ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የተነሱ ጥያቄዎች |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • Zábava

Komentáře • 64

  • @user-et8yt4kv2h
    @user-et8yt4kv2h Před 10 dny +10

    አንድ አዕምሮ ያለው ለህዝብ የቆመ የምክርቤት አባል ይጥፋ!?ወይ ብልግና

    • @user-jm4ir3cc8s
      @user-jm4ir3cc8s Před 9 dny

      እደዛ ያሉት ጀግኖችማ ታስረዉ ተገለዉ አለቁኮ ሆዳሙን ዉሸታሙን መሰላቸዉን ይዘዉ ቀሩ

  • @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN

    ወላሂ አገራችን ህዝብ አንድ ቀን እንኳን በልቶ ማደሩ በፈጣሪ ታአምር ነው ይህን ሁሉ አሳማ ሆዳም ተሸክመን ይሄ ጥያቄ ከአንድ ወር በፊት የገባ ጥያቄ ነው ግማሾችም ጠሚ ፅ ቤት እራሱ አውጥቶ ጠይቁኝ ብሎ የሚሰጣቸው ጥያቄ ነው

  • @user-xr2wi5qe8c
    @user-xr2wi5qe8c Před 10 dny

    ህዝብ እያለቀ ስለ ትምህርት ቤትና ስለ ልማት ያወራልደ ጉዲ ፈጣሪ አተ ፍረዲ 😥😥😥😥😥

  • @abatnehmanaye7918
    @abatnehmanaye7918 Před 10 dny +1

    እዴትነው የስራ ቆንቆው ተቀየረ ወይስ ከኪንያ ነው የመጠው

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před 10 dny

    አማራ ምንም ፈተና ቢበዛ ማህፀኑ አይነጥፍም ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅👑👑👑👑

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před 10 dny

    ስለሆነም መንግሥት ሀገር የሚያለማበትን በጀት ተጠርጣሬዎችን በማፈን ራሱን ጠልፎ እየጣለ አይደለም ወይ???

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před 10 dny

    የፓርቲ አባልነት ዕውነት ሲዛባ ፓርቲ ነው ወይስ ዕውነት መከተል የሚገባን???

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c Před 10 dny

    ምሥጋና አቅርበዉ የምክትል ከንቲባነት ሹመት እንዲሠጣቸዉ ወስኛለሁ።

  • @GT-bf4yc
    @GT-bf4yc Před 9 dny

    በሀገር መሪነት ተሰምቶም ታይቶም የማይታወ መሪ ሀገራችን ኣግን ታለች ልንቀበለው አና ልንደግፈወ ይገባል

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake Před 10 dny

    ምድረ አጨብጫቢ ደመነብሥ መንጋ ዬገዱ አንዳርጋቸውን ምክር ንቃችሁ ዬክፉቀን ደራሽ ዬአማራ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ ዬሞት አዋጅ አውጃችሁ በአማራ ጥላቻ ዬጠነዛ አውሬ ወደ ክልሉ ልካችሁ ዬምሥኪን ድሀ ገበሬ ታዳጊወች ዬህፃናት ደም በሠማይ ይጮሀል ይህ ማአት በቤታችሁ በልጆቻችሁ ይግባ

  • @anteygetachaw2470
    @anteygetachaw2470 Před 10 dny

    Jegna Amhra Amhra Amhra

  • @ሳራአህመድ
    @ሳራአህመድ Před 10 dny

    ምኑንታመሰግኑታላችሁ የደሀቤትእያፈረሰ

  • @SamiTefera-mc1fg
    @SamiTefera-mc1fg Před 10 dny

    አድስ አበበ አድስ አበበ ልማት 😛😛😛😛😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Adis001
    @Adis001 Před 9 dny

    ከምክር ቤት አባላት መካከል ሴቶች ከአልተሳሳትኩ 85% የሚሆኑት ችንቅላታቸው ላይ የተመተሙ ናቸው እንዴት በዙ ?

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Před 10 dny

    መሪነታቸው አጥጋቢ አደለም,

  • @MengeSorssa
    @MengeSorssa Před 10 dny

    የእናንተ ፕሮግራም ተከታይ ነኝ ጥሩ ነው

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Před 10 dny

    አሁን፡የህሠውየ፡ለማነው፡የቆመው፡ባዳ😂😂😂

  • @user-fk4kv1md2d
    @user-fk4kv1md2d Před 8 dny

    @gechbro

  • @FatumaKh
    @FatumaKh Před 9 dny

    Maen ale ante btlakeln menam ahasflegm

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu Před 10 dny +2

    ሁላችሁም አንድ ናችሁ ችግኝትከሉ የሰው ህይወት በየቀኑ እንደ በግ እየታርደ

  • @kenebeker8651
    @kenebeker8651 Před 10 dny +1

    አስቻሌ አላምሪ ተምትባል ቂጥ ላሽ ባንዳ ጭንቅላትህ ይፈርሳል ቀንህን ደርሷል

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před 10 dny

    ሙስና ከtplf ጀምሮ ተባብሦ ባህል
    እየሆነ ከመቀጠሉም በላይ የሌቦች መሪ ያው የሚፈረጀው እንደዚያው ከመሆን አያመልጥም።

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Před 10 dny

    ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ።

  • @user-se8yz7tg9m
    @user-se8yz7tg9m Před 9 dny

    ሠው ወደ ችግኝ ተቀየረ እንዴ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra Před 9 dny +1

    የእቼ አገር ወዴት ወዴት ነው የምትኢደው የህዝብ አገልጋይ በመላው አገሪቶ የከተማ ነዎሪም የከተማ ወጣትም ባይበልጥ ደአው ክፍል ወልዶ በልጁ ተሰፋ እንዴያጣ በልጁ እንዳይረዳ ከተማ መወለድ ብቻ ሳይሆን መወለድም አጽያት ሆኖ ሜታይበት ልጅ እንዳይወልድ ቤወልድም ለሰደት በባህር የተለያዩ አገር እዴሰደድ ምኞት ብቻ ነው እየተደረገ ያለው ከቀበሌ እሰከ ብልጽግና ድርጅት የማገልገል የቅጥር እድል በብዛት መሰፈርት የእውቀት መሆኑ ቀርቶ የገጠር እከባቤ ተወላጅ መሆን የእምነት ጴንጤ መሆን ብቻ መስፈርት ሆኖል የኢ ሌታረም ይገባል የከተማ ወጣት እድሎች ከአገሪቶ ክፍት የሆነው አርቴሴት ዘፍኝ ጋዜጠኛነት ሌላ የለም ለአገሪቶ ያለመሰጋጋት አንዱ ምክንያት አገዛዝ አሰተዳደራዌ ሰራአቱ ያለመረጋጋት ሜሰጤር የቼ ናት ገጠሪው የተለያየ ቤኢር እና ቤኢረሰብ ዎጋ በከፈለው ከተማ ላይ መሪ መሆን ከሜበዛ እኩልነት ወይንም በየገጠሩ ከተማ ይፈጠር ይኢ ካልሆነ በየ አገሪቶ ከተሜው በገጠር በቁ ትምህርት እና አገራዌ ቆንቃ ሜያግባባንን ባልቻለ ወጠጤ እንደገና አባቶቻችን የከፈሉት ወጋ ድሮ ባልታሰበ ሁናቴ ከተማ ተወላጁም ሁለ።ኛ ዎጋ እየከፈለ ነው

  • @kiflebekele3680
    @kiflebekele3680 Před 9 dny

    Achebechabiwoch

  • @MekashawDessie
    @MekashawDessie Před 8 dny

    ህልም ነው ቅዠትሽ

  • @Good-pd2bv
    @Good-pd2bv Před 9 dny

    Jawar

  • @anteygetachaw2470
    @anteygetachaw2470 Před 10 dny

    Amhra Amhra Amhra nw bka esti way libe enabaderchwo

  • @jafare6250
    @jafare6250 Před 10 dny

    jaar mahamad maquumasatimoosoobaa

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Před 10 dny

    እረ ፖለቲካ የሚባል ውሸት ከምድር ላይ መች ነው እሚጠፋው??????

  • @getahunbegashaw7220
    @getahunbegashaw7220 Před 10 dny

    አትፍሩ፣በደንብ፣ጠይቁ።

  • @TesfayeMengeshaGebre
    @TesfayeMengeshaGebre Před 10 dny

    Yemiserikut ye bilitsiga amerar yemirawot abiy ahimed

  • @Melkamu-vy2jy
    @Melkamu-vy2jy Před 10 dny

    ኩብር ጠቅላይ ሚንስተር ብልፅግና እንደ ሀገረ በጣም ይገፋል ለደገፊም ይገባል ነገረ ግን እንደ ክልልችን ማለትም እንደ ቤንሻንጉል ጉመዝ ክልል ሲታይ በጣም ያሳዝናል ምክናያቱም ክልልችን የግዲቡ መገኝ እንደመሆና መጠን በየጊዜዉ የህዝቡን ሰላምና ዲህንነት የሚያናጉ ብዙ ሀይሎች ለአራት ዓመታት ሲያፈናቅሉና ሲገሉ ቆይቶዋል በትንሹ አሁን የተገኛችዋን ሰላም የማይፈልጉ ይኖራሉ እኒህንን በመን መልኩ ልቀረፉ ይችላሉ?የክልሉ የአመራሮች ሪፎርም ካልተደረገ መሰረተ ልማትስ እንደ ክልላችንበፊታህዊ መንገድ ይቀጥላል ብሎ ያምናሉ?

    • @DesalegnMuse
      @DesalegnMuse Před 10 dny

      የቤንሻንጉልን ህዝብ ወክሎ የመጣ የለም እዛ ምክር ቤት አባል ውስጥ

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp Před 10 dny +3

    ሆዳም ገመድ አፍ ! ቡችላው አብይ እንኩዋን ሼም ያዘዉ አመሰግናለሁ ለማለት ምክንያቱም ጭብጨባዉ ፉገራ እና ዉሸት እንደሆነ ልቡ ያዉቃል ! እንዴት ታሳፍራላችሁ ? ወራዳወች ! ቆሻሻም ሆናችሁ የቆሻሻ ገንዳም ሆናችሁ እንዴት ትችሉታላችሁ ! ደስ የሚለዉ በቅርቡ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ !

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Před 10 dny +1

    አፈርብላ፡አበይን፡ያመሠገግበት፡ቀን፡ትረግማታለህ፡በሠውደም፡የተሠራ፡ኮሬደርቱቱቱቱቱ

  • @user-et8yt4kv2h
    @user-et8yt4kv2h Před 10 dny

    በጎንደር ቀሚስ ተሸፍኖ ማወዛገብ ጥሩ ነው?

  • @anteygetachaw2470
    @anteygetachaw2470 Před 10 dny

    Esti parelama yemsel endai hulme la hode teru bati Alache lijek way lijeche treu temertebate yemarane yazra 10 Amatem yawe nachwo ereketegna nage

  • @Habesha5473
    @Habesha5473 Před 10 dny

    እማ ድንቁርና አሉ!
    ************
    የዛሬ 6 ዓመት ነዳጅ ፈለቀ ብለህ ይኸን ስራ ፈላጊ ስብስብ አስቸፈርከው
    ሰሞኑን ደሞ በአንድ ሀይ ቤድ መኪና ቢጫ ቋጥኝ ድንጋይ አስጭነህ በከዳሚ ዩ ቱዩበሮችህ ቢሊዮን ሜትሪክ ቶን ወረወቅ ተገኘ እያልክ ስታስለፍፍ ነበር!
    ዛሬ ሲጠበቅ ለመስከረም ኒይው አስቀመጥከው፣ እስከዛ መንፈሱ ባያሰቅልህስ

  • @muazimam3710
    @muazimam3710 Před 10 dny

    😂😂ፋኖ ለራሱ ይዘርፋል ፡ይገድላል ፡ያሳድዳል ፡ ትንሽ ሲቆነጠጡ ደግሞ ኡኡኡኡ ማለት አሳፋሪ ነው

  • @kedanemeheret1641
    @kedanemeheret1641 Před 10 dny +2

    ቡቺ ቡቺ ቡቺ ውሻ ላጎረሰው ይጮሃል አንተ ውሻ በል ተብሎ የተፃፈልህን አንብብ አጨብጫቢዎችም የበላ ውሾች ናችው የተሰበሰባችሁት በቅርብ ሳምንታት ጭራችሁን ጥላችው እስር ቤት ትገባላችው

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 Před 9 dny

    ፓርላማው በቃ ከንቱ ውዳሴ ነው የሚያቀርበው። በሙሉ አባሮ ጭቃ እያስቦኩ ቤት እየለጠፉ ቢሰሩ ውጤት ያመጡ ነበር። Bunch of idiots!!

  • @SamiTefera-mc1fg
    @SamiTefera-mc1fg Před 10 dny

    ሆድ አዳር ሁላ በንፁሃን ደም ላይ የምትስቁት አሸንጉሊቶች

  • @user-et8yt4kv2h
    @user-et8yt4kv2h Před 10 dny

    የፌደራል የስራ ቋንቋ ኦሮሞኛ ነው እንዴ?በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግን ይቻላል?ምክኒያቱም ለተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች የሚደረግ ውይይት ምክርቤት ውስጥ በአማረኛ ብትወያዩ መቼም አማረኛ የማይችል ብሔር የለም

    • @muazimam3710
      @muazimam3710 Před 10 dny

      😢 ማዳመጫ ጆሮ ላይ ሲያደርጉ እንኳ ምንድ ነዉ ብለክ አትጠይቅም

  • @user-jf7ok2fg1h
    @user-jf7ok2fg1h Před 10 dny

    አናተዉሸታሞቸየማራህዝቡበገዛአገሩአየተገደለአታፈሩምከርከሩወቸአቡያአሚባለአሻጉሊትሰነአሺከሩቸህየከማቺቸሁትየያማራደምፈሳአያቀርምአላህያፈርደባቸሁያርህማንአርሃም 18:25

  • @user-jf7ok2fg1h
    @user-jf7ok2fg1h Před 10 dny

    ወራዳምገሰትምንገቡርአለዉያማራንህዝቡየጨርሰአቡያአላህያጠፈህሰነአሺከሮቸህያቡያቡቸላቸአፈቸሁየዘጋ

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Před 9 dny

    ይህ ሰውዬ ለስብሰባ ለምንድነው ማድያቱ የሚወጣው 😂 የኢትዮጵያ ህዝብ ታክስ መክፈል የለብንም ፣ ሀብታሞች ብራችሁን አሽሹ ፣ ዶላር በመንግስት አለመዘርዘር በመጨረሻም ፋኖን እንደግፍ ይህን ወናፍ መንግስት ለመገርሰስ!!!
    ከምስጋና የጀመርከው የምክር ቤት አባል ሰው ተኮር አልከው ይህን ለማጥናት ስንት ጊዜ ፈጅቶብህ ይሆን?
    የምክር ቤት አባላቶች ለጭብጨባ የተመረጣችሁ ቀናችሁን ጠብቁ😢
    አንድ ነብስ ያለበት ቻሌንጅ የሚያደርግ አባል ባለመኖሩ ያሳዝናል ቻሌንጅ የሚያደርጉትንማ አስሮ አስሮ የት ሊደርስ ይሆን?

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 Před 10 dny

    ሰላም ብልፀግና ለሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁንልን ከጀግናው መሪያችን ከአብቹዬ ጋር