የክልሉ መንግሥት የሰላም ካውንስሉን የሰላም ጥሪ ተቀብሎ ወደ ሰላማዊ ውይይት ለመምጣት ዝግጁ ነው።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • የክልሉ መንግሥት የሰላም ካውንስሉን የሰላም ጥሪ ተቀብሎ ወደ ሰላማዊ ውይይት ለመምጣት ዝግጁ ነው።

Komentáře • 12

  • @user-hq6hi5bb4z
    @user-hq6hi5bb4z Před 7 dny

    kkkk

  • @weyrawergete383
    @weyrawergete383 Před 8 dny +5

    ሰላም ለሁሉም ፤ ሁሉም ለሰላም የምትይው ቅብጥርጥሮሽ ተግባራዊ የሚሆነው፣ በአንቺ በዝርፊያዋ ቁንጮ በአዳነች አበቤ እና በተኩላው አብይ አህመድ አሊና ቡድኑ መቃብር ላይ ብቻና ብቻ ነው፡፤ ከእንግዲህ በኋላ የበከተው፣ ተረኛው፣ የጠነባውና የተግማማው ኦሮሙማ ሰላም በሌለበት ሰላም አለ እያለ፤ እድገት በሌለበት እድገት አለ እያለ በመበጥረቅ አገርን እያሰመጠና ህዝብን እያስለቀሰ የሚቀጥልበት እድል መቶ በመቶ ዝግ ነው፡፤ አብቅቷል፡፡

    • @DimoreAngaw
      @DimoreAngaw Před 8 dny +4

      ህዝቤ ሆይ፦ አ.ው.ሬ.ው አብይ አህመድ እያዘናጋና በተናጠል ከሚ.ያ.ጠ.ፋ.ህ በፊት ለማይቀረው የህልዉናህ ት.ን.ቅ.ን.ቅ ራስህን ቀድመህ አዘጋጅ!!! ሰላምም የለም፡፡እድገትም የለም፡፡ አንተ ራስህ በአይንህ በብረቱ እያየሀውና በተጨባጭም እየኖርከው ያለ ሀቅ ነው፡፡ ይህንኑ እውነታ ሊያስክዱህ ሲያደናብሩህ እያየህ ዝም ብለህ አትቀመጥ፡፡

    • @zemedbayresaw4130
      @zemedbayresaw4130 Před 8 dny +3

      በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

    • @hadushmelese7472
      @hadushmelese7472 Před 8 dny +2

      ነቀርሳው አብይ አህመድ ካልተነቀለላት አገር አትድንም!!!!

  • @user-bv6ir1qc7u
    @user-bv6ir1qc7u Před 8 dny

    ዝም ብላቹህ ተበዱ ጋዜጠኞች

    • @damtewmamo7458
      @damtewmamo7458 Před 8 dny

      ቶሎ ብለህ/ሽ ሳይብስ ወደ ጠበል። ወያኔ ገር መድሀኒት ፈልጉልኝ በል።