Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
በጣም በጣም ደስ ይለኛል ሳዳምጠው
ዘፈን ለደስታ ይመስለኝ ነበረለካስ ለከፋው ነው ለተቆረቆረ ፫ ጊዜ ሰማሁት በፀሎቴና በሃሳቤ ከናንተ ጋር ነኝ፣ እኔም አንጀቴ ውስጥ በረዶ ገብቷል። እግዚአብሔር ጤናውንና ብርታቱን ይስጣችሁ። ለልበ ቢሱ ለገለታ ቢሱ ልቦናና ህሊና ይስጠው።
ይሄን ዘፈን ብቻውን ፈልጌው ስንቴ አጥቼው ነበር በመጨረሻም thank you🙏❤
Yene wed abat I miss you 😢
❤❤
Saraamharaw. Sewodeah❤
enem.betam techegre neber
እኔም tikto lay ፍልጌ አገኘሁት
በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው ቀጥታ ወሎ ይታየኛል
ዘፈነንቭሎዝምነውተባረክዐ,
ምርጥ ዘፋኝ ቻላቸው
wow amazing musika hode bar bar alew
uffff my soul is repaired now,
በጣም ወድጀዋለሁ ፈጣሪ ይባርክህ ምርጥ ባለሙያነህ ከጂቡቲ
እኔ Saudi ጀቡቲን አውቀዋለሁ
አሪፍ ድምፃዊ ነህ ! ብዙ ግዜ የምሠማው አያበለው በለው የሚለውን ነው
ነፍስ ይማር ድምፀ መረዋዉ ቻላቸዉ አሸናፊ ልጆቹ በጣም እንደተቸገሩ ሰምቼ ነበረ 😢💔
እስቲ የልጆቹን መገኛ ንገሩኝማ በጌታ!
የልጆቹን መገኛ ንገሩኝ ያልሁበት ምክኛት፣ተምበላው ላካፍላቸው ብየ ነው፣ልጆቹ ተቸግረዋን የሚል መረጃ አንዱ በኮመንት ቲኮምት ስለሰማሁኝ እንዲያው አድራሻቸውን የሚያውቅ ይኖር ይሆንን? 😔😔😔
The best singer ever ❤
አቤት በስንት ግዜ አገኘሁት😍😍😍😍😍
This is one of the best!
እኔ እራሱ በስንት መከራ አገኘሁት ይህን ሙዚቃ
Abet tzta❤❤❤❤❤❤❤
download እምቢ አለኝ እርዱኝ እወደዋለሁ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ዘፋኝ 5:38
Nebs yimar yegna ambesa....
🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምፅ መርዋ ነፍስ ይማር የማይጠገብ ሙዚቃ ምን ያረጋል አፈርሆነ ቤትህ 😢
የሽንጧን አቀበት ላልወጣው ጀምሬከደረቷ አደርኩት...አቤት ርዘመቷ እናንተዬ!ከደረቷ አደርኩት ብሎ ምንድን ነው የሚለው? እባካችሁ እርዱኝ።
እኔ በፉት ጂቡቲ እረዳት ነበርኩኝ ወደ ጂቡቲ ስንሄድ በጣም ነበር የምንሰማው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከደረቷ አደርኩኝ ከዚያው ተሰፍሬ
❤❤❤❤❤
በጣም በጣም ደስ ይለኛል ሳዳምጠው
ዘፈን ለደስታ ይመስለኝ ነበረ
ለካስ ለከፋው ነው ለተቆረቆረ ፫ ጊዜ ሰማሁት
በፀሎቴና በሃሳቤ ከናንተ ጋር ነኝ፣ እኔም አንጀቴ ውስጥ በረዶ ገብቷል። እግዚአብሔር ጤናውንና ብርታቱን ይስጣችሁ። ለልበ ቢሱ ለገለታ ቢሱ ልቦናና ህሊና ይስጠው።
ይሄን ዘፈን ብቻውን ፈልጌው ስንቴ አጥቼው ነበር በመጨረሻም thank you🙏❤
Yene wed abat I miss you 😢
❤❤
Saraamharaw. Sewodeah❤
enem.betam techegre neber
እኔም tikto lay ፍልጌ አገኘሁት
በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው ቀጥታ ወሎ ይታየኛል
ዘፈነንቭሎዝምነውተባረክዐ,
ምርጥ ዘፋኝ ቻላቸው
wow amazing musika hode bar bar alew
uffff my soul is repaired now,
በጣም ወድጀዋለሁ ፈጣሪ ይባርክህ ምርጥ ባለሙያነህ ከጂቡቲ
እኔ Saudi ጀቡቲን አውቀዋለሁ
አሪፍ ድምፃዊ ነህ ! ብዙ ግዜ የምሠማው አያበለው በለው የሚለውን ነው
ነፍስ ይማር ድምፀ መረዋዉ ቻላቸዉ አሸናፊ ልጆቹ በጣም እንደተቸገሩ ሰምቼ ነበረ 😢💔
እስቲ የልጆቹን መገኛ ንገሩኝማ በጌታ!
የልጆቹን መገኛ ንገሩኝ ያልሁበት ምክኛት፣ተምበላው ላካፍላቸው ብየ ነው፣ልጆቹ ተቸግረዋን የሚል መረጃ አንዱ በኮመንት ቲኮምት ስለሰማሁኝ እንዲያው አድራሻቸውን የሚያውቅ ይኖር ይሆንን? 😔😔😔
The best singer ever ❤
አቤት በስንት ግዜ አገኘሁት😍😍😍😍😍
This is one of the best!
እኔ እራሱ በስንት መከራ አገኘሁት ይህን ሙዚቃ
Abet tzta❤❤❤❤❤❤❤
download እምቢ አለኝ እርዱኝ እወደዋለሁ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ዘፋኝ 5:38
Nebs yimar yegna ambesa....
❤❤❤❤❤❤❤
🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምፅ መርዋ ነፍስ ይማር የማይጠገብ ሙዚቃ ምን ያረጋል አፈርሆነ ቤትህ 😢
የሽንጧን አቀበት ላልወጣው ጀምሬ
ከደረቷ አደርኩት...
አቤት ርዘመቷ እናንተዬ!
ከደረቷ አደርኩት ብሎ ምንድን ነው የሚለው? እባካች
ሁ እርዱኝ።
እኔ በፉት ጂቡቲ እረዳት ነበርኩኝ ወደ ጂቡቲ ስንሄድ በጣም ነበር የምንሰማው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከደረቷ አደርኩኝ ከዚያው ተሰፍሬ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤