አለምን ያነቃነቀው የቀያዮቹ ጊደሮች መዘዝ!| አል-አቅሳ መስጅድ የተሰራበት ቦታ የማነው? | እስራኤል መስጅዱን አፍርሳ መቅደሱን ልትሰራ ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 196

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Před 5 měsíci +11

    በአላህእምላለሁ በሳቅ ተፈራፈርኩ ኡፍ አልሀምዱሊላህ መዳም እቤትባትሆንማ እደትእደምስቅታየኝ ጊደርጊደርስትሉ ጊደሮቹ ወይፈንሊሆኑነውኮ እረቶሎይረዷቸው 😂😂😂 ኢሻአላህእናያለንጉዱን...
    ፍልስጤማውያን ከአብረሀም በፊት የኖሩ ወደፊትምየሚኖሩናቸው😊😊

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ነገር ግን ፡ በሙሴ [ሙሳ] በኩል ፡ መሬቱ ለእስራኤላውያን እንደተሰጠ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር ፡ ምስክርነቱን እነሆ ፥ 🤔
      - [ሙሳ] ህዝቦቼ ሆይ ፦ ያችን ‘ኣሏህ’ ለእናንተ ያደረጋትን የተቀደሰችውን መሬት ግቡ ፤ ወደ ኋላችሁም አትመለሱ ፤ ከሳሪዎች ኾናችሁ ትመለሳላችሁና ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፳፩)። 📖👈🏾😲🫢

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před 4 měsíci +1

      ታሪኩን ሰለማታውቂና ስለማይገባሽ ብትስቂ አይገርመኝም። ይሄ ነገር እንኳን ላንቺ ለዕምነት አባቶችም ቀላል አይደለም ይልቅ ብትሰሚና ብትማሪ ይሻልሽ ነበር እህቴ።ይሄ አንቺ የምትይው የማታውቂውን ታሪክ በግምት የምታወሪን ታሪክ ፈትፍቶ ያስተምርሻል።ደግሞም የሚለው ቃል መፅሀፍ ቅዱስ ያለ እንጂ ፈጥሮ የሚያወራው አንዳችም ነገር የለም። ይልቅ መማር አይሻልሽም!!

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 4 měsíci +1

      @@Menelik27 ስለምክርሺአመሰግናለሁ እዳቺፈጥሮላልሺውተሳስተሻል የሄብርዝበብርዝየሆነመፀሀፍ
      በየትበኩልየታመናልብሉሺ
      ኢሻአላህ እዲሜስጠንጂእናያለን ኢሻአላህ
      ግንኮ ጊደሮቹአረጂ አይታረዱምዴ😄😄
      😄
      የጥቁልናመፈስ አስተግፍሩላህ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 4 měsíci +1

      @@Menelik27 ደግሞእረስቼ
      ጊደሮቹ ሲታረዱ ቅርጫትእዳትረሱኝ
      ስጋአምሮኛል😀😀
      ስም ዘሀብአህመድ
      ያለሁት ጆርዳን
      አማን ሳልትኡሙሰላማ ሲቲ😊😊😊😉

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      @@DahabAhmad-es2jx
      ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥ 🤔
      - የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችን) እንዲጠይቅ ታዟል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁ. ፺፬)።
      📖👈🏾😲

  • @AbdulazizEshete
    @AbdulazizEshete Před 5 měsíci +3

    እነዚያ የማያምኑት የምፃፃፃት ቀን መምጣትን ይቸኩላሉ። ምክንያቱም ምን ያህል ከባድ ቀን እንደሆነ ስለማያውቁ ነው ። የሚያውቅ ሰውማ ይጨነቃሉ ። የሰማይ እና ምድር መፈራረስ የባህር መንደድ የሚከሰትበት ጊዜን መምጣት የማይፈሩ ሰዎች ቀኑን ክብደቱን አያውቅም ።

  • @konjitniguse9005
    @konjitniguse9005 Před 5 měsíci +7

    ያሬዶ የምታወራው ለሚገባው ይገበዋል ሰው ሀይማኖቱ የሚያድነው መስሎታል ያሬዶ እየሱስ ይባርክህ

    • @CocoTiti-vh9rl
      @CocoTiti-vh9rl Před 4 měsíci

      Israil.befutum.menfesawi..iminet.yelachewu.bergi.fetar.mejemeriya.awodesacewu.gin.wosen
      Telalefu.keza.teregemu.bezamikiniyat.tefu.tebetenu.keza.beilih.wod.ferimisineri.bemegibat.bedibik.hayimanotin.shifan.bemadireg.gin.wustu.hayimanotin.matifat.behonesiralayi.behayileniyawu.tesemaru.iyetesakalachewu.neber.iskezare.ahunginyelem.abikituwal.iyesus.newu.bilewu.yemikebelutim.haseteniyawun.newu..anten.demo.bemetehaf.silante.fetari.tenagiruwal.min.bilo.iwuket.yelelachewu.alachewu.tebilewu.medirek.layi.honewu.sewun.wode.chelema.yiwosidalu.tebilo.tenegiruwal.fetari.yeshalet.sewu.yidinal.antenina.yeisirailin.yamene.wodekisara.newu.yejedal.wogen.temesiteh.inditamin.mareg.yeyazeh.yeisirailochu.metet.newu.tasazinaleh.betam.betam.tasazinalachihu.

  • @husseinhassen3628
    @husseinhassen3628 Před 4 měsíci +6

    ቆይ ቆይ ከጊደሯ ስጋ ቅርጫ መግባት ይቻላል? በተወደደ ስጋ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 4 měsíci +1

      እኮተይቅልኝማ
      እኔምስጋአምሮኛል😀😀😊

    • @Ethoipia-t8p
      @Ethoipia-t8p Před 4 měsíci

      ከብት

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 4 měsíci

      @@Ethoipia-t8p ቀይቂደር😆😆😆😁😁

    • @husseinhassen3628
      @husseinhassen3628 Před 4 měsíci

      @@Ethoipia-t8p የከብት ተረት እየሰማህ
      ሆሆሆ የአድባር ወሬ
      ቀይ በሬ ጥቁር ዶሮ
      የተምታታበት ሁላ
      ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ አለ መፅሀፉ

    • @husseinhassen3628
      @husseinhassen3628 Před 4 měsíci

      @@Ethoipia-t8p ብዳታም አድባራም
      ቀይ ከብት ጥቁር ዶሯም

  • @RahmaHamid-g3i
    @RahmaHamid-g3i Před 5 měsíci +5

    እዉሺት ሲደጋገም እዉነት አይሆን እስራኤል የፍልሰጤም ሞድር እንጂ የእራሶ አይደለም

    • @user-uj5qh3bc6y
      @user-uj5qh3bc6y Před 5 měsíci +2

      አይዞሽ ገለቴ ምድር ሁሉ የእግዚአብሔር ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ነገር ግን ፡ በሙሴ [ሙሳ] በኩል ፡ መሬቱ ለእስራኤላውያን እንደተሰጠ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር ፡ ምስክርነቱን እነሆ ፥ 🤔
      - [ሙሳ] ህዝቦቼ ሆይ ፦ ያችን ‘ኣሏህ’ ለእናንተ ያደረጋትን የተቀደሰችውን መሬት ግቡ ፤ ወደ ኋላችሁም አትመለሱ ፤ ከሳሪዎች ኾናችሁ ትመለሳላችሁና ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፳፩)። 📖👈🏾🫢

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před 5 měsíci +5

    " መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንሰሀ ግቡ "

  • @meri24242
    @meri24242 Před 5 měsíci +3

    የዚህ ሰውዬ ማብራሪያና መልእክት ግራ ያጋባል በጣም ምንፍቅና ይታይበታል

    • @user-zq5ko7oc7r
      @user-zq5ko7oc7r Před 5 měsíci

      ጴንጤ እኮ ነው ዮቱብ ቻናል አለው

  • @begood4all157
    @begood4all157 Před 5 měsíci +2

    በጣም የገረመኝ የእየሱስ አማኝ ነኝ እያልክ ለእየሱስ ጠላቶች መወገንህ ነው ። ሊፈጸም የተነገረ ትንቢት ዛሬ አናድርገው ነገ ሌላ ቀን እናድርገው አልተዘጋጀንበትም ተብሎ በሰዎች ፕሮግራም የሚወሰን ነው እንዴ ? ያማለት የፈጣሪ ፕሮግራም በሰዎች ነው የሚወሰነው እንደ ማለት ነው ።

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 5 měsíci +5

    የፕሮቴስታንት ፓስተሮች በዛሬ እስራኤል ጉዳይ ላይ ያላቸው ኣስተያየት ትክክል ኣይደለም፡ ሶስተኛ መቅደስ የሚሰራው ኮ ለውሸታሙ መሲሕ ነው፡ እንዴት ይህንን ደጋፊ ሆነህ ታወራለህ፧

    • @skt-dt9nn
      @skt-dt9nn Před 5 měsíci +1

      አልደገፈም በደንብ ስማ

  • @jajakoronbo4236
    @jajakoronbo4236 Před 5 měsíci +7

    ወንድሜ ብዙ የተደበቀ ሚስጢር ያለ ይመስላል እነሱም አላወቁትም አብ ብቻ ነዉ አዋቃዉ ናዚ ምን እንዳደረጋቸዉ እናዉቃለን ናዚም እንዴት እንደወደቀ አብ ዝም ሲል የሌለ እስኪመስል ድረስ ነዉ እያንዳንዱ የንፁሀን ደም ይከፈላል በእሱ ፈራጅነት

  • @mahmoudabdelkany-xz3yv
    @mahmoudabdelkany-xz3yv Před 5 měsíci +4

    እኔ የሚገርመኝ እንደ መፅሐፍ ቅዱስ አባባል ጊደሪቱን መስዋዕት እንድትሆን ትእዛዝ የሰጠው ፈጣሪ ለሙሴ እና ለአሮን ነው ። እና አሁን ጊደሪቱን እንሰዋለን ብለው ከአሜሪካ እስራኤል አስመጥታ ልትሰዋ ነው ስትሉ የፈጣሪ ትዛዝ ለሙሴ እና ለአሩን እንጂ ከ እስራኤል ጋር ምን አሁን አገናኘው? ክርስቲያኖች ደግሞ እየሱስ መስዋእት ከፍሎልናል ካላችሁ አሁን እስራኤል የምታደርገውን ጊደር ለመሰዋት እንዴት ትደግፋላችሁ?

    • @abnetsolomon668
      @abnetsolomon668 Před 5 měsíci

      5 ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
      1 ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤
      2 እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ፡- መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን፡ አለው።
      3 ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው።
      4 ኒቆዲሞስም፡- ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን? አለው።
      6 ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
      7 ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ።
      8 ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው።
      9 ኒቆዲሞስ መልሶ፡- ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? አለው።
      10 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፡- አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን?
      11 እውነት እውነት እልሃለሁ፥ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን፥ ምስክራችንንም አትቀበሉትም።
      12 ስለ ምድራዊ ነገር በነገርኋችሁ ጊዜ ካላመናችሁ፥ ስለ ሰማያዊ ነገር ብነግራችሁ እንዴት ታምናላችሁ?
      13 ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።
      14 ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።
      16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y Před 5 měsíci +3

    እጅግ በጣም interesting topic ጠያቂውም ጥሩ ጥያቄ ጠይቀህ ጥሩ ታዳምጣለህ መላሹም ግዜ ወስዶ በተብራራ መልኩ ታብራራለህ በንግግህር ላይ ምንም የምጥለው ነገር የለም ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ሁለታችሁም ተባረኩ ትንሽ ግዜ ወስዳችሁ ሰፋ አርጋችሁ ብትሰሩትና በተለይ ይሄንን ጉዳት ከንጥቀትና ከመጨረሻው ዘመን ጋር አያይዛችሁ ብታብራሩልን እንዴት በወደድኳችሁ ምክንያቱም ይሄን ቶፒክ ቸርች ዘንግታዋለች ነግረውን አያውቁም የሚሰብኩን ትሻገራለህ ፣ ትጠረምሳለህ ፣ ምናምን ነው እኔ እስከሚገባኝ ዘመኑን የጠበቀ ትምህርት ይሄ ይመስለኛልና እባካችሁ አስቡበት ወገኖች❤❤

  • @user-pu2uw1sc8r
    @user-pu2uw1sc8r Před 5 měsíci +2

    አሜን ጌታ የኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና❤

    • @husseinhassen3628
      @husseinhassen3628 Před 4 měsíci

      ጌቶች እጅግ ገና ነው እጅግ ገና ነው አትቸኩል

  • @user-jp5nj9kv2e
    @user-jp5nj9kv2e Před 5 měsíci +2

    ፍልስጤማውያን 2ሺ አመት ኖረዋል ትላለክ እንዴ? ሲጀመር ፍልስጤማውያን መች ለቀው ያውቃሉና ነው? እስራኤላዊያን ናቸው ሀገራቸውን ለቀው የተበተኑ ፍልስጤማውያን ከአብርሀም በፊትም እዛው ሀገር ላይ ነበሩ።

  • @yonasgirma3323
    @yonasgirma3323 Před 5 měsíci +2

    ያሬዶ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለ ሰጠኸን መረጃ

  • @dplgelkvv7894
    @dplgelkvv7894 Před 4 měsíci

    አንተ ሰው በእውነት ነው የምወድህ

  • @desta9900
    @desta9900 Před 5 měsíci +2

    ያሬዶ ጌታ ይባርክህ❤❤❤

  • @MohammedAwol-yi7ci
    @MohammedAwol-yi7ci Před 5 měsíci +2

    ሙስሊሞች በአይሁዳውያን ላይ የበላይ ሳይሆኑ የአለም ፍጻሜ አይመጣም

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ነገር ግን ፡ የበላይነቱ ለማን እንደተሰጠ ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን ጭምር እነሆ ፥
      - ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ (‘ኣሏህ’) ወሳጂህ እና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለሁ ፤ እስከ ትንሳኤ ቀን የተከተሉህንም (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለው ፤ ወደ እኔ ስትመለሱ ፡ በመካከላችሁ እፈርዳለሁ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፫ የአሊ ዒምራን ምዕራፍ ቁ. ፶፭)። 📖👈🏾😲
      * ስለዚህ ፡ በጊዜ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ብልህነት ነው። 🤔

  • @kelemeworkbasha2433
    @kelemeworkbasha2433 Před 5 měsíci +1

    ዋው ተባረኩ በጣም ያነቃቃል።

  • @mohamedsirajshifa8822
    @mohamedsirajshifa8822 Před 5 měsíci +1

    መጽሐፉ የሚለው ጎግ ማለት ቤተ መቅደስ የሚሰራው ከሱ ጋር የሚሰለፉ እጂ እሱን የሚዋጋው አይደለም

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 5 měsíci +2

    እኔ እንደስማሁት ከሆነ long time ago እሁን እላቅሳ መስጊድ ያለበት ቦታ የእስራኤላዊያን የፈረስ ው ቤተ መቅደሳችው እዛ ላይ ነበር ::የእግዚእብሔር ቃል ሊፈፅም ግድ ነው :: I don’t know God knows everything.

  • @seyoumsolomon5627
    @seyoumsolomon5627 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያሬድ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 5 měsíci +2

    Egziabher Amlak yistilin betam des yilal TEBAREKU!

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ጉዳዬ ተሰማ

  • @የደስታምንጭዘ-ሐበሻ

    ኧረ አትጩህ

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před 5 měsíci +5

    Did I hear you, saying God will accept their sacrifices? That’s odd , then why did Jesus die?

    • @abrhi98
      @abrhi98 Před měsícem

      Well its upto God to accept or not.He is the one that gave the Law to Moses.
      Remember the prophecy is that God will remember his promise to Abreham and forgive Israel and Collect them.They will become a strong country in short time.They will build the 3rd Temple.This means the end is near.

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před 5 měsíci +5

    እኔኮው ክርሲታኖች ለአይሁድች ለምንደንው የሚከራክሩት እላለሁ ላኪ መፀሀፍቅድሲችሁ በአይሁድች ተፀፍ ተሰቱችሁአል ኢያሩሲአለም ለአይሁድች የገባል በዚህ አካሄዳችሁ ሚሲሁን እየጠበቅህነው ማለትነው

    • @user-so7sx4bw2u
      @user-so7sx4bw2u Před 5 měsíci +2

      እኛ ለአይሁዶች አልተከራከርነም ግን ሃገሬቱ እንድትጠፋ አንፈልግም ምክንያቱም ታላቂቷ ኢየሩስዓሌም ሰላለችባት የኢትዮጵያ ገዳማት አብያተ ክርስቲያን ሰላሉባት ልክ እናንተ መካን እንደምትወዱት ሁሉ እኛም ኢየሩስዓሌም እንወዳታለን

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ነገር ግን እራሱ ‘ኣሏህ’ ፡ ለይሁዳውያንና ለክርስቲያኖች ተስፋ እንደሰጠ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች አንዱን እነሆ ፥ 🤔
      - ይሁዳዉያን፣ ክርስቲያኖች እና ሳቢያውያን ፡ ማዘንና መፍራት የለባቸውም ፤ ምክንያቱም ፡ ‘ኣሏህ’ ተቀብሏቸዋል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፷፪)።
      📖👈🏾🫢

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před 4 měsíci

      @@TruthEz ክክክክክ የመጨረሻውን ነብያ ብትቀበልውነበር ይህ አንቅፁ አሆንላልው ትውልድ የምሰራው

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před 4 měsíci

      @@user-so7sx4bw2u ይህየምትየው ቅርሲ ወይም ቦታ በማነው የቁየው በሙሲሊሙችነው አይሁድች እንድዚህያለነገር አይፈልጉም

  • @zinetahmedzinetahmed7150
    @zinetahmedzinetahmed7150 Před 4 měsíci +1

    እመነኝ ፌሊስጤሞች አይደለም የአለም ሙስሊሞች ነፃ የሚወጡበት ቀን እቀረበ ነወሰ ኢንሻ አሏህ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ነገር ግን ፡ እንደ ‘ኣሏህ’ መልክተኛ (ሙሐመድ) እይታ ከሆነ ፡ ባእድ ሆኖ የጀመረው እስልምና ፡ በስተመጨረሻ ላይ ፡ ወደ ድሮው ባእድነቱ ተመልሶ ፤ ልክ እባብ ወደ ጉርጓዱ እንደሚያፈገፍገው ፡ እስልምናም በሁለቱ መስጊዶች (አል ሃራም እና አን ነባዊ) መካከል ይወሰናል ፤ ማለቱን አብዱላህ ቢን ኡመር ተርኳል። 🤔
      . ሳኺህ ሙስሊም ፩፻፵፮
      . መፅሀፍ ፩ ፣ ሀዲዝ ፪፻፹
      . መፅሀፍ ፩ ፣ ሀዲዝ ፪፻፸፩
      📖👈🏾😮🫢

  • @chaltuboke558
    @chaltuboke558 Před 5 měsíci +1

    God is good all the time!!

  • @Tetagizaw
    @Tetagizaw Před 5 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርከው በጣም ባንተ አገልግሎት ነብሴን አነቃዋት ጌታ ረዳኝ በህልሜ የቤተክርስቲያን ቆይታዋ በምድር ላይ አጭር ነው የሚል ድምፅ ሰማሁኝ ጌታ በአንድም በሌላ ይናገራል እውነት ነዉ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነዉ አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!

  • @user-fg3ck8gy8c
    @user-fg3ck8gy8c Před 5 měsíci +1

    አይ እዉቀት አንብቡ የማቴዎስ ወንጌል ም7 ቁ 21,22,23አትዘባርቁ።

  • @abrhi98
    @abrhi98 Před měsícem

    Yes.Beware of the peacemaker !!
    Selamawi hono yimetana keza betemekdes gebto sigedulgn yilal.Satnael silemyasnesaw bizu tamrtatm yadergal.

  • @dawittadesse2096
    @dawittadesse2096 Před 5 měsíci

    ወንጌል እስከ አለም ዳርቻ ተሰብኳል ቅዱስ ቃሉን እንስማ፣ እንመን፣ እንከተል። የጌታችንን የእየሱስን ተቃዋሚ የሆነውን የአይሁዶችን እምነት አናስተጋባ። በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ክቡር ደም ከመሰዋዕት ህግ ወጥተናልና፣ አሜን።

    • @Abel-l2q
      @Abel-l2q Před 4 měsíci

      Le lam kalsgdku blek lekso beza zebarke
      Na we’d qurean. Enasrdakalen. Bado chnklat nk

  • @user-bd1so7up8w
    @user-bd1so7up8w Před 5 měsíci +1

    መረጃሲሰጥ የሁሉንም ምልከታበትክክልበማስቀመጥነውእንጂ በድጋፍና በጥላቻ አይደለም ወይም ቃላትን በማሳማመር የማያውቁትን አታጃጅል ታሪክ ከቁርሐን አንፃር ከጁሽ አንፃር ከክርስታኒያኑ ከፖለቲካው አንፃር እየተባለ ነው የሚተነተነው እኔግን ባዶነትህን ነው የተረዳሁት

  • @AbdulazizEshete
    @AbdulazizEshete Před 5 měsíci +2

    ሙስሊሞች ሆይ እስራኤል አትበሉ።ትክክለኛ ስማቸው አይሁዳውያን ነዉ።

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ነገር ግን ፡ ስለ እስራኤል ልጆች ግልፅ አንቀፅ ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥
      - በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፴፪)። 📖👈🏾🤔🫢

    • @ArdoMuhammed
      @ArdoMuhammed Před 4 měsíci

      @@TruthEz Allah be israel lijoch lay andin sew yegedele sewun hulu endegedele new andin sew yadane sewun hulu endadane new blo hgn aweredelachew yam dro le israel lijoch bezemenachew new kezih ga aygenagnm ye ahunochu israel nen bayoch yeferenj diqala enji betkkl ye israel lijochm aydelum beza lay kehadiwoch nachew ye dro israel lijoch amagn neberu so zm bleh atzebarq aqalehu bleh beyekomentu

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @አርዶ
      @@ArdoMuhammed

  • @genetworku168
    @genetworku168 Před 5 měsíci +1

    ተባረኩ እንዲህ ከምድር የሚያላቅቀን ነገር ያስፈልገገናል ከተኛንት እንድንነቃ

  • @abrhi98
    @abrhi98 Před měsícem

    Arif tintane nw.Bertu.

  • @Bretanssa
    @Bretanssa Před 5 měsíci +4

    አንተ እንደምትለው ከሆነማ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።
    ወንድሜ ጌታ የሚመጣው ያልተቀበሉትን የካዱትና ያላመኑበት ላይ ሊፈርድ ፤ ላመነው ደግሞ ዘልዐለማዊ ህይወትን ያወርሰን ዘንድ ሊወስድን ነው።
    37 ሺ ፍልስጤማውያንን በግፍ በጅምላ ( ክርስቲያኖችን ጭምር) ከሚገድሉ እና ግብረ ሰዶምን ከሚያከብሩ ጋር እግዚአብሄር ህብረት የለውም !! እናንተ የብልፅግና ወንጌል ተከታዮች የእስራኤል የወንጀል ተባባሪ ናችሁ።
    BTW መሢሁ ሲመጣ በመጀመሪያ እንደሚያጠፋ የተነገረው እስላሞችን ሂንዱዎችን ጆሆቮዎችን ሳይሆን የክርስቶስ ኢየሱስ ተከታይ ክርስቲያኖች ነው ። Check ✅

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před 5 měsíci

      ሮማኖቸ ለምን መሰላችሁ አይሁድቸን ከእሲራኤል ምድር የሲወጡቸው አይሁድቸ ያ ቦታ ሰለማየገባቸው ነበር አሆን ግን ከየትም ለቅቅመው ወደቅድሲውቦታ አሰፈሩቸው ኢያሱሲ ሰባለ መሰማት የማየፈለገባት ሀገር ኢሲራኤልናት ክርሲታኖቸግን የምሰብት የአይሁድቸ ጦርነት ከሙሲሊሙቸ ጋ ሲለሆነ እናኝ ከአይሁድጋ ማበር አለብን ነው ሚሲጥሩው መንቃት ይሻላል

    • @Bretanssa
      @Bretanssa Před 5 měsíci +2

      @@aeshimohammed9684 ትክክል_ ግን ይህንን ትምህርት የሚሰብኩት በሀብታም ይሁ**ች የተገዙ በየቲቪው ለእስራኤል የሚያላዝኑት ሆዳም የብልፅግና ጵንጤ ሰባኪዎች ናቸው።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 5 měsíci

      ትክክል ነህ

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Před 5 měsíci

    በትክክል ጀግኖ ሰው❤❤❤

  • @brookalsina
    @brookalsina Před 5 měsíci +1

    We need part 2 Please

  • @ConfusedBurrito-mn8oe
    @ConfusedBurrito-mn8oe Před 5 měsíci

    ጌታ ይባርክ አንቀላፍተናል

  • @DanielAsfaw-vp3go
    @DanielAsfaw-vp3go Před 3 měsíci

    አንድን ጴነጤ ስለ ሀሠተኘኛው መሢህ መጠየቅ ቀልድ

  • @jebrelOmer
    @jebrelOmer Před 4 měsíci

    በትቢት አናምንም ትቢት ከሰውልጅ አፍ የሚወጣ ቃልነው እኛየምናምነው አለምን በፈጠራት ጌታነው

  • @abrhi98
    @abrhi98 Před měsícem

    Hasawi Messih be adisu betemekdes yikemetal.Keza Egziabher negn yilal.
    Timbitu derswal.

  • @elyasteklu5830
    @elyasteklu5830 Před 5 měsíci +1

    ሁቲ ነኝ የመኒ ነኝ

  • @abrhi98
    @abrhi98 Před měsícem

    Tikkil.Bemechershaw zemen milkt ye Israel mesebseb nw.Hagerm honu.

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew Před 5 měsíci +1

    መንፈሳዊ አለም ላይ ታላቅ ነገር እየተካሄደ ነው የሚታየው የመጣው ከማይታየው ነው

  • @me_212
    @me_212 Před 5 měsíci +1

    ፕሮፌሰር አደም ወይም ኡስታዝ አህመዲን ጀበልን አቅርባቸው በደንብ አድረገው ያስረዳሉ.

  • @habtamuderebe3644
    @habtamuderebe3644 Před 5 měsíci +1

    እቤት ወሽት

    • @fekadusyoum1007
      @fekadusyoum1007 Před 5 měsíci

      ዉሸት ሳይሆን እግዚአብሔር የሚወደዉ እስራኤላውያንን ብቻ ነዉ ለእዚህ ነዉ እስራኤልን ለአለም ኢስላም አለቃ ያደረጋት

  • @eliasshemsu827
    @eliasshemsu827 Před 5 měsíci +7

    Bro በእውቀት አውራ ምልክ በምክንያት ነው
    ፈጣሪክን የገደሉብክን ጁሾችን መደገፊክ ምን አይነት ቂል እንደሆንክ ያሳያል 😅

    • @binyamtadesse9387
      @binyamtadesse9387 Před 5 měsíci +1

      አንዱ ስለሁሉ ይሞት ዘንድ ግድ ነበራ

    • @binyamtadesse9387
      @binyamtadesse9387 Před 5 měsíci

      አንዱ ስለሁሉ ይሞት ዘንድ ግድ ነበራ

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 5 měsíci

    God bless you yaredo

  • @hussienjemal4180
    @hussienjemal4180 Před 5 měsíci +1

    አነጋገርህ እንደ ሀይማኖት አባት እና የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀት እንዳለው አይደለም ፡በእስልምና ሀይማኖትም የራሱ አካሄድ እንዳለው ተገልጿል ፡ ጉግማንጉግ ይከባታል መፅሀፍ ቅዱስ ማለቱ አረቦችን /ሙስሊሞችን ነው ይላል ያልከው ግልፅ አድርገህ አንቀፁን ገልፀህ ብታብራራው ???
    ያንተ ትርክት ግን ከሀይማኖት እሳቤ ውጭ ነው ። ኢሳ / መሲሁ እንደሚመጣ መቼና በምን ምክንያት እንደሆነም በቁርዓን ላይ በግልፅ ተቀምጧል ። እስራኤል ግን ሀሰተኛውንና የሉሲፈርን ቦታ ልታመቻች ነው ።

  • @abrhi98
    @abrhi98 Před měsícem

    Ye Abreham Zesiga zer silehonu Egziabher Kalkidanun asbo bemihret gobegnachw,sebsbachew,mekdesum yiseral,Fitsamewum kerbwal.

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 Před 4 měsíci

    Enameseginalen ewnet nw. Al Aqsa mesjid ke teneka , ye alem muslim hulu 1 yihonal. Jehad ye mayiker nw.

    • @abrhi98
      @abrhi98 Před měsícem

      Yes.Gin enesu Tabotun filega nw serun yekoferut enji ayfersm.Tornet masnesat nw.Temple
      Mount zena gin Nigus Dawit Eyerusalemn sigenba tabotun bedinkwan yasarfbet
      Bota meretu tetrgwal.Eza nw yemigenbaw.
      Lelaw Muslimoch liredu yemigebaw
      1.Arabochm Israelm ye Abreham zer nachw
      2.Israel Egziabher yesetachw bota bemehonu Hager mesrtw Eyerusalemn genbtw 2000 amet norewal.Keza behwala nw Quran le Araboch yewerdw.
      Beka yihe Hak nw.

  • @messya7125
    @messya7125 Před 5 měsíci +1

    ያልገባኝ ነገር በዛን ጊዜ የታዘዘዉ አሁን ለማን ነዉ ትዛዙ የኦሪት ጊዜ ስርአት አሁንም ይሆናል ? ስላልገባኝ ነዉ የጌታን መምጣት አምናለሁ በጉጉት እጠብቃለሁ።

    • @RoseHaddad-hn1so
      @RoseHaddad-hn1so Před 5 měsíci

      Tizazu ahun beyesus yemayaminut hasetaygnawun mesiy lemamtat newu wondime ewuneteygnawun mesiyn altekebelumina.haseteygnawu endikebelu miyametawu rasu eg,/r newu.mkniyatum firdu ligelet newuna

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ​@@RoseHaddad-hn1so

  • @HassenE-j9r
    @HassenE-j9r Před 5 měsíci +1

    የድንቁርና ዎግ 😂

  • @fikreeyesus
    @fikreeyesus Před 5 měsíci +1

    Yhen sew siwedew❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ ፍቅረየሱስ

  • @nanygoldworku3452
    @nanygoldworku3452 Před 5 měsíci +1

    yarado bednb asredan yeha guday angagary honal bless you

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ናኒ ጎልድ ዎርቁ

  • @emeba951
    @emeba951 Před 5 měsíci +1

    እናመሠግናለን ግሩም የእውቀት አገላለፅ !

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 Před 5 měsíci

    ያሬዶ❤❤

  • @ababab-rr2bv
    @ababab-rr2bv Před 4 měsíci +1

    እኚ ሰውዬ እየተደነሱ ነው እንዴ ሚያስቡት የአለምን ፖለቲካ በግድ ወደ ጴንጤ ይጎትታሉንዴ

  • @MohammedKebede-d9n
    @MohammedKebede-d9n Před 5 měsíci +2

    Judaism-Hiloni (33.1%)
    Judaism-Masorti (24.3%)
    Judaism-Dati (8.8%)
    Judaism-Haredi (7.3%)
    Islam (18.1%)
    Christianity (1.9%)
    Druze (1.6%)
    Others and unclassified (4.8%) Religious expressions of Judaism believe that God is one, has no form, created the world, is eternal and is still actively involved in world affairs. Different streams differ in the degree to which the law can be interpreted and applied to modernity.744-747. regarded Mary as the perfect woman and mother of God; Jews saw her as an adulteress. The assumption that Mary became pregnant naturally, and illicitly, has a long tradition in Jewish tradition.

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Před 5 měsíci +1

    #🤣🤣🤣🤣🤣አይ እውቀት 😂ቱቱ በመጮህ ውነት ያወራ ይመስላቸዋል 🤣ቂል ሁሉ

  • @mahederbelay9276
    @mahederbelay9276 Před 5 měsíci +2

    ሰላም እዴት ናችሁ በዚ ነገር እኔ አስተያየት የምሰጠዉ ሀሰተኛዉ መሲህ ነዉ የሚመጣዉ ሲመጣም ሊጠፋ ነዉ የሚመጣ ሌላዉ በመስኪዱ ጉዳይ ደግሞ ፅላቱ ከመስኪዱ በታች ተቀብሮል ብለዉ ያስባሉ ለዛም ነዉ እናመሰግናለን ለሁሉም የኛ ክርስቶስ እሱ ተሰዉቶልናል መሰዋት አንሻም ሲመጣም እግዚአብሔር ለፍርድነዉ የሚመጣዉ

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před 5 měsíci

      ኢሊሙናት ማለት የመሲህ ምልክት ማለትነው ቤትክርሲታኖች ሳይቀሩው በዚህ አደጋ ውሲጥናቸው በዛላይ ከአይሁድቸ ጋ ነው ሲራችሁላይ ኢያሱሲ በማነው የተሰቀለው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሲሊዚህ ከአይሁድች ጋ ጦርነት ጨረሰናልነው

    • @user-so7sx4bw2u
      @user-so7sx4bw2u Před 5 měsíci

      ​@@aeshimohammed9684 አባቴ ኢሉሚናቲ ለመሆን ሃይማኖት አይመርጥም
      እኛ አሁን አላማችን ክርስቶስን ማን ሰቀለው አደለም የኛ ስራ ተዘጋጂቶ መጠበቅ እና አሜን ማራናታ ማለት ብቻ ነው
      አሁን ያሉት አይሁዶች ሃሳዊ መሲህን እንደሚጠብቁ የታወቀ ነው ።
      እኔ እምትገርሙኝ ሙስሊሞች እስራኤል ስንል እነሱኮ ኢየሱስን የሰቀሉ ናቸው ክርስቲያን አደሉም ትላላቹህ እንዳላደሉ እናቃለን እኮ ምን አለ ባትደክሙ😂 ግን እኛ እስራኤልን የምንወዳት የነብያት ሃገር ስለሆነች ነው እና ደግሞ ታላቋ ኢየሩስዓሌም ሰላለችባት ነው የኢትዮጵያ ገዳማትም አሉባት በምክንያት ነው የምንወዳት

  • @WendyeShewa
    @WendyeShewa Před 5 měsíci

    Enante yesew mertoche bertuu❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ ወንድዬ ሸዋ

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Před 5 měsíci +1

    ሰላምህ ይጥፋ ከነዘረ ማዝርህ ምኞታችሁ አይሳካላችሁም የኢትዮ ካፊሮች አለቅልቃችሁ ትቀራላችሁ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ነገር ግን ፡ ሰላምም በክርስትና ውስጥ እንደሆነ ምስክርነት ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን ጭምር እነሆ ፥
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔🫢

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m Před 5 měsíci

    ብራዘር ስልጣኔ መሰለኝ ጉድ እያደረጋቸው ያለው

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m Před 5 měsíci

    ወንድሞቼ አስተውሉ !!! እስራኤል የሚባል ሀገር እንዳለ እስራኤል የሚባልም ህዝብ አለ እሱ ህዝብ ማነው ???? ገና ይቀረናል እናስተውል እንመርምር !!!!

  • @abrhi98
    @abrhi98 Před měsícem

    Tikkil yeTor mesarya betam teshashlwal bezemenu eske Robot Wetader ena Nuclear Tatkewal.

  • @shewayeergate923
    @shewayeergate923 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ያሬድ ትልቅ መልዕክት ነው

  • @husseinhassen3628
    @husseinhassen3628 Před 5 měsíci

    ክክክክ ብዬ ሳቅኩኝ ለምን ?

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Před 4 měsíci

    የደላው ሙቅ ያኝካል!

  • @tsehayeandargie405
    @tsehayeandargie405 Před 5 měsíci

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አቤት አቤት እውቀት😅😅😅😅😅

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 Před 5 měsíci

    ያሬድዶ ውድ ወንድሜ ጠፍተሀል ብቻ በማይገልፀው መልኩ ነው የተሰውወርከው ። እንፈልግሀለን እትጥፋ።

  • @mayaethio9354
    @mayaethio9354 Před 5 měsíci +1

    ምንድ ነው ምታወረው ወንድሜ የእስራኤል መስዋት በእግዚአብሔር አሁን ሚወደድ ነው እያልከን ነው ?
    i think you're missed some part of it.በከፊል ትክክል ነሀ

  • @Hermonabizzaddis
    @Hermonabizzaddis Před 5 měsíci

    World lead by bible as we all see!

  • @konjitniguse9005
    @konjitniguse9005 Před 5 měsíci +2

    ግዜው አልቋል ወደእየሱስ የመለሱ በየመንገዱ ወንጌል የምንሰብከው ግዜው ስላለቀ ነው ከመከራው ማምለጫ ሀይማኖት ሳይሆን እየሱስ ነው ኸረ ንቁ

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 5 měsíci +2

      አረ መጀመርያ ሃይማኖት ምን ማለት እንደሆነ እወቂ።

    • @samsonhaile5072
      @samsonhaile5072 Před 5 měsíci

      የእናንተ በጎደና መለፍለፍ እኮ የ666 ሰራተኞች ናቹ

  • @melkamuhabtyimer4374
    @melkamuhabtyimer4374 Před 5 měsíci

    በጣም መሳጭ ውይይት

  • @CumarCabdulahi-it3zi
    @CumarCabdulahi-it3zi Před 4 měsíci

    Al aqisa

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 Před 5 měsíci +1

    ምንአይነት ውሸትነው የምታወራው የንፁሀን ደም መስዋት መሰጠት የደም አምልኮ ሴጣናዋዊ መንፈስ።

  • @user-dw7nd7iv9v
    @user-dw7nd7iv9v Před 4 měsíci +1

    🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 Před 5 měsíci +1

    ቡሀቃ

  • @mafisolar6434
    @mafisolar6434 Před 5 měsíci +1

    አዋኪ ለመምስል የሚፈልግ ደነዝ
    ነህ

  • @jebrelOmer
    @jebrelOmer Před 4 měsíci +1

    መተታሞች አድ ጥጃ ቀርቶ ሚሊወን ጥጃ ብታርዱ ዋጋየላቹህም ታልቃላቹህ የጨነቀለት አለ 😁😁😁😁እስራየል ትጠፋለች ይሆ በቅርብ ቀን የሚታይ ታምርነው እመኑኝ😁😁😁😁

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 Před 5 měsíci

    ሮቤል እውነት ስለጥፍ ለምንድነው ምታነሳው?

  • @fjgj2247
    @fjgj2247 Před 5 měsíci +1

    ሀሌታዎች የህይወት መሰረት ስለሆነዉ እምነት ተኮር ጉዳይ ማቅረባችሁ ደስ ይላል ነገር ግን ሁሉም ስለሚያመልከዉ ብቻ ስለሆነ እዉቀት ያለዉ ኦዲየንሱን አያካትትም😡 ለምሳሌ በእስልምና እየሱስ(ኢሳ) ይመጣል ተብሎ ይታመናል ስለ እስራኤል ፍልስጢን ጦርነት ተገልፆል ጎግ ማንጉግ ከአለም መጥፋት በፊት የሚመጡ ክስተቶች አንድም ሳይቀር በቁርአን ተገለጿል። አካታች እንዲሆን በዚህ እምነት ያለ ጋብዙ ወይንም እዚህ የሚቀርቡ ስለ ሌለዉ ሰማያዊ እምነት እዉቀት ቢኖራቸዉ🤔

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥
      - የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መፅሀፉን (መፅሀፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችን) እንዲጠይቅ ታዟል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁ. ፺፬)።
      📖👈🏾🤔🫢
      * ስለዚህ ፡ የቀዳሚው የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪኮች ከተነገሩ ፡ በቂ ይሆናል።

    • @fjgj2247
      @fjgj2247 Před 4 měsíci

      @@TruthEz እሰከአሁን ይሄን አለማየቴ ጠቀመህ😂 ችግር እኮ የፈጠራችሁት እስልምና የመጣዉ ከነብዩ ሙሀመድ በዃላ ስለሚመስላችሁ ነዉ ። ሱረቱ ዩኑስ 94 ወዳንተ ያወረድነዉን መልእክት ከተጠራጠርክ ... አንተ ደግሞ ወሬ ለማሳመር ሲጠራጠር በለህ አወላገድከዉ ... ከአንተ በፊት መፅሀፉን ያነቡ የነበሩ ህዝቦችን ጠይቅ እዉነት ነዉ ምክንያቱም ሙስሊም በወንጌል እና ኦሪት ያምናል ነገር ግን አሁን ያለዉን ወንጌል በየዘመኑ ሲበረዝ ሲደለዝ እናንተ እጅ የደረሰዉን ሳይሆን ኦርጅናሉን ግሪክ ደብቀዉ ያላሳዩዋችሁን እሱን ካገኘህ ስለ ሙሀመድ ይነግርሀል ያኔ የሱረቱ ዩኑስ ትርጉም ይገባሀል😁😀

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      @@fjgj2247
      እስልምና ከሙሐመድ መጀመሩን ማረጋገጫ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔
      - “… እኔ (ሙሐመድ) መጀመሪያ ትእዛዝን ከተቀበለ ሰው ልኾን ታዘዝኩ ፤ ….” ብሏል (ቁርኣን ም. ፮ የቤት እንስሳዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አንዓም] ቁ. ፲፬)።
      📖👈🏾
      አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ በአግልግሎት ላይ የሚገኘው መጽሐፍ ቅዱስ ፡ በሐዋርያት ዘመን እንደነበር ማረጋገጫ እነሆ፥
      - ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ወደ ኢየሩሳሌም ለስግደት በሄደበት ወቅት የነቢዩ ኢሳይያስን መጽሐፍ ያነብ ነበር ፤ ይላል (የሐዋሪያት ሥራ ም. ፰ ቁ. ፳፯ - ፳፰)።
      👉🏾📖

    • @fjgj2247
      @fjgj2247 Před 4 měsíci

      @@TruthEz ወንድሜ ወይ ግዕዝ ቁጥር አታዉቅም ወይንም ፅፈዉ የሰጡህ ሰዎች አስተካክለዉ አልሰጡህም😂 ሱረቱል አንአም 14

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Před 5 měsíci +2

    🤣🤣🤣ሙስሊሞች ኖ ሳቁ 1አንደኛ አምላክ ሊመጣ ነው 2ላሞች 😂ሊታረዱው 🤣ምን አለ ሰለ እራሳችሁ አውሩ እሺ ሰለ ኢሰላም ምንም አታውቁም እኛ ሰለ ምትሉት ነገር አናውቀውም

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      እራሱ ሙሐመድ ፥ 🤔
      - ልዩ መልክተኛ አይደለሁም ፤ በእሱ እና በተከታዮቹ ‘ኣሏህ’ ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፤ በግልፅ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፤ ሌላ አይደለሁም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁ. ፱)። 📖👈🏾🫢

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Před 4 měsíci

      @@TruthEz ዥልጥ 🤣🤣🤣አሁን እኔን እለምናለሁ ብለሸ ነው ሚኪን አንዳች ቦደ ጭንቅላት ይዤ አልዝረም የማላውቀውን ለማወቅ እጥራለሁ እንኮን ሰለ እራሴ ያንቺን አውቃለሁ 🤣በውሸት ሰው ማሳመን የምችው አንዳች ቦደ ጭንቅላት ይዘው የሚሰሩ ነው ገባሸ ገለቴ

  • @eliasshemsu827
    @eliasshemsu827 Před 5 měsíci +3

    ሟርተኛ
    ጠንቁአይ
    በ እውቀት ማውራት ወይም ዝም ማለቱ የተሻለ ነው 😂😂😂

  • @iceagestoneage8067
    @iceagestoneage8067 Před 5 měsíci +1

    ከባድ ነው ከባድ ነው የሚል አፍ ይዛቹ ብቻ ነው ወደ ሜድያ የምትቀርቡ። ምናልባት ሰላም ሆኖ ይሄን ቪድዮ አሳፍራቹህ ትደመስሱት ይሆናል

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 Před 4 měsíci

    በመጀመሪያ በምድር ያሉን ሰዎች መቆጣጠር አለባቸው ስለዚህም በማይክሮቺፕ ሰውን ይቆጣጠራሉ ይህንን ምልክት ያልተቀበሉ ሰዎች መከራና ችግር ሞት ይፍረደባቸዋል ይህ በእንዲህ ያለ ነው መቅደሱን የሚሰሩት መጪው 666ነው

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 Před 4 měsíci +1

    የቆሻሻ ጥርቅም አራጋቢ ምንታመጣለህ ጮኸኸ ዝም ትላለህ እንጅ

  • @user-vq5ep8zj6c
    @user-vq5ep8zj6c Před 5 měsíci

    አሁን ላይ ትርጉሙ ምንድነዉ በእሥራኤል ላይ ያሬዲዬ ብታብራራ

    • @user-fx6nt8cl7k
      @user-fx6nt8cl7k Před 5 měsíci

      ሳድስ ሚዲያን (አብይ ይልማን ) በትከታተለው ይገባሀል

  • @fuhdhfudhd7020
    @fuhdhfudhd7020 Před 5 měsíci +1

    Tenkola/metet nw yemtawraw

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ fuhdh

  • @wekatahone5781
    @wekatahone5781 Před 5 měsíci

    መስጊዱ ያለው እግዚአብሔር እንዲኖር በፈቀደለት ትክክለኛ ቦታው ላይ ነው።
    መጽሐፍ ቅዱስ (ያውም አዲስ ኪዳን) ይህንኑ ሐቅ የሚያረጋግጥ ነው።

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 Před 5 měsíci

      where

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 Před 5 měsíci

      Betekedesew..sefra..yetifat..erkuset..segelet...mechereshaw..endekerebe..ewku..Israel..ye..fetare..kidus...ye..Kal..kedan..hizb..nat...minim..ayiladem

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      #vijvjccuu
      ​@@vijvjccuu2842

  • @user-vt3us9po4l
    @user-vt3us9po4l Před 5 měsíci

    ታዳ ያ revival የታለ? ወንድሜ

  • @abrhi98
    @abrhi98 Před měsícem

    By the way,ke James Bruce jemro ferenjoch ena jews Ethiopia yemimelaksut le 3gnaw betemekdes Tabote-Muse filega nw.Erasachw yinageralu.Ethiopia wust nw yalw bilew Amnewal.

  • @alytube6583
    @alytube6583 Před 5 měsíci

    Atashkabt, metfiawa kirb new....

  • @MohammedSafi-os3sf
    @MohammedSafi-os3sf Před 4 měsíci +1

    ጉረኛ ነህ እራስህን አትሸውድ

  • @abrhi98
    @abrhi98 Před měsícem

    Ermat Yared.
    Min godelachw??
    Denagil kahnat,key gideroch,Dawit dinkwanun yadrgbet sifra meretu tetergo sera tejemrwal.
    So ??
    Yegodelachw Tabote Muse bicha nw!!😮😮
    Ye Israel meri mn endale alsemahm ende??
    Ke Hamas tornet behwala wede Ethiopia nw yalew.
    Ere Yared Temple Mount meret azegajtwal.Alaska Mosque ayafersutm.Tabotun filega nw Sirun koferw yeboreborut.
    Liyafersut nw yemilut fertw nw enji ayfersm.

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před 5 měsíci

    So when is the rapture, in 18-20 days?

  • @AbdirahmanHussain-zu9ej
    @AbdirahmanHussain-zu9ej Před 4 měsíci +1

    Big False Narration