Video není dostupné.
Omlouváme se.

Sheger Cafe - አፄ ቴዎድሮስ Emperor Tewodros መዓዛ ብሩ ከየታሪክ ምሁራን ከአቶ አበባው አያሌው እና አቶ ብርሃኑ ደቦጭ ጋር ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 09. 2022
  • #ShegerCafe #MeazaBirruInterview #EmperorTewodros
    Sheger Cafe - አፄ ቴዎድሮስ Emperor Tewodros መዓዛ ብሩ ከየታሪክ ምሁራን ከአቶ አበባው አያሌው እና አቶ ብርሃኑ ደቦጭ ጋር ...
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Komentáře • 13

  • @takelezelekewoldemichael7301

    አቶ አበባው እንደ ታሪክ ተመራማሪ ሰው በዚህ ጉዳይ ላይ የምትሠጠው ማብራሪያ ከአነጋገርህ ጀምሮ ንጉሱ ላይ ከባድ ጥላቻ እንዳለብህ ያሳያል ።አፄ ቴዎድሮስ፡ ንጉሱ ከማለት ሰውየው ።
    ወቅቱን ያልጠበቀና የተከበሩ የታሪክ ፀሀፊዎችን ያንቋሸሸ ነው ።
    የንጉሱን ምስል የታተመበትን ቲሸርት ለብሰው ትግል ሜዳ ላይ ያሉ ኢትዮጵያዊያን እንዳሉ አትዘንጋ

  • @nebyouamlaku1776
    @nebyouamlaku1776 Před rokem +1

    እናትና አባቱ አላንድ አልወለዱ
    አባ ታጠቅ ካሳ ያ ወንዱ ያ ወንዱ!!
    አበባው አያሌውና ብርሀኑ ደቦጭ ታሪክ ይፍረድባችሁ። ለሀገር አንድነትና ዘላቂነት፤ ለወገን ዝማኔና ልህቀት፤ ቀን ተሌት ለፍተው እስከ መስዋዕትነት የከፈሉትን ጀግናውን አጤ ቴዎድሮስን ለመተረብ የሚከፈት ያልተገረዘ አንደበታችሁ መርዝን የሚረጭ ፀረ-ትውልድ ነውና ዳግም ወደ መድረክ ፊት አትቅረቡ።
    መዐዛ ብሩ እንኳንም ከመድረክ ፈርጥነት ወደ አተላነት ወረድሽ።
    ያንቺ ድዊ "አለማወቅ" ነውና አይፈረድብሽም።
    በሸገር አፍረናል አፍረናል!!!!!!!!

    • @2845babe
      @2845babe Před rokem

      በጣም ያሳዝናል

  • @antenehhailu4518
    @antenehhailu4518 Před rokem +2

    ሸገር ሚዴያ እንደነዚ አይነት ሰዎችን ማቅረብ ከዘመኑ ጠላቶች ከወያኔ አይለዬም ወይ ከዛ የተላኩ ናቸው ለሚዴያሸም አሰቢ እሰቴ ኮመንትሸን አንብቤ የደገፈቸው ሀሳባቸውን ንገሬኝ

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před rokem +4

    አበባው የሚባል ሀገር ወዳድ መሳይ እባብን ከምሰማ ብሞት ይሻለኛል መአዛ እንደዚህ ያለ አስመሳይ መሰሪ ጣቢያሽን እንዳያቆሽሽ አስቢበት

  • @kassaambachew8385
    @kassaambachew8385 Před rokem +2

    የቄስ ሚስት አወቅሽ ቢሏት መፅሀፍ አጠበች እንደሚባለው ትውልድን ሞዴል ለማሳጣት ፡ ራሳችሁ አድምጣችሁ ብትገመግሙት እላልሁ።ማወቅ ማለት እራስን አለመሆን ፈረንጅ መሆን ከሆነ ጥሩ ፤አካዳሚክ ታሪክ ጥናት መስፈርት ስንጠቀም ህዝባዊንስ ለምን አትፈትሹም መማር ማለት ፈረንጅ መሆን እኮ ነው ያረጋችሁት ባጭሩ ።

  • @tesfayenigatu3588
    @tesfayenigatu3588 Před rokem +3

    የታሪክ ተመራማሪ እና ታሪክ ነጋሪ መሆን ይለያያሉ። አበባዉ የሚባለዉ ሰዉዬ እርሱ ማመን የሚፈልገዉን የታሪክ ሁኔታ ብቻ ይናገራል እንጂ በተለያዩ የታሪክ ማስረጃዎች የታሪክ ተመራማሪነት የሚሉትን ነገሮች ማድረግ አይፈልግም ወይንም አይችልም። ምሁራን የሚለዉን ስም የተሸከማችሁት እናንተ የግብር ደሞዝ እየበላችሁ መኖርን እንጂ የታሪክ ምርምር ማድረግ ስላልቻላችሁ ምንአልባት ስነ ጽሁፉ ከእናንተ በልጦ ምናባዊ ነገርን ፈጥሮ ይሆናል። እንክዋን በትክክል የነበሩትን ንጉስ ይቅርና ምናባዊ ንጉስ ተፈጥሮ ወጣቱን ወደ ሃገር ፍቅር መዉስድ ከቻለ ከእናንተ ድስኩር ቀደዳ ይልቅ ምናባዊነት በልጦ ፋይዳ አለዉ ማለት ነዉ።
    በተለየ ሁኔታ ግን አበባዉ የሚባለዉ ሰዉዬ አጼ ቴዎድሮስ በኢትዮጵያ የንግስና ታሪክ እንዲሁም በላይ ዘለቀ በአርበኝነት ታሪክ ባይኖሩ ስማቸዉም ባይገለጽ እንዴት ይደሰት ይሆን። በእድሜ የእናንተ ልጆች የምንሆን እኛ ግን ከንግግርህ ቅላጼ ተነስተን ጥላቻህን እንገነዘባለን። እናም የታሪክ ምርምር ማድረግ ሳይሆን የያዘዉ ነገር ጥላቻ ይመስላል። ከሚዛናዊነት ጎድለህ በልዩነት አንተ የምታሽቃብጥላቸዉ የሸዋ ነገስታቶቻችን ቢሰሙህ ይታዘቡህ ነበር። አንተም መታረም ትፈልግ ከሆነ ድምጽህን ስማዉ የምታውቀዉን ጥላቻህን ታገኘዋለህ። ጡሬታችሁ እስኪደርስ ወይም የማትገምቱት ጊዜ እስከሚመጣ ድረስ በስነ ጽሁፍ ወይም በኪነ ጥበብ የሚመራ የታሪክ ሂደትን ስሙ ተከተሉ። ለምን የኪነ ጥበቡ ምናባዊ የታሪክ ተረክ የእናንተን የታሪክ አነጋገር እንደበለጠዉ ግን ምርምር ማድረግ አትችሉም። ምክንያቱም ማወቅ አትፈልጉም። የአብይ አህመድ ስርአት ሹመኛ ለመሆን በጉጉት በደስታ የሚፈነድቅ ማንነት እንዴት ፍትሃዊ የታሪክ ምርምር ማድረግ ይችላል ብለን እንሰማዋለን? አንተ እና ባልደረባህ አቶ ዳንኤል ክብረትም እኛ ነዋሪዎች ህዝቡ ከምናየዉ የተለየ መዋዕለ ዜና ለአለቃችሁ በመከተብ መጭዉን ትውልድ እንደማታደናግሩት ተስፋ አደርጋለሁ። ታሪክ ተምራችሁ ይሆናል የታሪክ ተመራማሪነት እና የማያጋድል ህሊና ግን የላችሁም። ይህ ደግሞ በትምህርት መገንባት ቢችል እንዴት እንደዚህ ሆናችሁ ያስብላል።

  • @adanemellestesfayohannes5252

    አበባው ጀግናው ን አና ሺዎ ች በሰሙ የሞቱልተን ን ንጉሰ ልማይርባ ፈርፋሪ ብለህ ታዋረዳልሀ :: ታሪክ የፋርድሃል::

  • @adanemellestesfayohannes5252

    የታሪክ አትላዎች :: ልማወራት የብቃቸሁት አሱ ባቆመወ አገር መሆናቸሁን አንክዋን ረ ስታችሃለ :: ይገለቱ ጥርቅም ::

  • @nebilseya5393
    @nebilseya5393 Před 14 dny

    እግዚአብሔር ንጉስ ቴዎድሮስን ከትቢያ አንስቶ የማንገሱ ሚስጥር ቢገባቹህ የሰለሞንን አባት ንጉስ ዳዊትን እግዚአብሔር ከእረኝነት እንስቶ እንዳነገሰው ትገነዘቡ ነበር, ምን ዋጋ በእውቀታቹህ ልክ አናሳነታችሁን ነው የተማርኩት, በጣም ያዘንኩት ደግሞ 🤔 በንጉስ ቴዎድሮስ ምክንያት ከሱ በፊት ወይም ከሱ በኃላ ለሚመጡት ታሪኮች ሊሸፍናቸው ይችላል ስትሉ ከእውቀት መሸፈናችሁን ነው ያየሁት,,ለማንኛውም እኛ ኢትዮጵያውያን ያንዱ አፄ ለሌላኛ አፄ ያንዱ ንግስና በሌላኛው ንግስና ሊጋረድብን የማይችል በታሪካቸው መጠን ዛሬም በልባችን አንግሰናቸው ያንድ ታሪክ በሌላኛው ታሪክ ሳይጣረስ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በእነሱ ክብር ዛሬም ከፍ ብላ ትኖራለች..እናንተ የታሪክ ሙሁራን ግን በእውቀታቹህ ልክ የቁም ሬሳነታችሁን አይቻለሁ

  • @2845babe
    @2845babe Před rokem +2

    በጣም አሳፋሪ ነው ሸገር ካፊ

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před rokem

    2 years ago, Dr Abebaw said that Atse Tewodros ended the misery of Ethiopian by ending the looting of different mesafints’ solders during the era of judges and other problems that came because of the lack of centralized government. Now you are saying that Ethiopia was not as divided as we think and Atse Tewodros’s is over rated. What makes you change your narration against the visionary king who worked hard to unify our country?!