Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ግን ቤታችሁ ነው እንዴ ቡዙግዜ እጀራ አላቸው እደኔ ማወቅ እሚፈልክ በላይክ አሳዩን
😅😅😅😅😅አረ ደስ ስል
ማነው እንደኔ እሱባለውና የአይኔአበባ እህትና ወንድም የሚመስሉአችሁ😍😍😍
ምን አገባሽ
@@tesfamariyamlegese2158 ፈርዶብኝ ከስድ ሰው ጋር ማውራት አሎድም ማን ኮምተኝ አለክ ዝም አትልም እዴ
@@tesfamariyamlegese2158 ምነው ኸይር መመለስ ጠፍ ምናገባሽ ይባላል ሠወ ጨለለ የአላህ ጥያቄ ነው የጠየቀችው
ምንው ቅን ብትመልሺ ምንም ያለችው ንገር የለም ማንው እህትና ወንድም እንደኔ የሚመስላችሁ ብላ የመስላትን ተናገርች መልሱ ምን አገባሽ ንው በቀኝ አውለኝ በይ(በል)
@@chuchumike3286 እኮ መጥፎ ነገር እንደተናገርኩ ሁሉ ደርሶ አናገረውጅ ፈጣሪ ይቅር ይበለው ሌላ ምን ይባላል
ምናቸውን እንደምወደው ታቃላችሁ እቤት ውስጥ የሚያደርጉት ነገር ጎታው እሳቱ ድስቱ እንጀራው ጠላው ማንቆርቆሪያው ወዘተ ..........❤❤❤❤❤❤የኔ ምድረ ገነት ጎጃምየ ምን ልሁንልሽ 😢
እዉነት ነዉ የቤትእቃወቹ የገጠሩ ትዝታ ይቀሰቅሳሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂 ሲሳይ ና እያለው አደከመው በሳቅ ገደለኝ እኮ😂😂😂😂❤❤❤ የኔ ምርጦች
ወላሂ በጣም መጨረሻ አካባቢ😂😂😂
መዠቀ@@radi853
ሲሳይ ና ብሎ እሩጫ😂😂😂😂 ኸረ ወይኔ ሴቶቹን ጨረሳቸው እኮ በባክስ😂😂😂😂
ወየው ሆዴቆሰለ በሳቅ ናእያሉ ሴቱን በቡጤ ይመቻችሁ አቦ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤እንደዛሬው ስቄ አላቅም 😂😂😂አይይ😂😂 በርቱ ውዶቼ😂😂ወየው😂😂
ደስ ስትሉ እኮ ግን ወንድ ተዋናኝ ጨምሩ ያንሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውው ምርጥ ስራነው ድራማውን ስታዘጋጁ ባህሉን የሚመጥን ጥሩ የሆነ የባህል አልባሳት መምረጥ ያስፈልጋል በርቱ ሁሌም ከናንተ ጋርነኝ💚💛❤💪
የኔ. አበባ. ስታምር. ❤️❤️❤️❤️
ወይኔ ጥቁሯ ልጅ ግን በሳቅ😂😂😂😂
በጣም ትችላለች 😅❤
ማሻአላ ድችቹ አዝመራው ❤አገራችንንሰላም አድርግልን❤❤❤
ዋዉ የሚገርም ስራ
እሱ ባለው ሴቶቹን በርግጫ ጨረሳቸውኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችውልኝ
ያናበባ መቼምስወድሽ ደስስስስ የምትይኝ ልጅ አይ እሱ ባለው ምንም አልሆንልህም ዛሬ😂😂😂😂😂😂
ዋዉዉ የሚገርም ሰራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብረቱ❤❤❤
እሱባለውና ታዴ ለሴት ያስቁኛል ሁለቱ ሞተው ቤቀበሩ እራሱ ከመቃብሩም ይቆምባቸዋል
😂😂😂😂😂
በትዳር ላይ መሸርሞጥ የሚያመጣው አደጋ ከባድ ነው😂😂😂😂
የሄ ኮርማ እህቶች ጨረሳቸው የሄ የታዲ ታናሸ አፈሸ ብላ ታፈሰቸ
Esubalew very talented guy !😂😂😂😂
አይ እሱባለው ሁሌ በአንተ ሆዴ ይቁሰል በየተራ ደረደራቸው እሱንም አደከመው ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ወይሱባለው። ደረደረው
እር ደሞ እኮ ቤትህ ንው በለኝ አለ ሲለምን 😂😂😂በጣም ይመቸኛል እሱባለው
ኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወየዉ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
እናንተ ሰዎች ግን እያስጠላችሁኝ ነዉ ትወናችሁን ወድጄ የድራማዉ ጭብጥ ዉስልትና ዝሙት ብቻ ኤዲያ አበዛችሁት እኛ አማራዎች ይሄ አይገልፀንም። በዛ መገለጫችን አታድርጉ ነዉር ነዉ።
ያይናባ አሳቀቺኝ ❤❤❤😂
ሥወዳቹህ❤❤❤❤
ሴቶቹ ለድራማ አይደለም ትክክለኛ አስመስለውታል ወንዶቹ ስሰማ ነው ድራማ እንደሆነ የሚያስታውቀው ስለዚህ ወንዶቹ በደንብ መሰልጠን አለባችሁ
እረ እንጀራ በሽሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ ዉይይይይይይይ የናቴ ሽሮ ነፈቀኝ 😢😢 ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ 😢 ስደት እጅጅ አለ አሁንስ 😢 ዉዶቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ 😢❤
አቤት እሱባለው😂😂😂
ገራሚ አስቂኝ ድራማ በርቱ አስተማሪ ነው
የዛሬዉ ይለያል ❤❤❤
እንደዛሬዉ ሳቄ አላዉቅም❤❤❤❤
እደው እደዛሬ ስቄአላውቅም ልቤ ቆሰለ ሲሳይ ናና ሲሳይ ናና እያለ ሲያሯሩጠው ልቤፈነዳ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ተከታታይ ድራማ ብታደርጉት፡ ምን ያህል ሰው ይከተላቸው ነበር።
ወይ እሱባለው😂😂😂
🎉🎉❤❤
ወይኔ ዛሬ በሳቅ አለቅሁኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ግን እኮ እንደዚህ አያደርጉም ዘመዶቻችን
በጣም ነው የሳኩት😂😂😂 ግን አይኔ አበባ የታለች አድራሻዋን ስጡኝ🙈
😂😂😂😂ማሪምን በሳቅ ፈነዳሁ ዋዋ አጨራረሱ ይለያል😂😂😂😂😂
ይተውናሉ ይገልፀዋል በፈጣሪ ሆነው ነው ሚሰሩት አለባበሳቸው ቤታቸው እረ ምኑ ተዘርዝሮ አያልቅም ስወዳችሁ
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እሱ ባለው ና ዝብለህ ተኝ😂😂😂😂😂
የዛሬውማ ይለያል😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ 😂😂😂😂በሳቅ እሱባለው ዉዴ ዉዳለም 😂😂😂😂
በሳቅ ገደላችሁን አቤት እሩጫ
እር ውርድት አይ እሱቤ አንተ ዝርጥርጥ😂😂😂በሳቅ ሞትኩ መወስለት ይሄ ነው ትርፉ ይሄ ልክስክስ😢😢😢😅😅
ያችሰጨንያልነውአላልም❤😂😂
😂😂😂😂❤❤እሠይ ሌባሁላ ምን ባል አሥቀምጠሽ ትልከሠከሻለሽ ዉዱሥ ቢሆን ሚሥትህን ትተህ ምን ያልከሠክሥሀል
እሱባለው ዛሬ አሳቃቹኝ
አይ እሱ ባለው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እህህህ😂😂😂😂😂😂
እሱባለዉ እግፍህ በሳቅ ❤️🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂❤❤
አድርጎ ነኝ ለቤቱ😂😂❤
Markos hageri selamachuhn becha yasemagn
ወየሁ በሳቅ ሞኩ😂😂😂😂😂😂
❤ አረ በሳቅ ሞትን
በጣምያስቃል❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😢😢😢😢😂😂😂
ወይኔ ጌታዬ እንደዚህ ስቄም አላውቅም 😂😂😂😂😂
እርፍትህ ለቁርሱ ተመላለሰእኮ
እረ ወየው እሱባለው ጨረሳቸው ሴቶቹን😂😂😂 ናናናና አድ ትቀረኛለች አላለም
ጋሬጣ ወጋኝ ይላታል።እሰይ የምትለው ጠፋት።
አረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
አይ እሱ ባለው ብዙ ንገሩ ከታዴ ጋር ይመሳሰላል በጣም ጎበዝ ንው ወሬማ ሲያንሹዋክክ በሳቅ ይገለኛልአይ ዛሬ እሱባለው ለሞቱ ተቅንዝንዙዋል አይጥ ሞቱዋን ስታሻ ሄዳ ታሽታለች የድመት አፍንጫ የተባለው ደርስብህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረ የሱቤን ስልክ ስጡኝ በፍቅሩ ሞትኩ
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ወይ እሱባለው ረፈረፋቸው እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤛🤛🤛🏃♀️🏃♀️🏃♂️🏃♂️🏃♂️🤸🏻♂️🤸🏻♂️
ሲሳይ ና 🤣🤣🤣🤣🤣
ወየዉ ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክ
አረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬው የለያል እሡባለው😅😅😅
ወይኔ በሳቅ ልሞትነው የመዳም ካሜራ ከፌቱ ተቀምጦ ግንደሞ ሳቀን መቆጣጠር አልቻልኩም ምን ሁነሽነው እደጅል ብቻሽን እምትስቂው ካለችኝ ለሷአሳያታለሁ
ሰላም
ጥቁሮ ሌጂ ሰትችል❤😂 ቁረጥ እሕቴኝ😢
ኧረ በሣቅ የሢሣይን ንደት ሤቶች ላይ ተወጣው 😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ ወየው በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እኔም መስለዉኛል
ናናናናናናናና አለች ያይኔ አበባ😂😂😂
ከከከከከከከከከከከከከከ ወይኔ በሰቅ
አቦ ይመቻቸህ❤❤❤❤
በረቱ ውዶች
የዛሬው ይለያል ልቤ በሳቅ ቆሰለ
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያቺስ ጫን ያለ ነው አላለም😅😅😅😂😂😂
የዛሬው ይለያል በሳቅ ሞቸዐ😅😅😅😅😅😅😅
እነዚ የፍቅር መቀሶች 😂😂
እረ ጨረሳቸዉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Kkkk ❤❤❤
ዋው
😂😂😂😂😂በሳቅሞትኩ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
በጣምደስትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤
ሽማግሌውን አሩጦ ገደለው 😂❤
የአይኔ አበባ ሞሰብ አቆሰለኝ😂😂😂😂😂😂
ናናናናና ዘፈን ተመቸኝ😅😅😅😅
ወይ ናናና😂😂😂