሚያድሱ ጥዑም ዝማሬዎችህን እንዳበረከትክልን የአማልክት አምላክ ፀጋ በረከቱን ይስጥልን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን💜🙏

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 6 měsíci +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የነብስ ምግብ ኑ ተመገቡ

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před 6 měsíci +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @meridbmk
    @meridbmk Před 6 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልህ ።❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sphonetastic4617
    @sphonetastic4617 Před 6 měsíci +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 Před 6 měsíci +1

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 6 měsíci +1

    አሜንንንን ዝማሬ መላክትን ያሰማል❤❤❤

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před 6 měsíci +2

    Bexam dasi yemil wubi zimare Eyesusi zimare melkitn yesamalik💯💐

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 6 měsíci +1

    _እግዚአብሔር ይመሰገን _*_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእል_*
    🌻🌹👏🌻👏🌹🌻🌹👏🌻🌹
    _*እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🌻👏🌻🌹👏🌻👏🌻🌹👏🌹እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እ 💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊️🕊️🕊️🌻🌻🌻🌻🌻🌷_👏🕊️ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-wv4th5qn9r
    @user-wv4th5qn9r Před 6 měsíci +3

    ዘፈን ቢሆን ይኔ በሚሊዮን ላይክ ነበር
    ግድየላችሁም ገባገባ በሉ አዳምጡ ት እንዴት ያለ ጹዕም ለሰስ ያለ የሚመስጥ መዝሙር ጩህት የሌለበት ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰለሰሰስሰሰሰየሚል😊😊😊

    • @RomanGenet
      @RomanGenet Před 6 měsíci

      በጣም ይገርማ ኢነ አዝኛ

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Před 6 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤❤

  • @ShaymaAli-ui5zj
    @ShaymaAli-ui5zj Před 2 měsíci

    ዘማረ መልክት ያሠማልን

  • @happy2023-ev5tl
    @happy2023-ev5tl Před 6 měsíci +2

    Amen.amen.amen.zemare.melaket.ysemalen.tebark.wedeme👏👏👏

  • @user-nv7xp6cb1i
    @user-nv7xp6cb1i Před 6 měsíci +1

    Zemar melaeket yasemaln tsegawen yadelelen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xj2hu7de7d
    @user-xj2hu7de7d Před 4 měsíci +1

    Keep it up / don't stop your discussion program please

  • @user-wv4th5qn9r
    @user-wv4th5qn9r Před 6 měsíci +5

    እንዴ የት ሄዳችሁ አሁን እረኑኑ

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Před 6 měsíci +1

    የተዋህዶ ልጆች ግን የትናችሁ በሞቴ 😢😢😢😢እረ ኡኡኡ ወሬና አሉቧልታ ቢሆን እደጉድት ትሮጡ ነበር.