🛑ዛሬ በ6ኪሎ / የግብጽ እና ጃማይካ አባቶች ሊቀ ጳጳሱን አስደነቋቸው

Sdílet
Vložit

Komentáře • 99

  • @workunegash6850
    @workunegash6850 Před měsícem +12

    የተለያዩ ሀገራትን የኦሮቶዶክስ ሐይማኖት አባቶች በኢትዮጵያ ተገኝተው ይህን የአንድነት ፀሎት እንድናደምጥ የፈቀደ እግዚአብሔር በውስጣችን የተፈጠረውን አለመግባባት አይቶ ሊያስተምረን ይሆን? ያርግልን። አሜን!

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 Před 2 měsíci +24

    I am happy to see unity . May the Almighty GOD protect and help our Orthodox community.

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před měsícem +11

    እውይይይ አፌ ቁርጥ ይበልልዎት አባቴ 😘💒😘😍በአለም ያሉ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖን በሙሉ የአንድ አባት የቸሩ መህዳኒአለም የአንድ እናት የቅድስተ ድንግል ማርያም ልጆች ነን እህት እና ወንድሞች ነን።!!! 😘💒😘💒😘😍መከበሪያዬ😘💒ኩራቴ ክርስትናዬ 😘💒ሰው በእራሱ ሀይማኖት ይቀናል ታድዬ😘😍😘🙏

    • @AkufadaMedia
      @AkufadaMedia  Před měsícem +1

      እናመሠግናለን ለአስተያየቶ 🙏🙏🙏

  • @YonasFikadu-vp7rl
    @YonasFikadu-vp7rl Před 2 měsíci +24

    ቤተክርስቲያናችንን በዓለም ሁሉ ያስፋልን ያጠክርልን

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 Před 2 měsíci +22

    Egyptian Christians and Ethiopian orthodox Christians shall work together in many sectors, specially in education, theology, language and in other disciplines;

  • @CharlesBarjon
    @CharlesBarjon Před měsícem +3

    I converted from Rastafarianism to the Coptic Orthodoxy so this video gladdens my heart to see such unity
    But we must be vigilant of heresy.

  • @ZenbeSetotaw
    @ZenbeSetotaw Před měsícem

    መዲያንያለም የቤተክርስቲያን ጠላት አስታግስልን እኔንም ልቦናክፈትልኝ እምነቴን እዳዉቅ ❤

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27 Před 2 měsíci +12

    I am pleased to see the coptic church christians we are one.. We follow the narrow path founded by our lord Jesus Christ and followed by his disples. Let's unite and be one soul.

  • @workunegash6850
    @workunegash6850 Před měsícem +4

    I feel happy when the two wholly fathers from the different countries give their witnes in Amharic that Orthodox has wider follower.

  • @user-Hiwi
    @user-Hiwi Před 2 měsíci +12

    God bless you holly fathers,thank you for being with us.🥰🥰🥰

  • @tiyuubiilmaa_Weldtube
    @tiyuubiilmaa_Weldtube Před 2 měsíci +7

    My fathers, thank you so much again I feel you reminded us of our first father Adam.

  • @rahelkasa2892
    @rahelkasa2892 Před měsícem +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሰታወሱኝ ኪወት እያለሁ የዛሬ 10 አመት የነሱ መዝሙር ይህ ነበር ነሚከፈተው ፀሎቴን ከጨረሰኩ በኋላ ቁጭ ብዬ ይህን ነበር የምሰማው እባዬ ነው የመጣው ይናፍቀኛል ያ ቸርች ደሞ ጠካሮች ናቸው እውነት እኛ እኮ ቸርችም ገብተን ወሬ ሁሉ ቦታ ወሬ እነሱ ግን ጠካራ ነበሩ እኔ የነበርኩበት አውቃቸዋለሁ ለ7 አመት ይናፍቁኛል አምላክ አንድ ያርገን አሜን

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 Před 2 měsíci +23

    ጭራሽ ስብከት በማርኛ?
    ጸጋ ያብዛሎት።

  • @mulugetahaile8999
    @mulugetahaile8999 Před 2 měsíci +35

    እድሜ ለቀዳማዊ ዓፄ ኃ/ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በዓለም እንድትከበር ያደረጉ። ቤተክርስቲያኖ ግን በግፍ ሲገደሉ ዝም በማለቷ ዛሬ የደረሰችበት የግፍ ዘመን ደረሰች። "ኃ/ሥላሴ ማረን ካላልን ሌላ ገና መከራ ይደርስብናል" ብለው ነበር አባ ቆረንጮስ የተባሉ ባሕታዊ የዛሬ 40 ዓመት።

    • @mare7241
      @mare7241 Před 2 měsíci

      Qlewitysmaln❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před 2 měsíci

      Amnamnamn❤❤❤❤abatahn❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před 2 měsíci

      ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před 2 měsíci

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 Před 2 měsíci +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-dl9yb6zv5q
    @user-dl9yb6zv5q Před 2 měsíci +9

    በረከታቹ ይደረረብን

  • @buliano
    @buliano Před 2 měsíci +8

    God bless our holy brothers❤

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Před měsícem +1

    ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO 💚💛❤️💒💒💒💒💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🙏🤝🤝🤝🤝🤝

  • @user-dl9yb6zv5q
    @user-dl9yb6zv5q Před 2 měsíci +5

    ቃለሔወወት ያሠማልን

  • @weletefikirte4536
    @weletefikirte4536 Před 2 měsíci +7

    thanks to God . We are one.

  • @user-ok2dt4wu6l
    @user-ok2dt4wu6l Před 2 měsíci +5

    Ay yante sira geta hoy, hulum yameseginih zend andebetin feterhilet. Kibir misgana leante yihun Amen.

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 Před měsícem

    Heartfelt ❤ thanks 🙏

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963 Před 2 měsíci +3

    This is the church I grow up.

  • @SamrawitKassa-jc2zb
    @SamrawitKassa-jc2zb Před 2 měsíci +4

    Amen amen amen elllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amsalutefera3370
    @amsalutefera3370 Před 2 měsíci +3

    Egzebiher beradiatu kehulachin gar yihun!

  • @dubtronixx6757
    @dubtronixx6757 Před měsícem

    Selar /// let the most high Yahushua the Christ name be praise / Jah bless the Tewahedo Ortodox Church

  • @AbelAbecha
    @AbelAbecha Před měsícem +1

    ሁሉም እንደየችሎታ ማመስገን ይችላል

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před měsícem

    May you hear the word of life God bless you , We are one ❤❤❤❤

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před 2 měsíci +1

    እንኳንአደረሠንአደረሣችሁ❤❤❤የኔአባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @buliano
    @buliano Před 2 měsíci +4

    አሜን amen

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před měsícem

    ልክ ብላለች በቀብርም በሰርግም እንገናኛለን አትሰሳቱ ፍቅር ያስተማረን እ/ር ነው

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 Před 2 měsíci +5

    ኢትዮጵያ ስንት የሚፈልጉዋት የካሪቢያን እና የሌላው ዓለም ሕዝቦች ነበሩ! ዳሩ ጠላት አፍርሶኣት ለራሱዋም እየተሰቃየች ነው፤ ይሄ ነበር ያልተፈለገው፤ ሃይለስላሴንም ያወረዱት ይሄንን ፈርተው ነበር፤ ነገር ግን በራሳችን ልጆች ነው የተጫወቱባት!

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 Před 2 měsíci

      እስኪ ስለ ሀይለ ስላሴ የምታዉቀዉን አስረዳኝ🙏

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 Před 2 měsíci

      የሠማሽው በቂነው።ፍጹሟ

  • @DanielDagnachew-ly9de
    @DanielDagnachew-ly9de Před měsícem +1

    ብዝት በሉልን

  • @alms-td5ef
    @alms-td5ef Před 2 měsíci +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል !!!!

  • @user-ux4jh5sd4y
    @user-ux4jh5sd4y Před měsícem

    ወደድክም ጠላህም ማርቆስ አባታችን እስክንድርያ እናታችን።

  • @Temesghen
    @Temesghen Před měsícem

    Amen!!!

  • @michaelyemariamlij2633
    @michaelyemariamlij2633 Před 2 měsíci +2

    ጥሩንባ ታቦት ሲወጣ እና ሲገባ ብቻ ቢሆን ጥሩ ነው ፣ ሲበዛ ረብሻ ነው የሚሆነው

  • @meseretwoldesamayt704
    @meseretwoldesamayt704 Před měsícem

    Egzabhar yimesigen

  • @user-mm5nd9mp5f
    @user-mm5nd9mp5f Před 2 měsíci +2

    Ortdodox mhon mmret nw tadlachu Egzabiher yemsgen

  • @SamuelWerku-df1no
    @SamuelWerku-df1no Před 2 měsíci

    ጥሩ ነው

  • @fevenmelake5739
    @fevenmelake5739 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6u Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr8bk6pr6d
    @user-hr8bk6pr6d Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @graxsador5288
    @graxsador5288 Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @-vb1gj
    @-vb1gj Před měsícem +1

    ግብፅን እንዳታምኑ እየተስተዋለ!

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem

      ሀይምኖትና ፑለቲካ ይለዮ

    • @kallyphil4718
      @kallyphil4718 Před měsícem

      ​@@ZorishMenjeta THIS TIME ALL ANTI AMHARA AND ANTI ETHIOPIA WILL BECOME SESPECT TO THE DISTRUCTION OF PEACE IN ETHIOPIA...

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @manishswami6957
    @manishswami6957 Před 2 měsíci

    Amen

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Před 2 měsíci +1

    ባለጥሩምባውን አስወጡት

  • @user-yg1rl7bn4v
    @user-yg1rl7bn4v Před měsícem

    አይ ግብፅ ይሄኔ ሰላይ ነዉ

  • @mesekytesfy2031
    @mesekytesfy2031 Před 2 měsíci

    Enmelew bezue ngerwche edaysetachu tetbku adrachune embte ortodox tetbkelne

  • @ethioanimation3898
    @ethioanimation3898 Před 2 měsíci

    Wow

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před 2 měsíci

    ጥሩምባው ምንድን ነው

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Před 2 měsíci

    ጥሩምባው ምንድነው?

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před 2 měsíci

    ኧረ ምንድነው ጥሩባው

  • @yohanesaddis6613
    @yohanesaddis6613 Před 2 měsíci

    Cerash leylachu

  • @yenespace406
    @yenespace406 Před měsícem

    Des seil

  • @user-tr1tt9wh4o
    @user-tr1tt9wh4o Před měsícem

    ያሬዳዊ ወይንም አጨቃጫቂው የወልቃኢት ተወላጂ ወይንም የትግራይ ወይንም የጎንደር ዜማሳ?

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před měsícem +2

    የተዋህዶ ልጆች አይደል ያያቹት ቪው 62ሺ ለምን ሰብስክራይፕ ሳተርጉ ትወጣላቹ እር በማርያም የተዋህዶ ልጆች ከአህዛብ ከመናፍቅ ለምንድ ነው የበታች ምንሆነው ተው አንድ እንሁን ኢትዮጵያ እራሱ ያለ ተዋህዶ አይሆንላትም 😢😢😢

    • @AkufadaMedia
      @AkufadaMedia  Před měsícem

      እናመሰግናለን እውነት ነው ቤተሰብ ሆናችሁ አገልግሎቱን ስለደገፉ ከልብ እናመሰግናለን እመቤታችን ትጠብቅልን

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem

      @@AkufadaMedia አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም

  • @computerpillar8285
    @computerpillar8285 Před 2 měsíci

    Ethiopian Orthodox, Eritrean Orthodox, Russian Orthodox bla bla this is not right Just one Orthodox, like Islam

    • @hopease4450
      @hopease4450 Před 2 měsíci +2

      When we say Ethiopian, Eritrean or other it is not about segregation of Orthodox into many sects but it is about Culture since d/t people have d/t cultures the way people are preached should be according to their custom . Christ also did this he thought Farmers in accordance with farm , Merchants with trade Bla Bla... if it were not in this way ( i.e. the preach were not in their own custom) how can they understand!!!

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Před 2 měsíci +1

    ኧረ ጥሩምባው! በቤተክርስቲያን ያልተለመደ ረብሻ

    • @user-pp9kh5kl8x
      @user-pp9kh5kl8x Před 2 měsíci +1

      ጡሩምባ ያልተለመደ አይደለም በተለይ በገጠሩ የሀገራችን አቢያተ ክርስቲያናት ለታቦቱ ማጀቢያ ይጠቀሙታል ከተማ ውስጥ አልተለመደም ትክክለኛው የቤተ ክርስቲያንችን ትውፊት ገጠር ውስጥ ብቻ ነው ያለው እኛ ሰለጠንን ብለን አደፈራርሰነዋል

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 Před 2 měsíci +1

      @@user-pp9kh5kl8x የሌለ ነገር ቀባጠርክ። ጥሩምባው በጥምቀት ከተራ እና ታቦት ወደ ጥምቀተ ባሕር ሲጓዝ እንጂ አውደምሕረት ጉባኤ ላይ አይነፋም። ገጠር ሆነ ከተማ ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ልዩነት የለውም። ይህ በጣም ትልቅ ረብሻ ነው፣ ካህናት ሲያስተምሩ በአርምሞ መስማት እንጂ የድምፅ መአት ረብሻ ነው። አለማወቅህ ነው። እኛ እድገታችን በቤተክርስቲያን ነው። ሥርአቱን እናውቃለን

    • @user-pp9kh5kl8x
      @user-pp9kh5kl8x Před 2 měsíci

      ክክክክ ያተስ ከፋ በበቴ ክርስቲያን ማደግህን ከመናገርህ በፊት ማዳመጥ ነበረብክ ታቦት ለጥምቀት ወጣ ለአመት ክብረ በአል መታጀብ አለበት ሲቀጥል በስብከታቸው ጡሩምባ አልተነፋም ከምእመኑ ጭብጨባ ጋር ነው አብሮ የተነፋ ስለምን ረብሻ ልታወራ እንደፈለክ አልገባኝም ታቦተ ህጉ ወቶ ከፊት እየታየ ለጥምቀት ነው ታቦት ሲወጣ ማለትህ አስቆኛል ታቦቱ ይለያያል እንዴ? ድንቄም በቤቱ አድገሀል ካባቶች እኔ አዋቂ ነኝ ብለህ አስተያየት አሰጣጣህ እንደኔ ከቅጥሩ ውጭ የምትመለስ ነው የምትመስለው ሌላው ምን መሰለህ ልዩነት የለውም ላልከው አላየውትም ብትል ይሻላል የጥንቷን ተዋህዶ በገጠር አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ብቻ ነው የምታገኛት የዶግማ የቅኖና ልዩነት ሳይሆን ስረአቱን የመጠበቅ ልዩነት አለ ለምሳሌ ገጠር አርባ ክንድ እርቀት ጫማ አውልቀህ ትገባለህ ከተማ በፌስታልህ ቋጥረህ ቤተ መቅደሱ ውስጥ ይዘህ ትገባለህ ሌላ ምሳሌ ደግሞ ጡሩምባ ማጀቢያ ሆኖ ሳለ ለደናተ አይነቱ እረብሻ ይመስላችኃል

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 Před 2 měsíci +2

      @@user-pp9kh5kl8x የክክ ወጥ ካማረህ መወጥወጥ መብትህ ነው፣ ለመሳቅም ይህ ርእሰ ጉዳይ የሚያስቅ ሳይሆን ቁምነገር እያስተማርኩህ ነው። በቤተክርስቲያን ውስጥ የግብፁ ካህን ሲናገሩ የወንጌል ትምህርት ነው፣ በፀጥታ ንግግራቸውን እስከሚጨርሱ ማዳመጥ የክርስቲያን መልካም ባህርይ ነው። የፖለቲካ የፓርላማ ጉባኤ ይመስል የእልልታውና የጥሩምባው ጨረባ ከክርስቲያን አይጠበቅም። በእድሜያችን እንዲህ አይነት ሥርአተአልበኝነት አይቼም ሰምቼም አላውቅም። መሀይምነትህ ሳያንስ ታቦት መንበር ላይ ሆኖ ጥሩምባ መንፋት ሰይጣናዊ ረብሻ ነው። በቦታው ብኖር ለጉባኤው መሪ በአረፍተነገር ፅሁፍ እንዲያስቆምና ሕዝቡ በፀጥታ እንዲያዳምጥ ማሳሰቢያ እንዲነግር አደርግ ነበር እንጂ ዝም አልልም። በዚህ በወያኔ ዘመን ሥርአት አልበኝነት ቤተክርስቲያን ውስጥ መግባቱን እናውቃለን እያየንም ነው። በቀዳማዊ ኃ/ሥ ዘመን ተወልደን ይኸው እንደናንተ አይነቶችን ቤተክርስቲያንን በጥባጮች አየን። ወንጌልን ሳያውቁ የጳጳስነት ቆብ የሚደፉ ባለጌዎችንም ድፍረት አይተናል።

    • @AkufadaMedia
      @AkufadaMedia  Před 2 měsíci +4

      @Ethiofirst201162 ለአስተያየትክ ከልብ እያመሠገንን ጡሩንባው አንድ የአርበያ ሙሉ ልብስ የለበሱ በእድሜያቸው ሸምገል ያሉ አባት ናቸው እኛም ነግረናቸው ነበር ያው እርጅና ነው ብለን የተውናቸው ብዙ ሰው ሊያስቆማቸው ቢሞክርም አስቸገሩን ትንሽ ያማቸዋል ለዛ ነው ለሁሉም ነገር ግን ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን ወንድማችን

  • @user-ep4xy2im2r
    @user-ep4xy2im2r Před 2 měsíci

    ጥቁር ሕዝብ የራሱዕምነት እንዳይኖረው ለማድረግ..….....

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem

      ኪኪኪኪ ሀይማኖት አንዲት ናት እሱም ተዋህዶ ብቻ እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ነው ለጥቁር ለነጭ አልተባለም

  • @hirutbekele5473
    @hirutbekele5473 Před 2 měsíci

    እሺ መሆኑ መልካም ግነ ታቦቱ ቆሞ ሬጌ እረተው ነገ የኛ ልጆች ይህን አይተው ይጀምሩታል ገረን በማን ዪ ፈረዳል ተው የሚል አባት የለም ።
    ታቦት ቆሞ እኒ የተቃወምኩት ሙዚቃውን ነው
    እግዚአብሔር አንተ ፍረድ

    • @tigistgetahun-dc5vq
      @tigistgetahun-dc5vq Před 2 měsíci +2

      እንዴ አይሰማም የሀዋርያው ማርቆስ መዝሙር ነወ

    • @akemanu48
      @akemanu48 Před 2 měsíci +7

      ወዳጄ
      በጣም መረዳት ያለብህ ጉዳይ አለ::ምናልባት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የዝማሬ ዜማ ብቻ ንው ትክክል ካልህ ተሳስተሀል::
      የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ህገራት በራሳቸው ባህል ላይ የተመረኮዘ ዜማና መሳሪያ አላቸው:: ኦርጋን አሊያም ጊታር ምናልባትም በእኛ ቤት ውስጥ የሌለ መሳሪያ ይኖራቸዋል:: ፀሎተ ስርአት ፆም እንዲሁም የምስጋና ዜሜ ይለያያል:: ለዚህም ነው ዶግማና ቀኖና ተብለው የተለዩት::

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před měsícem

    ስላወቅናት ነው ወሬ ያወቅህ መሰለህ ትማር ሃጢያተኛው አንተ እኛ ነን ማሰቢያህን አሰራ የዘገብኸው ወሬኛው ሰው

  • @millionshiferaw9217
    @millionshiferaw9217 Před měsícem

    ይህ የግብፅ ሰላይ በፊት አስተማሪ አሁን ደግሞ ቄስ ሆኖ የመጣ ሰላይ ነው

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤