ሚስትህን አፈቅራታለው በቃ ተውልኝ || አንገቱን አነቀው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ሁሌም እንድምንለው እኖዳችኋለን እናከብራችኋለን like share subscribe❤ #prank #ethiopiantiktok #ethioprank

Komentáře • 190

  • @hsua7456
    @hsua7456 Před rokem +66

    ዮኒ ናፍቆናል አረ አጡት😭😭

  • @zina5085
    @zina5085 Před rokem +36

    ኧረ የወናስን ያያችሁ አፋልጉኝ እባካችሁ ወይኔ መምህር ሳሚ ኧረ አምጡልን❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před rokem +40

    አረ ሳሚ ዮኒን አምጣው በተለይ ከእሙ ጋር ተጣምረው የሚሰሩት ፕራንክ ያዝናኛኛል❤❤❤❤

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před rokem +14

    ልጁ ግን የምር አስተያየቱ እና አነጋገሩ ጨጏራ ይልጣል 😳😂
    እሙ: ዛሬ ተጫወትሽበት 😂😂😂💚💛❤️👍🏽

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před rokem +11

    ዋው የሳሚን ትዕግስት አደንቃለሁ ማርያምን ግሩም ነው እሙ አልተቻልሺም በቃ❤

  • @RefeMusu-tt7oe
    @RefeMusu-tt7oe Před rokem +14

    እኔ ኢትዩ ነኝ ግን ሱሴ ናቹ 11 ሰአትላይነው ያየሁት እንደተለቀቀ

  • @geikyek1747
    @geikyek1747 Před rokem +10

    ሳ ኡዲዎች የት ናችሁ በላይክ ኣሳዩኝ የኔውዶች የመዳም ቅመሞች

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 Před rokem +20

    እሙ ሲል ገና ልጂ ሳሚ ጆሮዉ ቆመ አይይይ😅😅😅😅😅😅😅
    ኮሜቶች የት ነችሁ እር

  • @madina3096
    @madina3096 Před rokem +9

    እኔ እነ ሄሉ ቤት እና እዚህ ቤት ነው ፍቅር መቀለጃ ሁኖ ያየሁት🙄እንዴ ወላሂ በፍቅር አትቀልዱ በሌላ ነገር ቀልዱ ማለት እቃ አዴለነም እኮ 😳ሚስትህን ስጠኝ ፍቅረኛህን ወደድኳት ኤሹሃዳ😳😂

    • @user-nt9br6hh6j
      @user-nt9br6hh6j Před rokem

      የሄሉንስ ከዚህ አታገናኚዉ እጅ እጅ ያለ ፕራንክ😅😅 ሁሉ ነገራቸው የህፃን ጫወታ 😅

    • @madina3096
      @madina3096 Před rokem

      @@user-nt9br6hh6j በጣም😂

    • @samichotv
      @samichotv  Před rokem

      ​@@user-nt9br6hh6jየማን ዬኛ ወይስ የሄሉ

    • @freywoldu9901
      @freywoldu9901 Před rokem

      የኔ ሄሉ

  • @user-zo5tx1zi7c
    @user-zo5tx1zi7c Před rokem +1

    አቤት ዘድሮ እግዚአብሔር የማይፈራ ለገዘብ ብሎ በርታ ወድማችን አሲዘው ከእግዚአብሔር ታገኘዋለክ

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před rokem +5

    ሳሚ ላንቺ ያለው ፍቅር ደስ ይላል

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před rokem +5

    ሳሚ ሚስቱን ሲወዳት ታድላ ከምር❤❤

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 Před rokem +2

    እውይእሙየግፍሽየዛሬውስከፋተጋደሉነውያልሽወ😂😂😂ሳ
    ሳሚዛሬታግስሀልበትክክልነውየመለስከው?👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +9

    እረ ቲቸሩ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ
    ዮን ናፈቀኝ❤❤❤

  • @yashuu3045
    @yashuu3045 Před rokem +2

    ክክክክ ወድልጅ እድህ ሲናደድ በሚስቱ ሲናደድ ደስይላል ሀሀሀ ሳሚተገኝተሀል

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j Před rokem +4

    እኔኮ ሳሚ ሲናደድ ጥርሱን የሚነክሰው ነገርስ ወይይይመምህር ሳሚ
    ዮኒን አምጡልን እሱሲመጣ ቻናሉ ሞቅሞቅ ይላል ስለዚህ ዮን ይምጣ🎉❤🎉

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Před rokem +3

    ሣሚ ወሬው አልተዋጠለትም ፕራንክ መሆኑን እያወቀ

  • @zenebeh
    @zenebeh Před rokem +3

    አይዞንሣሚ ያጋጥማል አዞህ እሙ ያተናት።❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    አረ ተሙ ሳሚ ከዉጭ ብቻ አይዴለም
    እኔ ለምሳሌ አገር ዉስጥ ነኝ ግን ልክ እንደፊልም ነዉ የምከታተለዉ ፕሮግራማችሁን

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Před rokem +2

    አየ እሙየ ዛሬ ሳሚን ሠራሽለት እኔም ተናድጃለሁ ተውልኝ በማለቱ አረድህ አይነቱ ይቅርባችሁ እሙየ ሠራሽለት

  • @hayuye
    @hayuye Před rokem +1

    ክክክክክ አይ ሳሚ ተሰራልህ እሙ ተሳክቶልሻል አንዴ ሳይገጨው ፕራክ ነው አለ አቦ ሚስኪን

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +5

    ዮናስን አምጡት ናፍቆናል😢😢❤❤

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 Před rokem +3

    ጀግና ባል አለሽ ቆንጅት👌

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 Před rokem +4

    አየ ሳሚ ገና ሳላየዉ ያሰቀኛል😂😂😂😂

  • @user-wx3sh4wv4q
    @user-wx3sh4wv4q Před rokem +4

    ፈታኙ እቂጡ ላይ እሾህ አለ እዴ ሆሆ እኔን ደከመኝ እሱ ለተቁነጠነጠው

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +2

    አየ እሙየ 😂😂😂😂ሳሚ ተገኝህ😂😂😂😂 እረ ይወኔ ምንሁኖነው ቻናሉ ቀዘዘበት እኮ አምጡልን እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @samichotv
      @samichotv  Před rokem +7

      ከ10 ቀን በኋላ ይመጣል

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Před rokem +2

      @@samichotv እሽ እጠብቀዋለን

  • @user-go8fo9ei3o
    @user-go8fo9ei3o Před rokem

    ክክክ ጥሩ ነዉ አዳድ ግዜ ወጣ እያላችሁ ቪዶ ስሩ ሲመቻችሁ በተረፈ ዉድድድ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    አረ እዳታስገድይዉ ሳሚ ትእግስት የለዉም😂😂😂

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 10 měsíci

    እሙን ተውልኝ እማይሆን ነገር😂😂😂😂ትግስትህ ሳሚ ዋው ❤❤እኔም ተቁነጠነጥኩ እሾክ ያለ ይመስላል እቂጡ😂😂😂

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Před rokem +2

    ሳሚ ግን ተረጋጋ አስተማሪ አይደለህ እንዴ በዚ አይነት ተማሪዎችን ትፈጃለህ እንደምሑር ተረጋግተህ ለመፍታት ሞክር

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Před rokem +2

    ሳሚ ፕራክ ሲሆን ደስ ነው የሚለኝ😂

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před rokem

    ሳሚ እዳውም ታግሳል በማይመጣ መጣበት በሚስት እና በሀገር ድርድር የለም አብራደግሽ በድርሽን መልሶልሻል ሻሚ እቤት ሲገባ ምን አለ ከሙዬ መልስ እጠብቃለሁ ፕራንኩ ተሳክቶዋክ❤❤❤

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před rokem +1

    ወያሢሚ ጀግና እሙየ ጎበዝ

  • @user-qx3od6db7k
    @user-qx3od6db7k Před rokem

    እኔ ዩኒ ካልመጣ እዚቤት አልገባም ዩኒ ዉዉዉዉዉ ኧረ ናልን እሙጋ ተባብራችሁ ሣሚን የምታጨረጭሩት ናፈቀኝ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Před rokem +1

    ምነዉ ልጁ ተቁነጠነጠ ተረጋጋ ተረጋጋ ምጉዲ ነዉ ሳሚ ቻለዉ

  • @merrylove5398
    @merrylove5398 Před rokem +1

    ሳሚ ሁሌ ተናደድ ደስ ነው የምትለው

  • @madinafuj6125
    @madinafuj6125 Před rokem +1

    የዛሬው ፕራንክ ቢሆንም ይጨንቃል

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 10 měsíci

    ሳሚ ጀግናው ቁሞ ቢያወራው ይሻል ነበር ቂጡ አይቀመጥም😂እሙ ሰራሽለት ደስ ይላል ወጣ ያለነገር ነው ❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem +5

    እረ እሙ በሳቅ ሞቱኩ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +2

    የዱባይ ሙቀት ሲዞርኝ የናተን ቪደዎ ሳይ ይለቀኞል😊

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj Před 10 měsíci

      አሁንኮ ሙቀት የለም ማለት እያለቀነው❤❤

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před 10 měsíci

      @@Werke-oi6hj አሁንማ ሙቀት የለም ይሄኮ ተተኮመት ከ4 ወር በፊት ነዉ

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj Před 10 měsíci

      @@user-qx7sc4hu8b ይቅርታ እሽ ወደ መሮጤንጅ መች አስተዋልኩ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @beti5918
    @beti5918 Před rokem +4

    😂😂😂😂አይዞህ ሳሚ ውሸት ነው

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Před rokem

    ውይይይ ልጁ እንዴት እንደፈራ 😅😅😅መምህር ሳሚ አቤት ንዴት😂😂😂

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 Před rokem

      መምህር ሳሚና እሙየ እኔ እናንተን መከታተል የጀመርኩት ዮኒን ካስተዋወቃችሁን ብሓላ ነው ማሪያምን እና በጣም ነበር ዘና የሚያደርገን በቃ ደስ የሚል ልጅ ነው ከቻላችሁ አምጡልን 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @zedbaba2814
    @zedbaba2814 Před rokem +1

    ❤❤❤ 😂😂😂😂😂ወይኔ የሳሚ ንዴት እንዴት እደሚያስቀው

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 Před rokem +1

    ሳሙ ዮኒን አምጣልን እና እሙየ ጋ ያናዱህ😂😂😂

  • @bezaasam7684
    @bezaasam7684 Před rokem

    ልጁ ግን በጣም ፈርቷል😂😂😂😂 የሳሚ ትግስት ❤❤❤❤

  • @user-kl8vz1if2n
    @user-kl8vz1if2n Před rokem

    You guys are great keep it up the great work ❤❤❤

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 Před rokem +1

    ሣሚ ተገኘህ እሙ ቆጆ😍😍😍😍

  • @makitensay3221
    @makitensay3221 Před rokem

    Sami gen prankem bayehon hulam banegeroch lay maregagat albek hulam la dula terotalk ho abatan maselkegn eko father ena awerecha salcherese batefe erasen yasetegn naber😅

  • @kalokalo750
    @kalokalo750 Před rokem

    በቦክስ አናጋውማ😂😂በሀግርናበሴትልጂ ቀልድየለም

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 Před 29 dny +1

    ወይ ጉድ 🌹🤔🤔🤔

  • @mekdistube
    @mekdistube Před rokem

    😂😂 እሙ አይዲያ አያልቅብሽም ሰራሽለት

  • @user-xg8ly1jj7d
    @user-xg8ly1jj7d Před rokem

    ደግ፣አረክ፣ሳሚ፣አኢዞህ፣ያጋጥማል❤❤❤❤

  • @user-cc3tc7ck8e
    @user-cc3tc7ck8e Před rokem

    ሣሚሻ ተገኝተሀል የልጁ ንግግር ግን እኳን ሣሚን እኔንም ደሜን አፈላው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-to9eb6pp3f
    @user-to9eb6pp3f Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂ነብሷ አይማርም እሙ😂😂😂😂

  • @emuyemom
    @emuyemom Před rokem

    Gobez endezi new enji be mistu mayiderderi sewa sami 👌

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před rokem

    Uuuuffffuu same gine
    Wawwaaww mule mebale fikerega norowate ayawikime makata yehonike bali neke
    Dese.yemele pirak newo
    Yasikalime yasetemeralime

  • @user-xy7ee2wp6r
    @user-xy7ee2wp6r Před rokem +1

    ስደትምርስልችትያላቹህእህትወድሞቸስደትበቃቹሕብሎእግዛቢሕርለሁላችንምየእረፍትእጀራይስጠንይስጣቹሕ

  • @ZahraZahra-jy9cj
    @ZahraZahra-jy9cj Před rokem

    Samichoyee Tegenyeh Gobez Jegna Nek Gin

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před rokem +1

    አይ ሳሚ ዛሬ ተገኝተሀል😂😂😂

  • @user-vj6xm2xm6g
    @user-vj6xm2xm6g Před rokem +1

    ልጁ ግን ደነገጠ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KedoSs-fh9vc
    @KedoSs-fh9vc Před rokem +1

    ዋዉ ሳሚ

  • @wowwow6662
    @wowwow6662 Před 28 dny

    ከሳኡዲም አለን ሳሚዬ

  • @makia9242
    @makia9242 Před rokem +1

    አወ

  • @workenshtesfay1789
    @workenshtesfay1789 Před rokem

    Ena videown alchrskutm Sami ledbadbe now Emu yesrshen yestshe zera batw lende now

  • @eexx8683
    @eexx8683 Před rokem +1

    እረ ሳሚ 😂😂እምታስቀኝ ነገርስ 😂😂😂

  • @hgghgf441
    @hgghgf441 Před rokem +1

    ልጁ እራሱ ሲያወራ ይቁነጠነጣል ያናዳል

  • @saron4252
    @saron4252 Před rokem +1

    god job!!

  • @AppleKalba-bq9cp
    @AppleKalba-bq9cp Před rokem

    ሳሚ ቶሎአትናደድ ደሞ አትፉጠን ደምህን አፈላው ዊ

  • @Rita-zw4gm
    @Rita-zw4gm Před rokem

    Emu end samicho❤❤❤❤❤❤

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 Před rokem

    Era emu endah aynat nager kabed new endah aynat prank kabed new atdergi

  • @tube5274
    @tube5274 Před rokem

    ተናነቀዉ ሳሚ

  • @tegr1218
    @tegr1218 Před rokem +1

    ሳሚበጣምትግስተኛነህይመችህ

  • @taibamohammad1699
    @taibamohammad1699 Před 29 dny

    ሳሚየእሙዬ ንጉስ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hsua7456
    @hsua7456 Před rokem +1

    አረ ሳሚ

  • @alammassafa186
    @alammassafa186 Před rokem

    😂😂wyene sami wondme beka manim meto siyanadideh xirsihn metinksat neger 😂😂😂🎉

  • @user-jf5mp6ji1o
    @user-jf5mp6ji1o Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb Před rokem +2

    😂😂አየ መምህር ሳሚ ልታጋጨው ፈጣሪ አወጣው በእሙየማ እዳትደራደር❤❤

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před rokem +1

    ወይኔ 😂😂😂😂 ዘንድሮ በሣቅ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Před rokem +2

    አይይይ የሳቂ ምጭ ናቻሁ በተለይ የሳሚ ንደት በጣም ነው የሟስቀኝ ወላ እሙየ ለማናደድ አተቻልሽም

  • @Hiwot77
    @Hiwot77 Před 26 dny

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zinab6642
    @zinab6642 Před rokem

    ልክነህሣሚ ዱባዮችነን እምናበራታው ዩቱበርን ወላሒ❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před rokem

    ከሳሚ የልጁ መደንገጥ ምን ይሉታል 😂😂😂

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem

    ቲቸር ሳሚ ተገኝተሀል😂😂😂😂😂እሙ አበሳ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @yfatewahabeshawit
    @yfatewahabeshawit Před rokem +1

    አይ ሳሚ ና እልህ😂😂😂😂

  • @zedbaba2814
    @zedbaba2814 Před rokem +1

    ቆይ እናንተ ሁለት ነው እንዴ ቻናላችሁ

  • @user-qi7xp4ut5y
    @user-qi7xp4ut5y Před 28 dny

    እሙ ሰረሸለት😂😂😂😂😂😂😂 ሰሚ ረገገ😂😂

  • @adanishqatar3740
    @adanishqatar3740 Před rokem

    samisha tegegntehal are emu wedet nesh mechem anchi gud ayalkebesh kikikkkkkkkkkkkkk balefewu sami le yoni tenesabat letnksih new eyalk beye sofawu lay endal asrotkew hhhhhhhhhh 😂😂😂😂😂😂😂tegegneh zare emutiyeeee yene kemem

  • @rchimnjarewatubechannel
    @rchimnjarewatubechannel Před rokem +3

    ደምሩኚ የዝህቤት ነፍሰጡርነኝ ❤

  • @Nabeese
    @Nabeese Před rokem

    Te belaa samichoo ❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @genetgenet2916
    @genetgenet2916 Před rokem

    ነገም ትሆ ናለህ አባቱ

  • @user-nk9fs7eh3l
    @user-nk9fs7eh3l Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 Před rokem

    የኔ መጨነቅ ይሁን መናደድ 😏🤣🤣😂😂😁🥵

  • @Siham-kg1me
    @Siham-kg1me Před 28 dny

    የኔቆንጆ❤❤❤❤❤😂

  • @jameelakonjooo
    @jameelakonjooo Před rokem

    አቁነጠነጠው እኮ ልጁ😅😅

  • @etagenamina
    @etagenamina Před 27 dny

    ክክክክክክክክክክክ ሳሚ ተገኝህ ❤❤

  • @user-xn5gd8po3l
    @user-xn5gd8po3l Před rokem

    Sami astaway emu Love

  • @emebtfeker8697
    @emebtfeker8697 Před rokem

    የኔ ውዶች እንዴት ናችሁ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem

    ሳሚሻ ጀግና😂

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Před rokem +1

    ዛሬ ተገኘህ ሳሚ😂❤

  • @seadamohammed7952
    @seadamohammed7952 Před rokem

    አይ እሄፕራክ ቢቀርስ የሰው አእምሮ አዙሮ አዙሮ ቀልድ ነው ማለት ይከብዳል. ብርታቱን ይስጥህ ወድም