የዘመን ፍጻሜ ዜና - የጊደሯ መሰዊያ ቀኑን ወሰኑ!! ትንቢት የተነገረላት ጊደር ላይ የዓለማቀፍ ዝግ ስብሰባውን ውጤት ሰማን!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 211

  • @user-sr4gm3uw2n
    @user-sr4gm3uw2n Před 4 měsíci +12

    ጋዜጠኛ እውነተኛና ደፉር ሲሆን በጣም ደስ ይላል እናንተ እደዛ ናችሁ

  • @Yotor4
    @Yotor4 Před 4 měsíci +33

    የምር ይህ ትውልድ ውለታህ አለበት በጣም ነው እያነቃህን ያለ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @babababa2272
    @babababa2272 Před 4 měsíci +12

    አብይ ግልፀኝነትህ እውቀትህ ደስ ይለኛል
    ቤዚ ደሞ ድምፅሽ ሁሌም እመሰጥበታለው

  • @user-un6fe8qs3d
    @user-un6fe8qs3d Před 4 měsíci +5

    መምህ ለእኔ በጣም ወደ አምላኬ እደቀርብ እግዝያቤር አምላከክ ማክብር አሰተምረህኛል እኔ ተባረክልኝ

    • @user-in4ft6uo5v
      @user-in4ft6uo5v Před 4 měsíci +1

      የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ለሆነ ሁሉ ነው እያነቃ ያለው መምህረ እግዚአብሔረ አብዝቶ ይባርክህ አስተውአይ ለሆነ ክረስቲአን በአሁኑ ሠአት ንሰሀ ገብቶ ክቡረ ሥጋወደሙን ተቀብሎ መጠበቅ ወይ ሥደት መሆኔ

  • @ToibaAli-ts6lo
    @ToibaAli-ts6lo Před 4 měsíci +4

    አቶ አብይ ይልማ የኔ ወንድም እናመሠግናለን በርታልን🎉🎉🎉

    • @ToibaAli-ts6lo
      @ToibaAli-ts6lo Před 4 měsíci

      ይቀጥላል ረታ መምህርና ጋዜጠኛ ወንድማችን ከልብ እናመሠግናለን

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 Před 4 měsíci +3

    ይጨንቃል በመዲሀኒለም😥 ሁላችንም በየምነታችን እንፀልይ

  • @user-rt5vz1yn3z
    @user-rt5vz1yn3z Před 4 měsíci +8

    አብዬ ተባረክ አንተንና ዴይ 7 ንን በመከታተሌ የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል ሲፈፀም እያየሁኝ ነው በነገራችን ላይ የጌታ መምጫ ቀን እንዲህ ቅርብ አልመሰለኝም ነበረ

  • @user-gw1nt3lx8z
    @user-gw1nt3lx8z Před 4 měsíci +3

    ይህ ፕሮግራም አንቅና አስተማሪ ፕሮግራም ነው ስለዝህ ለብዙሃን ኢትዬጵያዊያን ተደራሽ መሆን አለበት ብየ አስባለው ።

  • @user-ee4su6cd8z
    @user-ee4su6cd8z Před 4 měsíci +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እያነቃቃሄን ነው እግዝአብሔር ይባርክህ መምህራችን ወንድማችን

  • @AdanechAbune
    @AdanechAbune Před 4 měsíci +3

    ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ገና ብዙ ሰራ ትሰራላችሁ እንፀልያለን

  • @JgGf-hv9rn
    @JgGf-hv9rn Před 4 měsíci +8

    ምንም የሚመጣ ነገር፣የለም የአለም ፍፄሜ፣አሏህ፣ብቻ፣ነው፣የምይቀው ኢሻአሏህ።እንያለን

    • @user-jh3vw7zf6h
      @user-jh3vw7zf6h Před 4 měsíci

      አግዚአብሔር ለኛ በመፃፍ ቅዱስ ገሎጦልናል

    • @user-wb1eo2rs4o
      @user-wb1eo2rs4o Před 4 měsíci

      ከፍፃሚዉ በፊት የሚመጣ አለ ምነዉ ደመደምሽዉ 10ትላልቅ ምልክቶች አሉ የጊደሮ መምጣትም ይካተታል

    • @hassenmulat5715
      @hassenmulat5715 Před 3 měsíci

      ewunetun new eko dejalin new lemalet yefelegew dejal endemimeta degmo muslimochim enamnalen yesu serawitochim ayihudoch nachew

  • @user-fg3ck8gy8c
    @user-fg3ck8gy8c Před 4 měsíci

    የኛ አንባቢ እስቲ እቺን አንብብ
    የማቴዎስ ወንጌል ም7 ቁ 21,22,23 አትዘበራርቅ።

  • @user-vi5bl1mp9o
    @user-vi5bl1mp9o Před 4 měsíci +13

    ሀይ ወዶቼ በርቱ። ቤዚ አስተያየት ልሰጥሽ ነው። በመልክም በአስተሳሰብም ቆንጆ ነሽ የጎደለሽ ሳይኖር ቅንድብ፣ ሱሪ አሁን ደግሞ ዊግ የእግዚአብሔር ስጦታ ከማንም በተሻለ አለሽ አለጎደለብሽም።በውስጥ እንዳለወረሽ ማግኘት አልቻልኩም። እንደቤተሰብ ነው ምክሬ።

  • @christiankirubel287
    @christiankirubel287 Před 4 měsíci +2

    I love this girl the confidence in her voice, & very professional!!!

  • @Romana7777
    @Romana7777 Před 4 měsíci +7

    አብይ ይልማ በጣም እንወድሃለን ካንተ ብዙ ተምረናል እየተማርን ነው በጣም የሚደነቅ መገለጽ አለክ ።
    ነገር ግን ከተወሰነ ግዜ ወዲህ እስልምናን ከክርስትና ጋር ለመቀላቀል ለማመሳሰል የምትሄድበት መንገድ በፍጽም የተሳሳተ ነው ።
    እስላሞች እራሳቸው አይቀበሉትም አንተ ክርስትናን ከእስልምና ጋር የምታመሳስልበትን መንገድ።
    እስልምና አንደኛ ዋናው የኢየሱስ ክርስቶስ ተቋዋሚ ነው መሐመድ የክርስቶስን አምላክነት እና ልጅነትን ክዶ ግማሽ የአለም ህዝብን ያሳተ ሃሰተኛ ነብይ ነው ።
    ታዲያ በምን ሂሳብ ነው ለክርስትና እንደ ምስክርነት የምትጠቅሰው የመሐመድን ትምህርት ።
    ለምሳሌ አሁን ያልከው አንድ አይን ይመጣል በእስልምና እሱ የእውነተኛ የኢየሱስ ክርስቶስን ተከታዮች ጋር ነው የሚዋጋው በእነሱ እምነት ። እንዴት ከኛ የመጨረሻ ዘመን ጋር አመሳሰልከው ስህተት ነው።
    ሁለተኛ ትልቁ ስህተት ፍልስጤሞች ከእስራኤል ጋር የሚዋጉት በቀይ ፍየል የተነሳ ነው ብለህ ጭራሽ የማይገናኝ ነገር አገናኝህ ። ፍልስጤሞች ጉዳያቸው አይደለም ቀይ ፍየል ጥቁር ፍየል ጭራሽ ለክርስትና ብለው የሚዋጉ አስመሰልከው እኮ ።
    የፍልስጤሞች አላማ አለም የሚያውቀው አንድ እና አንድ ነው እስላም ያልሆነ ሁሉ የሰው ዘርን ማጥፋት ። ያደግሞ መሰረቱ እስራኤላዊያንን በመጀመሪያ ማጥፋት ነው ።
    እስራኤላውያን በእስላሞች ተሸነፉ ማለት ሌላው ቀላል ነው ።
    ይሄ ነው የእስልምና የጀሃድ መሰረታዊ መመሪያው ።
    ስለዚህም ብዙ ሰው እንደሚታዘባቹ እንድታውቁ እፈልጋለው ። አንዳንድ የሶሻል ሚዲያ ሰዎች ኦርቶዶክሶች እና ፔንጤዎች እስልምናን ከክርስትና ጋር ለማጋባት የምትሄዱበት መንገድ ያሳፍራል።
    በጣም የሚገርመው ነገር በአለም ላይ አንድም የእስላም አስተማሪዎች የክርስትናን ትምህርት ለምስክርነት አይጠቅሱም ። የክርስትናን ትምህርት ለማንቋሸሽ ብቻ ነው የሚጠቅሱት ።
    አብይ ይልማ ላንተ ያለኝ አድናቆት እንዳለ ነው። ብዙ የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ።በብዙ የክርስትና አስተማሪዎች ላይ ያየውትን ነው የተናገርኩት አንተን ብቻ አይደለም ።

    • @user-nq9wr5ji8h
      @user-nq9wr5ji8h Před 4 měsíci

      Ur correct anidanidu yesu neger aranibana qobo nwu without biblical,words

    • @munaalhabesha8147
      @munaalhabesha8147 Před 4 měsíci

      Yiqrta sile Eslmna satawqu batnageru des yilegnal miknyatum Nebyachn S.A.W hasetegna aydelum batdaferu tiru naw mejemeriya ewequ

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Před 4 měsíci +3

      ከማራራቅ አቀራርቦ መናገር አንድ ቀን ሰዎች ስለእምነትህ ስትነግራቸው መረጃ እንዲኖራቸው ፣ ለመቀራረብ ፣ እንዲያደምጡህ ትረዳቸዋለህ። በትልቁ …2ቱም እምነቶች እግዚአብሔር ፈጣሪ አለን በሚለው አንድ መሆናቸውን አትዘንጋ

    • @abduljelil7605
      @abduljelil7605 Před 4 měsíci

      ሮማና ለምን ዘላቹ ስለ ነብዪ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማውራት አስፈለገ እውነት እንደሌለሽ ስምሽ ይናገራል ምክንያቱም ዎሸታም ሰው ፈሪ ነው

    • @theabd5236
      @theabd5236 Před 4 měsíci

      😂

  • @user-pu2uw1sc8r
    @user-pu2uw1sc8r Před 4 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና አሜን ና ❤

    • @momojojo5634
      @momojojo5634 Před 4 měsíci

      ቢመጣ በእውነት ተዘጋጅታችኋለ በፊቱ የማታፍሩ ንስሀ ገብታችሁ ስጋወ ደሙ ተቀብላችሁ የተራበ አብላታችሁ የታረዘ አልብሳችሁ...... ፍሬ አፍርታችሁ እየጠበቃችሁ ትመስላላችሁ መታደላችሁ

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Před 4 měsíci +7

    ሼር ላይክ ማድረጋችንን አንዘንጋ

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @andyketsela4196
    @andyketsela4196 Před 4 měsíci +1

    Thanks for the message.

  • @amboogaragalgala9686
    @amboogaragalgala9686 Před 4 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣቹ በርቱ እግዚኣብሔር ይጠብቃቹ❤

  • @yesufbeshrtesema955
    @yesufbeshrtesema955 Před 4 měsíci

    አባ አታወዛግብት አለምን ከአንድ አላህ እሚያቀናት እሚያጠፈ እሱ እና እሱ ብቻ ነው።

  • @samuelgeleta7279
    @samuelgeleta7279 Před 4 měsíci +2

    ጥሩ መረጃዎች የሚተላለፉበትፕሮግራም በመሆኑ በርቱ አመሰግናለሁ፡፡

  • @user-nm5tz3qe3i
    @user-nm5tz3qe3i Před 4 měsíci

    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተመንግስትከ

  • @sameketemabacha419
    @sameketemabacha419 Před 4 měsíci +2

    ሴሎ የሚለው ቃል ኮድ ይህ ነው " የስነ ጥበብ ሰዎች የሚሰበሰቡበት የአንድ ታዋቂ ሰው ቤት " ማለት ነው ። ታዋቂው ሰው ኢየሱስ ነው ።

  • @mekonnentadesse645
    @mekonnentadesse645 Před 4 měsíci

    የመጨረሻው ዘመን ከተጠናቀቀ እነሆ 2000 አመት አልፏታል

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 4 měsíci +1

    በርቱልን❤ሳድሶች

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 4 měsíci +1

    ሰላም መምህር አብይ,
    እግዚአብሔር ሰላሙነ ያምጣልን🙏❤🙏

  • @andyketsela4196
    @andyketsela4196 Před 4 měsíci

    Thanks bezy,for serving God. Bless you more.

  • @gedionaschalewofficial1921
    @gedionaschalewofficial1921 Před 4 měsíci

    Wow geta eysus yebarek megerm megelt new bereta bezewo ketel abye

  • @barentureaction-xr8ml
    @barentureaction-xr8ml Před 4 měsíci +2

    Enameseginalen abiy bizu eyetemarin new bemitaqerbew

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m Před 4 měsíci +1

    GOD bless You❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 4 měsíci +7

    ውድ መምህር አቢይ እባክህን በትግራይ የታቀደው የእርኩስ ስራ የሰማነው እባክህን አንድ በል ምንድ ነው እየተሰራ ያለው እንዴት ነው የሴት ልጅ እንቁላል መለገስ ? እንዴትስ ነው የወንድ ልጅ ፍሬ ለግሱ ብለው ያወጁት አረ የማንሰማው የለንም 😭

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 4 měsíci +1

      ይህማ የሰይጣን አምላኪዋች በላብራቶሪ ሰው ለመፍጠር ነው

  • @user-hs4kj4eu9q
    @user-hs4kj4eu9q Před 4 měsíci +1

    Like abiy ahemed

  • @user-nu8jm1pd2f
    @user-nu8jm1pd2f Před 4 měsíci +2

    በምድረ በዳ የሚጮህ ድምፅ እንዲህ ይላል ብሎ ብረአነ አለም መጥምቁ የዋንስ እዝቡን ንሰአ ግቡ ብሎ ቃሉን ተናግሮ ፈፅሞል የዚህ ዘመን እንቁዎች ሁሉ ንሰአ ይገባ ዘንድ የመጨረሻ ዘመንን ያስተውል ዘንድ እናተም እየጮአቹ ነው እግዚያብሄር ይባርካቹ የምዘሩት ዘር በትውልድ ላይ ፍሬ ያፍራ አብያችን እና ቤዚ ተባረኩ

  • @belanmulatu8697
    @belanmulatu8697 Před 4 měsíci +1

    Fatry amilk ytabkchu wandema abiy hulgeza amsgenhulhung selametnkakane ❤❤❤

  • @AynalemAsefa-ml8fo
    @AynalemAsefa-ml8fo Před 4 měsíci +1

    እንኳን ደና መጣህ

  • @zelalemtilahun4124
    @zelalemtilahun4124 Před 4 měsíci +6

    ከይቅርታ ጋር ቤዛ የፀጉር አሰራር እና እስታይል ከምታወራው ነገር ጋር አይሄድም የምትሰጡት መረጃ እኮ ስለመንፈሳዋዊ ነው እንጂ ስለ ኮንሰርት አይደለም እህቴ ወደመጀመራሽ ተመለሽ ፀጉርሽን ሸፍኝው

  • @mohamedsirajshifa8822
    @mohamedsirajshifa8822 Před 3 měsíci

    እውነተኛ መምህር አተን አለማድ ነቅ ንፉግ እነት ነው

  • @bruktaitnegash6244
    @bruktaitnegash6244 Před 4 měsíci +3

    የእስራኤል የቤተመቅደስ አስተማሪዎች በእኛ ቄሶች እንደምንላቸው ፣ የእነርሱ ደግሞ ራባይ ነው የሚባሉት ። ራቢ በራሱ ሌላ ትርጉም ስላለው ስትጠሯቸው ራባይ በሏቸው ። አመሠግናለሁ ።

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 4 měsíci

    Selam Selam ye Gazetegna na Memehir Abiy Ylma endihum tewedajua Bezi Beteseboch ❤❤❤❤❤👋👋👋🙏

  • @HenokT-ux3il
    @HenokT-ux3il Před 4 měsíci

    Thanks for the news❤

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 4 měsíci

    አብዩ በግል ብንወያይ መልካም ነው ።
    ይህ ድርጊት መፅሃፍ ቅዱስ ላይ የመጨረሻ ዘመን ምልክት ብሎ አልጠቀሰውም ። ይህ የግል መረዳታቸው ነው ።

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 Před 4 měsíci +1

      ኣንተስ በምን አርግጠኛ ሆነህ ነው?ሁሉም አኮ ነው አኔ ነኝ ኣዋቂ የሚለው

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Před 4 měsíci

    እግዚያቤር እድሜክን ያርዝመው

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 4 měsíci +4

    Eyesus yadnal

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 4 měsíci

    Memihir betam ameseginalehu Beziyenim Tebareku!

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 Před 4 měsíci

    God bless you Abiy & Baza

  • @takelemulat1656
    @takelemulat1656 Před 4 měsíci +1

    ሀሀሀሀ ጋዜጠኛ ነኝ ከምትል ይልቅ ነብይ ነኝ ብለህ ብታውጅ ይሻልሀል ለማንኛውም ውሸቱንም ሆነ አውነቱንም የቆየ ሰው ይየው ።

  • @user-qu7gy1qq1w
    @user-qu7gy1qq1w Před 4 měsíci

    Tebarek abey chen

  • @BettyLala-li5nn
    @BettyLala-li5nn Před 4 měsíci

    ይሔ ክላስክህ ሲደብር ቀይርልን ፁከት ገና ሲከፈት ፁከት ምነው 😢

  • @tofikeahemed2750
    @tofikeahemed2750 Před 4 měsíci +1

    መሲህ ደጃል አንድ አይን

  • @AchamyelehAgegnehu
    @AchamyelehAgegnehu Před 4 měsíci

    4 urs ❤..

  • @ageriewubet560
    @ageriewubet560 Před 4 měsíci +2

    ዊግ ባትጠቀሚስ እህቴ?

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 Před 4 měsíci +4

    ቤዛ ቁጥርጥር ያምርብሻል

  • @user-kl9xr3ed7e
    @user-kl9xr3ed7e Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @mohamedsirajshifa8822
    @mohamedsirajshifa8822 Před 3 měsíci

    እውነተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ አዋቂ ነህ

  • @AumerseidAeli
    @AumerseidAeli Před 4 měsíci

    አብይ ይልማ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አንባቢ ትመስለኛለህ ለምን ሌሎች መፀሀፎችን ለማንበብ አትሞክርም

  • @user-nq9wr5ji8h
    @user-nq9wr5ji8h Před 4 měsíci +1

    GEN KERITOAL ADIS MEREJA YIZEK NA ENJI

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 Před 4 měsíci

    Sello Nebyu. Samuel Hanna yewledechw yadegebet ena Israel myamelkubet bet xelot new 1 Samuel ke meraf. 1 vendor ale Tariku Tebareku .

  • @user-dh4ij4oi9e
    @user-dh4ij4oi9e Před 4 měsíci

    ሀሰተኛው መሲህ እየሱስ የሚባለው ከ2024 ዓመት በፊት መጦ አለምን አተራምሶ ሄዷል አሁን የሚመጣውን መሲህ አጅቦት ከፊቱ የሚመጣው ነብዩ ኤልያስ ቀድሞት ይመጣል በመቀጠል አለም ለእግዚአብሔር ይሰግዳል አለም እንደ ሙሴ ዘመን እንደነበረው ህግ ትመራለች ጦርነት፣ርሃብ እና ስቃይ ይጠፋል መሲሁ እንደ እየሱስ አምልኩኝ አይልም እስራኤል እና ህዝቦቿ ለዘላለም ይኖራሉ እየሱስ ሃሳዊ ነው

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Před 4 měsíci +11

    አይ ሲያሳዝኑ ልፋታቸው አላህ እስቱር አልሃምዱሊላህ አላ ኒመተል ኢስላም የመሲሁል ደጃል ታሪክ ማወቅ ከፈለጋችሁ የደጃል ታሪክ ብላቹ ስርች አድርጋችሁ እዩት ስሙት የየሁዳ መጨረሻ ያርገው አሁን ንፁሀን እየጨፈጨፉ መቼም ሀገር አይሆኑም

    • @Hani-v9h
      @Hani-v9h Před 4 měsíci

      Yihonalu miknyatum Israel ye mitbkat aytegnam ayanklafam. Gzew sifetsem medanuan Tagegnalch yetnagerw yetamene new! Esrail befitsum atitefam @qtrdoh2067

    • @MIkItube
      @MIkItube Před 4 měsíci

      አሳከኝ 😂😂😂 ልናየው ምን ቀረን ከምድረ ገፅ ስትጠፋ እናያለን ቀፎ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Před 4 měsíci +1

      @@MIkItube እሽ አብረን እናያለን ማን እንደ ሚጠፋ ከብት አምላኪዎች የበላይ የሆነ አምላክ እያለ በእስሳ እሱ ራሱ በፈጠረው 🤣🤣

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng Před 4 měsíci

      Tinb koshasha mislim tinb mehamed seytanochi

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b Před 4 měsíci

      መሀመድ የአለም ቆሻሻ አሳፋሪ ሸርሙጣ ጅኒያም ንፂህናውን የማይጠብቅ ተራ ሰው ነው
      ከአላህ በፍት አይሁዶች ነበሩ የጂኒው አባት አብደላ ለሁቤል ጣኦት አላህ ልታረድ ነበር

  • @hananhassen4251
    @hananhassen4251 Před 4 měsíci +1

    አብይ ትምርትህን አንዳንዴ እሰማዋለሁ ለምን እስልምና ስለሁሉም እውቀትን ፈልጉ ይለናል እና ይሁዲዎች አሳን ወይንም እየሱስን ሀሰተኝ ብለው ስለሚያምኑ እነሱ የኝ እየሱስ ገና ወደፊት የሚመጣው ብለው ይጠብቃሉ አሁን ከላሟ እርድ ቡሀላ ቤተመንግስት ሰርተው የጥብቅና በናንተ አውሬው የምትሉት በኝ ደጃል የበላውን ነው እኝም ሁሌ እንማራለን በሱ ዘመን አታድርሰን ነው የሚባለው ከዛ ቡሀላ ትክክለኝው እየሱስ ይመጣና የሚያሶግድልን እሱ ነው ግን ቀላል ግዜ አያልፍም በጣም ከባድ ፈተና ነው አለም ፍፃሜዋ ደረሰ አላህ ፈተናውን ሁሉ ከሚያልፍት ያርገን

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Před 4 měsíci +1

    😂😂😂ያኢላሂ ጊደርጊደርስትሉ ጊደሮቺላምሆኑኮ😂😂😂 እናቴ ቀይጊደርአላት ይግዙን😂😂😂 አቅሷ እዲፈርስፍላጎትያለህ ይመስላል እስኪ እናያለንእዲሜይስጠንጂ ኢሻአላህ አይቀይጊደር የያቆብ የተረገሙልጆቺ

  • @Rekeb-iz3mu
    @Rekeb-iz3mu Před 4 měsíci

    አብይ ጎበዝ ተንታኝ ነህ፣ አይሁድ የሚነዳውን ነጩን ማህበረሰብ ይዞ በሙስሊሙ አለም ላይ የሚዘምተው አንተ ወዳነሳህው የአባቱ እቅድ በፍጥነት ለመድረስ ነው።

  • @AchamyelehAgegnehu
    @AchamyelehAgegnehu Před 4 měsíci

    U cute. Jelajel eco new.. semete...

  • @senatesfaye985
    @senatesfaye985 Před 4 měsíci +1

    Please 🙏share yidereg

  • @Akiya3031
    @Akiya3031 Před 4 měsíci

    ሳድስ እና ሌሎች ብዙ አንቅቶናል እግዚአብሔር ይመስገን ።ንሰሀ እንግባ እንደ ኖህ ዘመን ሰዎች እንዳንሆን።

  • @user-mm6cf9ih1c
    @user-mm6cf9ih1c Před 4 měsíci +1

    ማዕት አውራ ከንቱ! የደጉ ኢትዮጵያ ህዝብ ጋንግሬን አስመሳይ ሀይማኖተኞችና መህይም ካድሬዎች ናቸው።

  • @user-qz9mj8sx6w
    @user-qz9mj8sx6w Před 4 měsíci

    ሰላም ወድሜ ዲሜኩራሲ ልክዕ ግብረ-ሰዶም ናቸው ነገር ግን በግልጽ አይታወቅ እጂ እስራኤል ሴት ከወድ ስለ
    ማይጋናኝው ግብረ ሰዶም እስራኤል ይፈጽማሉ

  • @rahimetrahmet
    @rahimetrahmet Před 4 měsíci +2

    እስራኤላውያን አያውቁም ነው ያልከው እሱ ና እናቱ ያሰቃዩት የሰቀሉት ይጠፋሉ እውነት ይመጣል ሀሰት ይንኮታኮታል እንደምታየዉ ሀማስ የአላህ እርዳታ ባይኖረው መቋቋም አይችልም ንቃ ኢስላም እውነተኛው ሀይማኖት ነው ትንቢቱን ቀድመን እናውቀዋለን "ደጃል "

  • @user-qi6py5ew3k
    @user-qi6py5ew3k Před 4 měsíci +2

    አሁንም እስራኤል በያህዌ(በኢየሱስ) የተወደደች እና የአብርሀም የቃል ኪዳን ህዝብ እንደሆኑ መርሳት ተገቢ አይደለም አሁንም ይሄን ህዝብ እግዚአበሔር በጣም ይፈልገዋል ከየትኛውም የአለም ህዝብ ለያህዌ ቀድመው የቀረቡ ናቸው። ህጉ የነሱ ነው ብዙ ነገር ከእነርሱ ነው የመጣው

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před 4 měsíci

      ኢሲራኤል ከምለስምነው ፈቅር ያዛቸሁ ወይሲ ኢሲራኤልውሲጥ ከምኑራው አይሁድቸ ጋ ለአይሁድቸ ቃል ከተገባ ለናትሲ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይሁድች ቃል ከተገባላቸው የበፍት ክርሲታኖቸ ሮማኖች ኢያሱሲ የተሰቀለ ጌዜ ለምንድነው ኢሲራኤልን ወረው አይሁድቸን ከምድር ገፅነበር የጠፋቸው ታዳ እነሱው የበፍትክርሲታኖቸ አይውቅም ነበር 😂😂😂😂 እሲከዚህደርሲ በድን አታሆኑው

    • @AbrehamNeway
      @AbrehamNeway Před 4 měsíci +1

      ቃል ኪዳን አላቸው ነገር ግን ቃል ኪዳን እኮ ሲጠበቅ ነው የሚፀናው እነርሱ ደግሞ ክደዋል 2016 ዓመት በሙሉ

    • @selubecca
      @selubecca Před 4 měsíci

      ​@@aeshimohammed9684 le mehonu ISRAEL malet mn malet endehone tawkiyalesh El malet God Isra malet zer wegen malet nw ye simu tirgum ye egzihabher zer malet nw

  • @AbrehamNeway
    @AbrehamNeway Před 4 měsíci

    ጋዜጠኛ አብይ ይልማና ቤዛ እናመሰግናለን ነገር ግን ሐሰተኛው ክርስቶስ ከመምጣቱ በፊት ብዙ ነገሮች ይፈጠራሉ ይሄንን በግልፅ አውቃችሁታል ሚስጥር የሆነባችሁ ግን የአባቶቻችን ትንቢት ማለትም የሜቴዎስ ወንጌል 24:14 ላይ ያለው ትርጉም ማልትም ከሐሰተኛው በፊት የመንግቱ ወንጌል ለዓለም በኢትዮጵያ ትንሳኤ እንደሚሰበክ ይነግረናል ስለዚህ 3 ዓመት ከ6 ወር የሚቆየው ሐሰተኛ ከዚህ በዋላ እንደሚመጣ ነው የሚያስረዳን ።

  • @BirtukandiroWagii
    @BirtukandiroWagii Před 4 měsíci

    Kirstanoche snzanga❤❤❤❤

  • @tsedayayehu5106
    @tsedayayehu5106 Před 4 měsíci

    Selam Abbeye ❤ 1 teyakey alegn? Eyeh hulu mi honew ke ye Ethiopia negus tensaye befit new ? Ebaken negeren ? Egzaber yestelegn wondemachen...

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare804 Před 4 měsíci +1

    Egzabiher yekedemachewale

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ከወጭዉ ያዉጣን

  • @AkiAki-wx7zm
    @AkiAki-wx7zm Před 4 měsíci +1

    የሰለሞን ቤተ መቅደስ የሚሰራው አላስካ መስገድ ፈርሶ ነው ወይስ ሌላ ቦታ ነው ?

  • @chachamulugeta6229
    @chachamulugeta6229 Před 4 měsíci +24

    አብያችን እንዴት ነህ የመሠውያው ቀን ላልተወሠነ ጊዜ ተራዝሟል ብለዋል አብያችን ለምን እንደሆነ ባይታወቅም ምናልባት የአረቡን እንቅስቃሴ ፈርተው ሊሆን ይችላል holy war እንዳይፈጠር ምክንያቱም alasaca mosqu ዋነኛ ቦታ ስለሆነ ግን ሲመስለኝ አብያችን ጊደሮቹን የሚሠዋው የሚገለጠው ሀሠተኛው ክርስቶስ ነው

    • @chachamulugeta6229
      @chachamulugeta6229 Před 4 měsíci +3

      ትንቢተ ዳንኤል ም። 9/27

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Před 4 měsíci +2

      መምህራችንም ያለው እርሱን ነው።

    • @user-fiyonat
      @user-fiyonat Před 4 měsíci

      Yemn memhr new?​@@Yenantwtube.

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 Před 4 měsíci +3

      ​@@user-fiyonatታዲያ ዜና ነው የሚያነበው? አስተማሪ ነው ስለዚህ መምህር ይባላል።

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Před 4 měsíci +1

      @@user-fiyonat መምህር አብይ ይልማን ነው ያልኩት

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 Před 4 měsíci +1

    እንደኛ ሀገሩ መሪ ይቀየራል

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před 4 měsíci +1

    ደሰ የሜል ገለጸአ ነው እናመሰግናለን አብይ

  • @user-ph2um6tp3l
    @user-ph2um6tp3l Před 4 měsíci

    enamesgnalen memhr

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Před 4 měsíci +1

    احلن🙋‍♀️🙏🇻🇳✝️🇪🇹🙏❤

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před 4 měsíci +1

    የተቀደስው ቦታ የወሺቱው መሲህ የምገባ የመሰለሀል

  • @islamliyou
    @islamliyou Před 3 měsíci

    እኔ #ሙስሊም ነኝ!!!!!
    መሲሃል ደጃል(ሃሲሁ መሲህ)ባለ አንድ አይን ሲሆን በሚያሳየው ተአምራት እና ጥበብ ምክንያት #መለኮታዊ አማኝ የሆነ ሁሉ (በፈጣሪ መኖር)የሚያምን ሰው ሁሉ የእምነቱ ጥንካሬ የሚፈተሽበት እና በተለይ በአሁኑ ዘመን ሰው ሲገለፅ ከሃይማኖቱ ይልቅ ነፍሱን ለእዚህች አለም #ንዋይ ያስገዛ ሁሉ የደጃል(የሃሲሁ መሲህ) ተከታይ ይሆናል። 70 ሺህ አይሁዳዊያን አማቹን በመያዝ ያለ አውሮፕላን በአየር ላይ ይዞ በመብረር የአለምን ህዝብ ሃይማኖት ለማስቀየር ይጥራል ጥቂቶች ሲቀሩ አብዛኛው የሰው ልጅ ፈጠሪ ነው ያምኑበታል።#መሲሃል ደጃል(ሃሲሁ መሲህ) ሲመጣ ባለ አንድ አይን ሲሆን በግንባሩ ላይ መሲህ የሚል ፅሁፍ ተፅፎበታል እና ይህንን ካያችሁ መሲሃል ደጃል ነው እና ተጠንቀቁት። ብለው ነብዩ መሃመድ ሰ.ዐ.ወ ከ1450 አመት በፊት በተንቢታዊ ንግግራቸው ገልፀውልናል።

  • @DararaKadr
    @DararaKadr Před 3 měsíci

    ደጃል ነው ስሙ ነቢየ ኢሳ ይገለዋል

  • @habtamualemayehu1603
    @habtamualemayehu1603 Před 4 měsíci +2

    የእስራኤላዊያን (የስጋዊያን) መሲህ አሁን ከተገለጠ የኢትዮጵያውን(መንፈሳዊያን) ትንሳኤስ መቼ ይሆን ???

  • @elfinishathubia2700
    @elfinishathubia2700 Před 4 měsíci

    እኔ የቤተ መቅደሱ መሰረት ምንም አለዋጥ ብሎኛል ምክንያቱም በ70ዓ/ም የተፋፀመ ነው የደንኤል ትንቢት ስለ 2ኛው ቤተ መቅደስ ነው የተነገራው

  • @user-zz3yi6yi2o
    @user-zz3yi6yi2o Před 4 měsíci +1

    ማንም ይምጣ
    ማንም ይሂድ
    ምንአገባኝ❤

  • @YohannesAsrat-ue4gw
    @YohannesAsrat-ue4gw Před 4 měsíci

    abiy yilma tebeda

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 3 měsíci

    ወደ ጥፋት መቸኮል

  • @abebeasfaw3107
    @abebeasfaw3107 Před 4 měsíci

    ሲጀመር የሰቀሉት ሮማውያኖች እንጅ አይሁዶች አደሉም ዝም ብለህ አትበጥረቅ

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 Před 4 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የአንት ቢቻ ነው የተገልፅልህ

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 Před 4 měsíci

    የሁዲ ስይጣን

  • @user-wd9rz2nv8o
    @user-wd9rz2nv8o Před 4 měsíci

    ימח שמך
    ውሽት ታነብለህ
    እውነቷ ከይሁዲ ትወጣለች
    እየሱስ ይሁዲ እንደነበር እወቅ አባቱ ዬሴፍ ነው ደሙ ዲ ኤን ኤው ይሁዲ ነው
    ጨነቃቹህ
    ימח שמכם וזכרכם גוים

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 4 měsíci

      አባቱ😂😂😂 እናአምላክ አይደለማአባቱክክክክክ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏💕💕🎉🎉😥😥😥

  • @wagayebekele604
    @wagayebekele604 Před 4 měsíci

    Beretulen wendemocacen fetary kekefu yetebekacu

  • @weynshetadmassu3795
    @weynshetadmassu3795 Před 4 měsíci

    አውሬው ሰው አሁን በህይወት አለ ግን እራሱን ስላልገለፀ ነው እንጅ አለ መለት ነው ወይ

  • @user-zp7rx6ik7i
    @user-zp7rx6ik7i Před 4 měsíci

    ወይኔ መምህር apirl 8 ቀይ ጥጃዎችን መሱዓት ልያረጉ ነው የ ሰሎሞን 3 መቅደስ ልጀመር ነው ሁሉም አብቅቷል

  • @user-zm7tp2xt2i
    @user-zm7tp2xt2i Před 4 měsíci

    tesastahalJilqebayari

  • @AhferomEthiopia
    @AhferomEthiopia Před 4 měsíci

    ለኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት የመጨረሻ ዘመን አይደለም ግን ለሌሎቹ ሐይማኖቶች መጨረሻቸው ሊሆን ይችላል እና እውነተኛዋን መንገድ ብትፈልጉ ይሻላል

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 Před 4 měsíci

      😂😂😂😂😂 አይ ሰው የአደም ዘር ፍፆሜ አንድ ቀን ነው

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Před 4 měsíci +2

    አብይ ምን ይሉታል ሰው በላዎችጋር የሳኡዲው ቢን ሰልማን የምትፖስተው