Sheger Cafe በዘመነ መሳፍንት የተከፋፈለች ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ ፣ኢትዮጵያን በማዘመን ረገድ ግንባር ቀደም መሪ አፄ ቴዎድሮስ ትክክል ነው ወይ ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 09. 2022
  • #AbebawAyalew #BirhanuDeboch #ShegerCafeMeazaBirru #ShegerInterview
    Sheger Cafe በዘመነ መሳፍንት የተከፋፈለች ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ ፣ኢትዮጵያን በማዘመን ረገድ ግንባር ቀደም መሪ አፄ ቴዎድሮስ ትክክል ነው ወይ ?አፄ ቴዎድሮስ Emperor Tewodros መዓዛ ብሩ ከየታሪክ ምሁራን ከአቶ አበባው አያሌው እና አቶ ብርሃኑ ደቦጭ ጋር ... ክፍል 2
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 42

  • @surafealadmasu9095
    @surafealadmasu9095 Před rokem +13

    ረ.ፕሮፍ አበባው የረጅም ጊዜ አክባሪህ ነኝ። ካንተም ብዙ እውቀቶችን አግኝቻለው።
    በዚህ ውይይት ላይ ግን ለቴዎድሮስ ያለህን የተንሸዋረረ እይታ ነው ያንፀባረቅከው። ለምሳሌ ያክል ንጉሰ ነገስቱን ለማንኳሰስ የታሪክ ምንጮችን ትጠቅስና እሳቸውን ግሎሪፋይ የሚያደርጉ ሌሎችን የታሪክ ምንጮችን በሌሎች የታሪክ ምንጮች መሞገት ሲገባህ ከእንደ አንተ አይነት የታሪክ ምሁር በማይጠበቅ መልኩ በአሁናዊ መነፀርህና በግምታዊ የይመስለኛል አስተያየትህ ነገሮችን የተነተንክበት መንገድ በጣም የወረደ ነው።
    በዘመኑ ብትኖር ከናፒር ጎን ልትሰለፍ ምትችል መስሎ ነው የተሰማኝ።
    ሸገሮች አክባሪያቹህ ነኝ። እዚህ ውይይት ላይ ግን ተመሳሳይ ፕርስፔክቲቭ ያላቸው ሁለት ሰዎችን ከማቅረብ ይልቅ የተለዬ እይታ ያለው ሌላ ሰው ብትጨምሩ እኛም የበለጠ እናተርፍ ነበር።
    አመሰግናለሁ

  • @samueladmasu5954
    @samueladmasu5954 Před rokem +10

    አበባዉ ታሪክ ለመንገር ሳይሆን የግል ትርጉም ሰጥተህ ለማጣጣል ነው የገባኸው ብዙ አወንታዊ ነገር አላነሳህም

  • @amharicmusic1990
    @amharicmusic1990 Před rokem +8

    አበባው አያሌው denial (እውነታን መካድ) ላይ ለምን መፍጨርጨር አስፈለገው? ለምሳሌ ቴወድሮስ “ባለሙያ ላኩልኝ” ብለው የእውቀት መሻታቸው ለአበባው “አውሮፓውያን መሳሪያ እንደማይልኩላቸው ስለሚያውቁ ነው “ በሚል የግል መሰለኝ ተቃኝቷል።
    የቴዎድሮስ የቴክኖሎጂ መሻት ለአበባው “የመድፍ ሀራራ” ለማሟላት የተደረገ ጥረት ነው።
    ቴዎድሮስን ያገነናቸው ስራቸው ነው ። የጦር ሜዳ ውሏቸው ነው። ተራማጅነታቸው ነው ። የእውቀት ጥማታቸው ነው። ለሀገር ክብር እራሳቸውን መባ አድርገው መባረካቸው ነው

  • @MyestriousGamerWastaken
    @MyestriousGamerWastaken Před rokem +3

    He is a solid hero, who was far ahead of his time. One thing we should pronounce more is his desire for modernity and military might.
    HE DID WHAT HIS VISION REQUIRED AT HIS ERA TO MAKE ETHIOPIA GREAT!!!

  • @ayichalimzewdie-ck3qx
    @ayichalimzewdie-ck3qx Před měsícem

    አበባው እስከዛሬ ያወራኸውን እውነትነት ተጠራጠርኩ። በጥላቻ የተለወሰ ታሪክን የማንሸዋረር ስራ ሠራህ። በጣም ገረምከኝ።

  • @michaelgizaw6664
    @michaelgizaw6664 Před rokem +3

    እባካቹ ከግዜዉ ጋ አሳቧቸዉ

  • @antenehhailu4518
    @antenehhailu4518 Před rokem +3

    ምን ለማለት የታላቁን ቴዎድሮሰ ሰራዊችን ለማኩሰሰ ማሰባቹ አላሰገረመኝም ምክንያቶም ምን ለሀገሬ ሰራው ከማለት ይልቅ የሰራውን ማኩሰሰ ምሆር ነኝ ከሜሎ ሰዎች የሜጠበቅ ነው ሁለት ደደቡች ምሆር ነኝ ከሚሎ ሰዎች ሰማን አሰጠላችሁኝ ወሬ ከምታበዙ የራሳችሁን አሻራ ለማሰቀመጥ ሞክሮ

  • @gechyohannes
    @gechyohannes Před rokem

    በእውነት እበቀልሀለው

  • @antenehhailu4518
    @antenehhailu4518 Před rokem +2

    ሸገር ሜዴያ ምን አይነት ደደቡች ነው የጋበሸው አገራቸውን የሚያኩሰሱ ነው የውጪ ሀገር ዚጉች ናቸው እንዴ ማወቅ ያለባቸው ትንታኔም ከሆነ እንደ ዘመኑ እንጂ እንደ ዛሬ ነው እነዚ ደደቡች የሚተነትኑት ቃሎን በመጠቀሜ ይቅርታ ደደቡች በላያቸው

  • @dawitwoldegeorgis2615

    He may have confessed to God

  • @dawitwoldegeorgis2615

    Yes they have to late them wait to Bev as use you for not know why these foreigners arrived. They are different from us Plus they have a war experience. Time played.

  • @gechyohannes
    @gechyohannes Před rokem +2

    አቶ አበባው በግዜው ጥፋትን እንጂ ምንም የሰሩት ታሪክ የለም እያልክ ነው
    በእውነት አፄ ቴድሮስን ለመተቸት ወይም እሳቸውን ለመውቀስ የሚያስችል ሞራል ነው ያለህ

  • @user-rl4cj2uy5c
    @user-rl4cj2uy5c Před rokem

    አቶ አበባው አያሌው በዛሬ መንጽሩ
    ታሪክን ሲያንሸዋርር መስማት በጣም አሳዛኝ ነው።
    እንኳን ያኔ ዛሬም ያልተከለከለውን የቤት ውስጥ አገልጋይነት
    አጼ ቴድሮስ አልከለከሉም ብሎ ልመናገር መድፈር
    የዓይምሮ ቀውስን የሚያስጠረጥር ነው።
    እኛ በዚህ ሰለጠነ በሚባለው ዘመን የተወልድነው ፥ ምን ሰርተን እናልፍ ይሆን?
    የታሪክ ምሁራን የሚባሉት እንዲህ ዓይነት ከሆኑ
    ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይታደግሽ!

  • @gechyohannes
    @gechyohannes Před rokem

    ብዙ ግዜ ሀጢያተኛ እንደሆኑ ነው አጥብቀህ የምትታወራው
    እሳቸውን ብቻ ሳይሆን ብዙ ብዙ ህዝብን ታስቆጣለህ

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před rokem +1

    በዘመነ መሳፍንት ወሎ ትግራይ ጎጃም አንድ ነበር እያልክ ነው?

  • @tizazuyigyaw2571
    @tizazuyigyaw2571 Před rokem

    Mnew wedaje ….

  • @yada7630
    @yada7630 Před rokem

    "If the news is fake imagine history"

  • @kirubelberhanu4698
    @kirubelberhanu4698 Před rokem +1

    Kohasha Program nw...! menem yihun menem jegena negus nw...!!!!!!!

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před rokem

    Ere be xayitu Cama sir new ketema biterfim milalnat xis abyi new inji xisa aba limat Ena junta kemidir new yemi xefut Eske gibre aberochu

  • @user-rl4cj2uy5c
    @user-rl4cj2uy5c Před rokem

    የፈረንጆቹ የታሪክ ምሁራን
    ስለ አገራቸው ነገሥታት
    ምን ዓይነት ገለጻ እንደሚሰጡ
    ሰምታችሁ ቢሆን ኖሮ ፥
    እንዲህ በአደባባይ ውርደትን
    አትሸምቷትም ነበር።
    ፊደል የቆጠርን መሐይሞች አገራችን በሰፊው አፍርታለች!!!

  • @dawitwoldegeorgis2615

    They have taken hi s chi lol f to Rng ok and used him and look start killed him.

  • @michaelgizaw6664
    @michaelgizaw6664 Před rokem

    ፎቶዉን ግን አረብ ነዉ የሳለዉ

  • @azitilahun6994
    @azitilahun6994 Před 3 měsíci

    Theoderos is the true king of Ethiopia

  • @dawitwoldegeorgis2615

    You are discussing the past who has sold the two crowns and wear that Queen Camilla and King Charles and whole children had stollen the Ethiopi an heritages that is supposed to be. So what do you think of these.

  • @adanemellestesfayohannes5252

    ይህ አስትያይት የታሪክ ሃራራ ያልባችው ስዎች ይምስጡት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ::: ጋዜጠኛዋ አራስዋ ችግ ር አንዳልባት በ ግ ልጸ ያስታውቃል :: የአቤ ጎበኛ መፀሀፍን አነብቡ :: Banch of ideot. What do you want to tansmit. What do you want to get by denouncing the respected personality and a symbole of change and transformation. You will be asked for this redicules interview.

  • @natnaelmakonnen1266
    @natnaelmakonnen1266 Před rokem +1

    አይሸገር ጥሩ ጣብያ ይመስለኝ ነበር በይመስለኛል ታሪክ ይተነነተናል እንዴ እናንተ በዛወቅት ብትኖሩ ኖሮ ከእንግሊዝ ጦርጋር ሁናችሁ ኢትዬጵያንተወጉነበር በጥላቻላይ ተመስርታችሁ ነው እምትቀባጥሩት ሰለ አፄ ቴድሮስ ከአገርውስጥና ከውጭ ፀሀፍቶች መፃፎችን ባለነብ ናግንዛቤባይኖረኝ ም እንኩዋን ይሄን የናንተን መቀባጠር አልቀበለውም ለሁሉምግዜአለው ሙቃምሁላ በዚበቀባጠራችሁበት አፍ ግዜው ሲመጣ ምን እንደምትሞሉበት እናያከን

    • @sabaasfaw5705
      @sabaasfaw5705 Před rokem

      አበባዉ አንተ ቴድሮስን ለመተቸት አትመጥንም የግል ጥላቻ ያለብህ ትመስላለህ አንተ እንደዮሀንስ እንግሊዞችን እየመራህ አብረህ ትወጋቸው ነበር ኮፕሌክሳም ሞሮ ውርጋጥ ናቹ ቦልተኞች ቆሻሾች ናቸውን

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege Před rokem

    ብዙ ነገር ልናገር ፈልጌ ነበር ግን ለ አፄ ቴዎድሮስ ያለኝ ክብር እና ፍቅር በ እንደነዚህ አይነት ቆሻሻ የሚቀየር አይደለም እኔ እንኳን በ አቅሜ ብዙ የ ታሪክ መፅሀፍቶችን አንብቢያለው እናንተ ያወራችሁት አይነት ታሪክ ግን የለም "የታሪክ"ሳይሆን የ አፈ ታሪክ " ምሁራን ቢባል ስሙ ይመጥናቹሀል ሌላ ጊዜ ስለ ታሪክ ሚዲያ ላይ ስታወሩ ለዚህ ላለንበት ትውልድ የሚያስተምር ታሪኮቹን ብታቀርብ ትውልድን ከ ድፍን ጥላቻ ታድናለችሁ ስለ አፄ ቴዎድሮስ ታሪክ ምንም የማያውቅ ሰው ይሄንን ሲሰማ ምን ያህል እንደሚጠላቸው ማሰብ ያስፈልጋል ጭራሽ እራሳቸውን ማጥፋታቸውን እንደ ፍርሀት ቆጥረህ ፈሪ ናቸው ብሎ ማሰብ አይከብድህም? ብቻ ትንሽ ያበሳጫል በ ሸገርም በ መአዛም አፈርኩ,

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 2 měsíci

    ቴዎድሮስ እራሱን ያጠፋው ቢያዝ እንደማይተርፍ፣ወደህዝቡም ቢመለስ ተቀባይነት ስለማይኖረው ምርጫ ስለሌለው ነው። ልጆቹ እንኳን ተሞተ በኋላ ስደተኛ ነው የሆኑ።ህዝቡ እንዳይበቀላቸው።

  • @avimatiku
    @avimatiku Před rokem

    ደደቦች እንኳን የታሪክ ምሑር ልትመስሉ የሠፈር ሐሜተኛ ችሎትም የላችሑም ለምን ብላችሁ ጠይቁ በእንግሊ ሠራዊት ማሕደር ሙዝየም ስለሐበሻ ቴዎድሮስ አንብበው ታሪኩን ይወቊ ደንቊራችሑ ታሪክ አታዛቡ አለማወር ሐጥያት አደለም በለማወቅ ሌላዉን ማሳሳት ግ የሚናገር የእንሰሳ በድን መሖን ነዉ

  • @amenmedia5032
    @amenmedia5032 Před rokem

    ከሸገር ፍፁም የማይጠበቅ ኢምክንያታዊ የሆነ የታሪክ አሉባልታ። መአዛ፡ አንችም? አይመስለኝም እና ሊሆን ይችላል በሚል ታሪክን ማጣጣል ይቻላል እንዴ፡ እነዋድሹምን ለማሞገስ እኮ ቴዲን ማጣጣል አይጠበቅም። ታሪክ ማጥናት እንጅ። ያቀረብሻቸውን የታሪክ አሉባልተኞች ተያቸው። አንችን ግን፡ i didnt thought a second that i could found u this much low. What is ur motiv?

  • @gechyohannes
    @gechyohannes Před rokem

    አንተ ምን አይነት ወራዳ ነህ በግዜው ስልጣኔ ባልነበረበት ጊዜ በወቅቱ በሚችሉት መጠን ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ያስቡ ስለነበር ነው
    እንዳንተ አይነቱ ካህዲ ባጠገባቸው ስለነበሩ ነው
    አንተ ይሄን ያክል በጥላቻ ደፍረህ አውርደህ በእልክ የምታወራው
    ነው ሌላውን በተለይ አማራውን ምን አስበህ ነው
    ካንደበትህ ስታወራ እንኳን ያለህን ጥላቻ በደንብ ያሳውቅብሀል

  • @avimatiku
    @avimatiku Před rokem

    Dislike history 🤮

    • @dawitwoldegeorgis2615
      @dawitwoldegeorgis2615 Před rokem

      You have been in his p la ace and time you may do do. Do not judge others.