እሙ በDNA ውጤቱ ደስተኛ አይደለሁም ብላ ሳሚን ጥላው ልትሄድ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ሰለምታዩን እናመሰግናለን 🙏🙏

Komentáře • 799

  • @samichotv
    @samichotv Před rokem +143

    ውድ ተመልካቾች ዘና እያላችሁ ሀሳባችሁን ቪዲዮውን ካያችሁ በኋላ ፃፉልን🙏❤

    • @embetigermaa524
      @embetigermaa524 Před rokem +3

      Enkwanim desitachun melselachu fetari

    • @muletumuletu6989
      @muletumuletu6989 Před rokem +2

      ❤❤❤❤

    • @user-jt7hz2zr9t
      @user-jt7hz2zr9t Před rokem +5

      እንዲህ ሁናችሁ ማዬን ምኞቴ ነበር ካወኩዓችሁ ግዜ ጀምሮ ፈታ በሉልኝ

    • @vk2z
      @vk2z Před rokem +1

      🎉

    • @jwbwhshak3150
      @jwbwhshak3150 Před rokem +2

      ሰላም እንዴት አመሻቹ በጣም ነው አምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Před rokem +280

    😂😂😂ይችን ልጅ እምትውዱት እስኪ በላይክ❤

  • @tigistmulugeta-jp9eh
    @tigistmulugeta-jp9eh Před rokem +59

    ይሄ ደስታችሁን ነበር ማየት የናፈቀኝ ሁሌም በፈገግታ ኑሩ

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 Před rokem +138

    ወላሂ እናተን ሳይ የምወደው ባሌ ይናፍቀኛል አቦ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰🙏

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764

    የዚህ ልጅ የፍቅር ጥግ ያላገባ ሰው ራሱ የማያውቀው ባሉ ይናፍቀዋል እግዜአብሔርን በጣም እኮ ትሁት ባል ነው ያለሽ ፈጣሪ ሁልቀን ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před rokem +16

    ኧረ እሙ አታስቂኝ ያችን ጭንቀት አልፈሽ ለመቀለድ አበቃሽ የኔ እናት ሁሌም ሳቁልን❤❤❤

  • @user-mj6lw9qg4y
    @user-mj6lw9qg4y Před rokem +16

    እረ ተው እናተ ልጆች ለኛ ለሲግሎች አስቡልን 🎉🎉🎉🎉ፍቅራቹን ፈጣሪ ያብዛላቹ ውለዱ ክበዱ ኢሄ ደስታቹን ማየት ነበር ምኞቴ ይመቻቹ❤❤❤❤

    • @ashnftal3991
      @ashnftal3991 Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅራቹ ያባዛላቹማርዋች

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před rokem +26

    ደስ የምትል ልጅ የዱቄት ነፃ ፍቅራች እጥፍ ድርብ ይሁን

  • @user-cz1sf6ce2q
    @user-cz1sf6ce2q Před rokem +10

    የኔ አልቃሻ ከዛሁሉ ጭንቀት በኋላ እንደዝህ ሳቅ በሳቅ ሁነሽ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል ሁለየም በሳቅ ኑሩልን

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 Před rokem +13

    ቶሎ ቡናውን አፍሊ😁😁 ደስታችሁ ስለተመለስ እግዚአብሔር ይመስገን በይ ቶሎ ቢናወን አፍይ 😘😘😘

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před rokem +12

    አይ እሙ አልተሳካልሽ ነቃብሽ አይሸወድም ሳሚ በጣም ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 Před rokem +38

    የማዳም ቅመሞችየ ፍቅርኛ የለላችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Před rokem +12

    ወይኔ 😮 ቀሚስዋ ስታምሪ እሙን አድራሸዋን ላኪልን

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f Před rokem +13

    አህለን የኔ ዉዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ሁልጊዜም ሳቁ ዉለዱ ክበዱ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉድድድ ነዉ የማረጋችሁ

  • @user-hn2cq5us1w
    @user-hn2cq5us1w Před rokem +8

    እናተን ሳይ ፍቅር እሚያምረኝ ነገርስ 😢ምችት ድልት ይበላችሁ አቦ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ❤❤❤

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Před rokem +7

    ዛሬ ስቃችሁ ስላይሗችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን💋💋 በክርስቶስ ፍቅር ዉድድድድድ❤እደ ሳሚ ያለ ባል የሚያባብል ቢሠጠኝ ፆሎቴ ነዉ😢😢

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 Před rokem +11

    😂😂😂😂😂😂 እንዴት ነው እመታምሩት እግዚአብሔር ለልጅ ያበቃቹሁ በጣም ነው ደስ እመትሉኝ ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před rokem +8

    ተመስገን ውዶችየ ከጭንቀት ወደ ቀልድ ስለተመለሳችሁ ደስ ብሎኛን ብቻ በጤናና በመለያየት ዙሪያ እንዳቀልዱ

  • @user-wg7xz5kh2j
    @user-wg7xz5kh2j Před rokem +58

    ዉዶቼ ሁሌም ስስቁ ኑሩ ዋልደቹ ለመሰም ያብቀቹ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mamibabi6805
    @mamibabi6805 Před rokem +22

    ሳናዳምጥ ኮሞንት መፃፍ ከባድ ነው ርእሱ አይቼ እንዴት እንደተናደድኩ ፍቅራቹ ይብዛሕ ፅቡቃት😍😍🙏

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz Před rokem +1

      ኣነ ለ ክጸርፎም ሓሲበ ነይረ😂😂😂😂😂😂😂😂 ዘ መጨማለቅ ዳበልኩ የ ከፊተዮ😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤ደስ ክብሉ❤❤❤

  • @TsehayMelkamu-gh5kc
    @TsehayMelkamu-gh5kc Před rokem +14

    ሳሚዬ የኔጌታ ለዚህ ነው የምንወዳችሁ!! ሠላም ሠላም እኳን ደና መጣችሁ!!

  • @ekrW
    @ekrW Před rokem +2

    ሰው ስለሆክ ሰውን አክብር ስራውን ውደዲጥንዶችየ ወልዳችሁ ሳሙ እኛ እንይላችሁ ደስታችሁን

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x Před rokem +8

    ስቀው ያስቃሉ አልሀምዱሊላ ይሄንን ደስታ ማየት ❤

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před rokem +10

    ደስታችሁ ተመልሶ በማየቴ ደስ ብሎኛል ይመቻችሁ 👌👍

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +7

    ከዛ ጭንቀት ወታችው በደስታ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ይመቻችው

  • @haymanotbabe5619
    @haymanotbabe5619 Před rokem +28

    ተሳክቶል ሺ አመት በፍቅር ያኑራችሁ

  • @user-zi5wl9bm4c
    @user-zi5wl9bm4c Před rokem +8

    ሳቃቹህ በጣም ናፈቆን ነበረ ፈጣሪ ሁሌ ያድላችሁ

  • @user-qk2rx8zf7y
    @user-qk2rx8zf7y Před rokem +3

    ፐራንክ አይደረግም ትነሽ እንኳን አልደንገጣም እኮ ገን ደስ ይሚል ጊዜ ነበራችሁ ሁሉም ኑ ተንፍቁኛላችሁ ማርያም ሰልካችሐን ሰጡን እስኪ የዕሙን እንካን መን ቸገር አለው

  • @user-dy6ls1to8l
    @user-dy6ls1to8l Před rokem +3

    ውድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ የኔወርቆች እግዚአብሔር እኮ ቸር አምላክ ነው የእናንተን ደስታ ያሣየን አምላክ ይክበር ይመሥገን

  • @halimaseid5226
    @halimaseid5226 Před rokem +1

    መጣችሁ ክክክክክ መቸም ፕራክ አይደረግም ሳስበው ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ እሙየ እሱ የሚቀልዳቸው ቀልዶች አንችም በሳቅ እረ ወየው

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 Před rokem +4

    የኔ ውድች እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ብዝዝት ያርግልኝ ይህን ደስታችሁን ለማየት ነበር ይናፈኩት ወይ እሙየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikadudobamo6088
    @fikadudobamo6088 Před rokem +4

    የናንተን ሁሉንም አይቼዋለሁ በጣም ደስ የምል እና ልብን የምመርክ ገረም ፕሮግራም እና አስተማሪ ቪድዮ ነው 🙏🙏🙏🙏ፈጠሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-pf6kq3ph9z
    @user-pf6kq3ph9z Před rokem +5

    ፍቅርችሁ እስከጀነት ያርግላችሁ ባለፈዉ አስለቅሳችሁኝ ነበር ❤❤❤❤🎉

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j Před rokem +2

    ሳቃችሁ ተመልሶ ማየት እንደትደስ ይላል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እሙ ስትተክዝ አብሬነበር ትክዝ ያልኩት መዳሜ እስከምትታዘበኝ ድረስ

  • @user-dy6ls1to8l
    @user-dy6ls1to8l Před rokem +8

    የኔውዶች እፉፉፉፉፉፉ እመብርሀን ክፉን ታርቅላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před rokem +2

    የዚች ልጅ ሳቅ እኔን ብቻነዉ ስቃ የምታሥቀኝ የኔ ቆንጆ የዋህ ነገር ነች

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Před rokem +3

    😂😂ፈታ አረጋችሁኝ እደማጨክኝበት ስለሚያውቅ ነው ምስኪን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😂😂😂😂

  • @user-hn3uw8ui3n
    @user-hn3uw8ui3n Před rokem +3

    አስደነገጠቹኝ ግን ደስተችሁን ለመየት ነፍቄ ነበረ ተማስጌን ደስ ብሎኛል ፍቅረቸሁን የብዘቹ❤❤❤

  • @user-ds1bt1of4g
    @user-ds1bt1of4g Před rokem +9

    እሙየ ተው ተጫወትክሉት 😀😀
    ሳምየ ለባም በተረፈ እወዳቸዋለው ፍቅራች ብዝት ይበልልኝ ❤️🙏

    • @mahderbrhane9117
      @mahderbrhane9117 Před rokem

      ትግርኛ ይሰምዕ ድዩ ኮይኑ?

    • @user-ds1bt1of4g
      @user-ds1bt1of4g Před rokem

      @@mahderbrhane9117 ትግርኛ ኣብዚ ኣሎ ድዩ 😁?

  • @user-wg7xz5kh2j
    @user-wg7xz5kh2j Před rokem +8

    ልስመሽ ስሆን ስትገፍው በጠምነው የሰዘነኝ ትንሽ ደበረኝ በጠም ነው የሰቀቹኝ 😀😀😀💓💓💓💓💓

  • @fikadudobamo6088
    @fikadudobamo6088 Před rokem +6

    ወይ ሰሚ የእውነት ፍቅር ነው ዋው ድምዑ ስጠፍጥ 😂😂😂

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Před rokem +1

    ጥያቄ አለኝ ታልመለሳቸሁ እናደድባቸሀለሁ ድግልናው መቼ ተወሰደ ቆይ ምነው ሳነግሩን ክክክክክ የመዳም ቅማሞቸ የኒን ጥያቄ ወዳቸሁታል አደል

  • @zahra1031
    @zahra1031 Před rokem +7

    ውይይይይ ሡሥ ሆናችሁብኝ የኔ ውዶች ደሥታችሁን ያብዛላችሁ

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 Před rokem +1

    እሙዋ የኔ ውድ ይሄን ሳቅሸን ነበር የናፈቀኝ አልሃምዱሊላህ ፍቅሩ አላህ ያብዛላችሁ አላህ በመልካም ልጅ ትዳራችሁን ይባርክ እንዴት ደስስስ እንዳለኝ ወላሂ አላህ ያውቅብኛል ለናተ እኔ የተደስትኩት ደስታ ያረቢ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-lr8wl7oc4x
    @user-lr8wl7oc4x Před rokem +3

    ማር እኮ ናችሁ ስወዳችሁ በእናንተ ደስታ እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤

  • @TigestZewide
    @TigestZewide Před 5 měsíci

    አረ ያንን ጭንቀት እግዚአቢሔር ለዉጦ ዛሬ ለደስታ ስለበቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @asrtbeyeneaslelea64
    @asrtbeyeneaslelea64 Před rokem +6

    ፍክራችሁ በክርስቶስ የበዛ ዩን ❤❤❤❤❤️❤️ጌታን ተዝናንቁት ❤️❤️👌👌😘

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 Před rokem +1

    ይሄን ዴስታችሁ ነበር የናፈቀኝ አላህ ይጨምርላችሁ እንዴት እንዳሳዘናችሁኝ ነበር ዴስ ስትሉ አላህ እባሽን አይቶልሻል እንዴናተ ያለፍቅር ይስጠን ያረብ

  • @hadera7645
    @hadera7645 Před rokem +15

    ወላሂ ደስ ስትሉ የኔ ማሮች በፍቅር ኑሩልን🌹🌹🌹🌹🌹

    • @mmn6040
      @mmn6040 Před rokem

      አኡዙቢላህ ወላሂ ማለት ምን ማለት ነው😢 ደሞ ኮ ዝሙት ነው🥶❌

    • @user-tz4re6xv5d
      @user-tz4re6xv5d Před 7 měsíci

      ትክክል

    • @user-tz4re6xv5d
      @user-tz4re6xv5d Před 7 měsíci

      ሲጀመር ኡሰታዞቻቸንን እንከታተል ይኸ አይጠቅመንም እኔ ኮሜት አልፀፍም ምክናየቱም የወደል ተባባሪ ነው የሚንሆነው

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Před rokem +18

    ኦ ማጋድ ኣርእስቱ ኣደነገጠኝ ደስታየ ነጠቀችኝ ብየ😮😮
    እንኳን ሁልም ኣልፎ ለዚ ጨዋታ ቀልዲ ኣበቃቹ ኣንድቃል ከመፅሃፍ ቅዱስ ልጋብዛቹ ((ለሁልም ግዜ ኣለው👈)) ❤❤❤

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu

    እመቤቴን እንዴት እንዳሳቀኝ እንዴ እንደዚህ አይነት ሰው ደስ ይለኛል

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 Před rokem

    እፍፍፍ የኔ እኅት እንኳን ወደ ሳቅሽ ተመለሽ። ግን በአፍሽ ለተነጋገርሽው እራሴን አጠፋለሁ ላልሽው ንስሃ ግቢ እህቴ። ግን ትዳራችሁ እንዲባረክ በቤተክርስቲያን አድርጉት የግል ሃሳቤ ነው።

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መቼም ያንን ሁሉ መከራ እንባ አልፋቹ በችግራቹ መቀለድ ጀመራቹ። እሰይ እግዚአብሔር ይመሰረታል ገን የታባቱ መከራ ላይ መሳለቅ ነው እንጂ።

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Před rokem

    ውጤቱ ምን ሆነ እስኪ ያየ ይንገረኝ እኔ ጥሎብኝ የዩቱብ ቪዲዮ እስከመጨረሻ ድረስ አይቼ አላቅም

    • @user-cs8wq3wy5r
      @user-cs8wq3wy5r Před rokem

      ወንድም እና እህት አይደላችሁም ተብለዋል

  • @emnetabebe2000
    @emnetabebe2000 Před 5 měsíci +1

    እናንተ ሰዎች ከመጀመሪያውም ዩቲዩብ እየሰራችሁን ነበር? ማመን አልቻልኩም

  • @addisalem8825
    @addisalem8825 Před rokem +1

    የኔ ዉዶች እናተን ሳይ ሰላም ይሰማኛል እዉነት ፍቅር አለ ብዬ አስባለዉ ሰላም ፍቅራቹን ብዝት ያርገዉ ጌታ ዘራቹን ያብዛዉ ዉድድድድድድድድ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Před rokem +1

    ገና ከጭንቀት ሳንወጣ እድህ አይነት ፕራንክ ታደርግዋለሽ ግፈኛ😢 ሴት እኮ ጨካኝ ናት 😂

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያቆይላችሁ ምርጥ ባል

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před rokem +5

    ወይኔ እሙ ሳቁዋ ይቀድማታል 😂😂

  • @user-rf6kw6gf7b
    @user-rf6kw6gf7b Před rokem +1

    ኡፍ አልሀምዱሊላ እንኩዋን ለዚህ ሳቅ አበቃችሁ ሁሌም ሳቁልኝ love U

  • @rhema89
    @rhema89 Před rokem

    ሰዉ አለደ አላልክም ሳሚ እኛን ምን አረከን 😂😂😂ምን ስራ አለን ብለህ ነዉ ደስታችሁ ናፎቆኝ ነበር እሙ ስልክሺን ብሰጭኝ አብረን ፕራክ እናረገዉ ነበር ነያ መጥቻለሁ ልዉሰድሺ ብየ በወንድሜ አስነግርሸና የዛን ግዜ ያምን ነበር

  • @tigistalehegn7182
    @tigistalehegn7182 Před rokem

    እሙየ ካንች እውነታ እፈልጋለሁ ከዚህ በፊት የአጭሩ ልጅ ፍቅረኛ ነበርሽ ቀለበት አስሮልሽ ነበር እና ተለያይታችሀ ነው እውነቱን ንገሪኝ ሁሉ ውሰት እየመሠለኝ ነው

    • @samemu
      @samemu  Před rokem

      ወደ ኋላ መለስ ብለሽ ቪዲዮ ተመልከቺ እማ👈🙏

    • @tigistalehegn7182
      @tigistalehegn7182 Před rokem

      ​​​@@samemu ስለዚህ የአሁኑም ውሸት ነው ማለት ነው እውነት ያን አይቸ ቢሆን ኖሮ ነከእናንተ ጋር አልጨነቅም ነበር ።

  • @efremalemu1498
    @efremalemu1498 Před 6 měsíci +1

    ina miste prank bila bante lik bitadergegn anatuan new yemsebat kemir

    • @samemu
      @samemu  Před 6 měsíci

      Lemen keldek techawete aldekm enda 😁

  • @hbeesan2297
    @hbeesan2297 Před rokem +3

    ወይነ ደሥ ሥትሉ ፍቅራችሁን ያብዛው ወልዳችሁ ሣሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před rokem +1

    የኡነት በጣም አሳቅህኝ የ ስድስት ሳአት ጅኒ አላልክም ፍቅራቹ የዘላአለም ይሁን

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před rokem

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ፕራንክ ስሩ ነገር ግን ፕራንኩ መለያየት ገለመሌ ባታደርጉት ጥሩ ነዉ በናንተ አያምርም መቼም የምትለያዩ አይደላችሑም መለያየትም በናንተ አይፈጠርም ፍቅር ብለሽ እየጠራሽዉ እሔዳለዉ አልተሳካልሽም እንለያይ በሚለዉ አትቀልዱ ።በቃ አለቀ ደቀቀ ።ፕራንኩ አልተሳካም ማሬ ።በጣም ነዉ ምወዳቹ ❤🇪🇷🙏😘😍

  • @jkohhii552
    @jkohhii552 Před rokem +3

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉ደስ ስትሉ

  • @Ezedinsabit3755
    @Ezedinsabit3755 Před rokem +4

    ፊቅረችሁን የዝቅለቹ ❤🌹 ሰሚ ነቅታሀል ፕረክ መሆኑን 😂 ይመቻቹ ፈታ ነው የረገቹኝ❤

  • @RahmathRahu-r8y
    @RahmathRahu-r8y Před 8 měsíci +1

    ወላሂ ስታምሩ እናተን ሳይባሌ ይናፍቀኛል ከምር❤❤❤❤

  • @amliaclia6103
    @amliaclia6103 Před 5 měsíci +2

    እኩን ደሢ አላሺ 😢😢😢😊😊😊

  • @etho4784
    @etho4784 Před rokem +1

    ስታምሩ አላህ አይለያችሁ ተው ለቀልድም ቢሆን ጥሎ ስለመሄድ አታውሩ ይህች አለም አጭር ናት

  • @Beranashe
    @Beranashe Před 8 měsíci +2

    Sewodachu Egzabhare suse honachuni❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 Před rokem +2

    ወይኔ ልጁ ሲመች የምር በሳቅ የለሁም

  • @janeta8359
    @janeta8359 Před rokem +4

    ሺ አመት ኑሩልን በፍቅር

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c Před rokem +3

    ወይ እሙ እንኳን ለዚህ ቀልድ ያበቃሽ

  • @LikineshTy-pe9gi
    @LikineshTy-pe9gi Před 8 měsíci

    እሙ ኘራንኩን አልቻልሽበትም ሲሪየስ መሆን ነበረብሽ

  • @unnimadathil3794
    @unnimadathil3794 Před rokem +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ምርጦች እንዴት ናችሁ ስቃችሁ ማየት እንዴት ደስ ይላል ማርያምን ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ፕራክ የማይደረግ ሰው አየሁ አትልፊ ይቅርብሽ 😂😂💖💖💖🌹🌹💚💛❤

  • @meremere872
    @meremere872 Před rokem +3

    ሠላም ሠላም እደትናችሁ እሙና ሳሚ ሥታምሩ ወይኔ ደሥሥትሉ እናንተን ሳው ውዱ ባሌ ❤ናፈቀኝ❤❤❤❤

  • @user-jy7wp5jr1e
    @user-jy7wp5jr1e Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-mx9jk3tp9o
    @user-mx9jk3tp9o Před rokem +4

    6 ስአት ጅኒ አላለም ይመቻችሁ ❤❤❤❤

  • @azawuntmalefiya2303
    @azawuntmalefiya2303 Před rokem +2

    ግን ጸጉሯነው ያምራል

  • @burtukanbuzayew7454
    @burtukanbuzayew7454 Před rokem

    Yene konjo enkaun beselam metachuleng hulem desitachewon yasayeng endezii sikachewo sayachewo betam new dessi yaleng

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před rokem +1

    ደሰ ስትሉ እናንተን ሳይ ፍቅር ፍቅር አለኝ ወላሂ ማሻአላህ 😂😂😂

  • @user-rk9gs1fh1g
    @user-rk9gs1fh1g Před rokem +1

    የኔውድ በመጀመሪያ እኮን ደስአላችሁ አብሬሽነበር ሳለቅስ ነበር እና በዚህስአት ፕራክሳይሆ ሰርፕራይዝ አድርጊው

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l Před 6 měsíci

    😂😂😂😂 በመጀመርያ እኮን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤❤❤ ሲቀጥል ፍራኩ ብአልተሳክም

  • @redaehadish1483
    @redaehadish1483 Před rokem +2

    ሆ አንቺ ልጅ አስደንግጠሽ ጨረሽን እኮ አሁን ቶሎ ዉለጅ ክርስትናዉን ለመዳህኒያለም ማመስገኛ እንዲሆናችሁ

  • @fikadudobamo6088
    @fikadudobamo6088 Před rokem +1

    በጣም ደብሮኝ ነበር በናንተ አእምሮዬን Refresh mind አደረኩ

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg Před rokem

    በእውነት የምልሽ የእናንተ ፍቅር በድራማ እንኳ ያልታየ እውነተኛ ፍቅር ነው። ፕርንክ ምናምን እያላችሁ ይህ ፍቅራችሁ ነፋስ እንዳይገባበት ብትጠብቁት ይሻላል ።

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před rokem +1

    ሳቁ ደስ ሲል

  • @zzzz6032
    @zzzz6032 Před rokem +1

    ወይኔ ተበላሽ እውነትም ብራክ አይደረግም ልጁ ግን ስታምሩ

  • @user-ln9cj1zy7r
    @user-ln9cj1zy7r Před 6 měsíci

    እረነግረአብርጂ ስታምሩ ባረራይዱን እዳትጓዳዉ

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před rokem

    ግን አንዴ ሆድ ከሻከረ አንደ በፊቱ ለመሆን ይከብዳል እናንተ መበርታት አለባችሁ ፀልዪ አኔ ግን እወዳችኋለሁ 🌹🌹🌹🌹😘😘

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Před rokem +1

    ሣሚንሳይሆንእኔንነዉግራያጋባሺኝ😁 እርእሱንአይቸ ቢዶዉንከፍቸእስታይ ዲረስ ግራገብቶኝነበር ለማንኛዉም ይመቻችሁ ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ 💗👍👍👍👍👍👍

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před rokem +1

    ere lemin emuye tey tey libu atsberiw🤭🤭🤭🤭🤭❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹

  • @user-gu3yc8cd7r
    @user-gu3yc8cd7r Před 5 měsíci +1

    Sewedachhu ❤❤❤❤❤fekerachu bezete yebele

  • @kimniguse9220
    @kimniguse9220 Před rokem

    Yesmal gen sesare atsqe serase huge yana konjowoche baxam naw yamewadchu....gine tizaze azezashe nabr ayetshewal?komntan??

  • @kmobilekmobile3026
    @kmobilekmobile3026 Před rokem

    ቆይ ግን እስከዛሬ ድረስ የት ሆኜ ነው ያላየዋችሁ ስታምሩ ልጅቷ ደሞ የሌለ ጨዋ ናት

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 Před rokem +1

    አይይይ ያአጭንቀት አለፈና ለመቀለድ እንኳን አበቃሺ እሙየ😂❤ ሳቂልኝየኔቆንጆ

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Před rokem

    እናተን ሳይ ማፍቀር እሚምረኝ ነገርስ ግን ምን አለ እያወክ ፕራንክ ብትደረግላት እደዚ ለፍታ ለፍታ 😅😅😅😅

  • @essethakuwait1688
    @essethakuwait1688 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን እግዚሃብሔር ይባርክላቹ