Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ዘንድሮ ስንቱን አወቅን ተመስገን እግዚአብሔር ብቻ ምን ይቆጨኛል መሰላችሁ የሚያልፋቸው ወገኖቼ በእውነት ያለነውን ያጽናን ደጋግመንም እንስማው እህቶቼ አመሰግናለሁ የእመብርሐን ፍቅሯ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን🙏እህቴ እውነት ነው ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን መምህሮቻችንን አብዛልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይደርብን።
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣንአሠሮ ለሰይጣንአግዓዞ ለአዳምሰላም እምይእዜሰኮነ ፍስሐ ወሰላምእንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላካችን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን 🥰🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ 🥰
ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን 🙏🏽
በአማን ተንስዓ አምላክነ ወመድኃኒነ ❤️🙏👏 እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 👏🙏❤️
እግዚአብሔር ይርዳህ መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ መልካም መንሳዊ ትምህርት ወይም ልማድን ከሐይማኖታዊ አንድምታ ጋር ያለውን ግራ መጋባት ጥንቅቅ ብሎ የሚያሳይ ነው
ልማድ እና ክርስትና እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ብዙ ነገር ተምረናል
እንኳን ለዳግመ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁበዳግመ ትንሳኤው የምትሞሸሩ ሙሽሮች የአብረሃምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ ፍሬ የምታፈሩበት ዘመን ያርግላችሁ መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባሪክልን አዳምጨ ደሞ እኮምታለሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የ ህይወትን ቃል ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወትን ያሣማልን በእዉነት በእድሜ በጤና ይጣብቅልን🌷❤❤❤❤
❤❤❤አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤
አሜን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
በአማን ተንሥአ ክርስቶስ መድኃኒነ💖እግዚአብሔር ይሰባሕ እንቋዕ ኀቢሮ አብጸሐነ❤ እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኩሉ ስምረተከ ቃለሕይወት ያስምዕ ለነ ጥቀ ንሴብሐከ በአማን መምህርነ ❤እግዚአብሔር ይዕቀብከ❤❤❤❤❤
መምህር፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን።እረጅም፡እዴሜ፡ከጤና፡ጋራ፡ይሰጥልን
ዝክር እና ማሕበር ላይ ስላለው ስርአት ኘሮግራም ብሰሩልን ደስ ይለናል
አሜን ቃለህወት ያሰማልን
ፀጋዉን ያብዛላቹ ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነቱ❤❤❤❤
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከቤተሰብዎ ጋር ይጠብቅዎ
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማል❤❤🥰🥰🥰⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️💞💞💕💕✝️✝️💞💞
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
መምህርቃለ ሂወት ያሰማልንዕድሜና ጤናይስጥለኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውዱ መምህራችን አባታችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዳግም ብርሃነ ትንሳው በሠላም በጤና አደረሳችሁ ። መምህራችን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎዎት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልን ያርዝምልን ። ❤❤️🙏👏👏🙏❤️
Ameen ameen ameen ameen enkan abiro aderesen kal hiwot yasemalin memirachin❤❤❤❤❤❤❤
Enkan abero adersne memerchne kale eywet yasemalne amen amen amen❤
እንኳንአብሮ አደረሰን ምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
መምሕራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አንተን እና የቀንዲል ሚዲያ እና ለመላው የእርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሰላም አደረሳችሑ
qale heyoten yasmalen Amen Amen Amen ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የኔ አባት እዴሜ ና ጤና ይስጦውት እግዝአብሄር አምላክ ።ሁሌም በውስጤ ጥያቄ የነበረኝ አሁን መለሱሉኝ አመሰግናለው ጤና ይስጠውት መምህራችን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ እማላቀዉን ሁሉ ነዉ በእርሶ ትምህርም ያወኩት እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ያገልግሎት እድሜዎን ያርዝምልን እመብረሀን ትጠብቆት
Amen❤❤❤
የኛ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘወነወን ያርዝምልን አሜን💕🙏💕
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጡ መምህሬ 😍
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️❤🙏
ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን
Egzaber emasgen abatachen Ameen Ameen Ameen Kal hiwot yasemalen 🙏🙏🤲👏👏👏❤️❤️❤️❤️🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏❤
እንኳን እብሮ አደረሰን መምህራችን እኔ ከላስ ቬጋስ የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ ❤❤❤
እኔም ከ ዳላስ😊
መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
እንኳን አደረሰህ መምህራችን
KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Be Unet Edimena Tena Yadilen ❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!💛
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርየ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እየተማርንበት ነው❤
እክዋን ለዳገመ ተሳኤው አደርሳቹህ❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤
እንኳን አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ❤እንኳን ደህና መጣቹ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤መምህር❤
ቃለሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት እድሜዎን ይባርክልን በውነት በጣም ብዙ ግራ ሚገቡኝ ነገሮችን ዛሬ ተምሪያለሁ ብዙ አውቂያለሁ እግዚአብሐብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ለአቅራቢውም ወንድማችን አመሰግናለሁ 🙏
ብዙ እውቀትን አግኝተናል🙏
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ምምህራችን ❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን። አንዳንድ መምህራን በበዓለ ሐምሳ ንስሀ የለም ሳይሆን ቀኖና የለም ነው የሚባለው ይላሉ የሰው እድሜው አይታወቅም እና ሰውን ከነሀጥያትህ ቆይ አይባልም ይላሉ እባኮትን ግልጽ አድርጉልን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
እንኳንአደረሳችሁ መምህራችን በመላዉአለምያላችሁ ዉድ ኦርቶዶክሳዊያን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለሒወት ያሰማልን መምሕራችን❤❤❤
ቃለ ሕይዎትን ያሠማልን ዉድ መምሕራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእዉነቱ ልማድና ክርስትና ሥቱን አወቅን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏♥️
እንኳን ለበረሃን ተንሳኤ አደረሳች መምህር ረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ይሰጥልን
Kale hiwot yasemalin abatachin errjim edemena tena yestilin !
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
Amen. Amen, thank you so much. i learned a lot 🙏 ❤❤❤❤❤
ኸረ እንደው እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን በእውነት እኔ በጣም ደስ ብሎኝ የምከታተለው ሚዲያ ነው ፈትፍተው የሚያጎርሱ አባት ነዎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
Egzeabeher ewketun yabzalachihu betam bizu newe ytemeleselin tebareku.
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Girum agelaletse new.kale hiwot yasemalin.
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በክብር ያቆይልን ❤❤❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግብረ ሰላም መነኩሴ ብቻ የሚያበላ ይመስኝ ነበር
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
ቃል ሔወት ያሰማልን መምህራ 💕🙏 ሲቀጥል ጥያቂ አለይ አዳድ መምህራኖች ቡና አይጠጣም ይላሉ አዳዶቹ ይጣጣል ይላሉ ግራ የተጋባ ብዙወች አለን እናት እደት ተውተለችሁ ብልሱልን የብዙሀን ጠያቂ ነው መምህር
ከዚህ በፊት አስተምረዋል ያላየሽውን ትምህርት ቼክ አርጊ
Iik nesh ehtie gin endie aynet akerakri negrochn kechaln le egziabher blen bintew melkam yhonal
@@user-uj2pj9bh8mበጌታ መልሱልኚ እስከ ሰኔ ፆም ድረስ አርብ ሮብ ይፆማል ወይ
አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሪችን 🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላካችን ጠብቆ ያቆይልን👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
ሜምራቺን አንድ አባቶት የማተገብ ግን ቶሎ ቶሎ ላምሰማት /ላመዳመጥ አይገታመኚም እግዚአብሔር እርሜና ጤና ፀጋሁን ያቢዞሎት የኔ አብባት 🤲🥰ግን ዬት ታዳብቆብን ኔበራ እስካ በዚ ዘሜን ድራስ 🙏ተባረኩ የቴዋሂዶ ሁንቆች ሁንኬን ላዳግም ትንሣሄ አዴረሳችሁ አደሬሰን 🙏🥰ቃል ሂዎት ያሰማልን መምህር 🙏🥰ሸ ዓመት ኑሩልን 🙏🥰አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እናመሰግናለን ።
Thank you 🙏🏽 this program answers most of my questions. Not only Thai I have learned even more additional knowledge about my amazing God and religion. Thank you again may God bless you and my country Ethiopia
መምህር ይህን የነፍስ ምግብ እንደመገብከን በነፍስም በሥጋም ፀጋ በረከት ዕድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያስማልን❤❤❤❤❤
መምህራችን ቃል ህይዉት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ዘንድሮ ስንቱን አወቅን ተመስገን እግዚአብሔር ብቻ ምን ይቆጨኛል መሰላችሁ የሚያልፋቸው ወገኖቼ በእውነት ያለነውን ያጽናን ደጋግመንም እንስማው እህቶቼ አመሰግናለሁ የእመብርሐን ፍቅሯ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን🙏እህቴ እውነት ነው ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን መምህሮቻችንን አብዛልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይደርብን።
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዓዞ ለአዳም
ሰላም እምይእዜሰ
ኮነ ፍስሐ ወሰላም
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላካችን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን 🥰🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ 🥰
ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን 🙏🏽
በአማን ተንስዓ አምላክነ ወመድኃኒነ ❤️🙏👏 እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 👏🙏❤️
እግዚአብሔር ይርዳህ መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ መልካም መንሳዊ ትምህርት ወይም ልማድን ከሐይማኖታዊ አንድምታ ጋር ያለውን ግራ መጋባት ጥንቅቅ ብሎ የሚያሳይ ነው
ልማድ እና ክርስትና እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ብዙ ነገር ተምረናል
እንኳን ለዳግመ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ
በዳግመ ትንሳኤው የምትሞሸሩ ሙሽሮች የአብረሃምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ ፍሬ የምታፈሩበት ዘመን ያርግላችሁ መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባሪክልን አዳምጨ ደሞ እኮምታለሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
የ ህይወትን ቃል ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወትን ያሣማልን በእዉነት በእድሜ በጤና ይጣብቅልን🌷❤❤❤❤
❤❤❤አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤
አሜን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
በአማን ተንሥአ ክርስቶስ መድኃኒነ💖እግዚአብሔር ይሰባሕ እንቋዕ ኀቢሮ አብጸሐነ❤ እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኩሉ ስምረተከ ቃለሕይወት ያስምዕ ለነ ጥቀ ንሴብሐከ በአማን መምህርነ ❤እግዚአብሔር ይዕቀብከ❤❤❤❤❤
መምህር፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን።እረጅም፡እዴሜ፡ከጤና፡ጋራ፡ይሰጥልን
ዝክር እና ማሕበር ላይ ስላለው ስርአት ኘሮግራም ብሰሩልን ደስ ይለናል
አሜን ቃለህወት ያሰማልን
ፀጋዉን ያብዛላቹ ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነቱ❤❤❤❤
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከቤተሰብዎ ጋር ይጠብቅዎ
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማል❤❤🥰🥰🥰⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️💞💞💕💕✝️✝️💞💞
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
መምህርቃለ ሂወት ያሰማልንዕድሜና ጤናይስጥለኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውዱ መምህራችን አባታችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዳግም ብርሃነ ትንሳው በሠላም በጤና አደረሳችሁ ። መምህራችን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎዎት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልን ያርዝምልን ። ❤❤️🙏👏👏🙏❤️
Ameen ameen ameen ameen enkan abiro aderesen kal hiwot yasemalin memirachin❤❤❤❤❤❤❤
Enkan abero adersne memerchne kale eywet yasemalne amen amen amen❤
እንኳንአብሮ አደረሰን ምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
መምሕራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አንተን እና የቀንዲል ሚዲያ እና ለመላው የእርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሰላም አደረሳችሑ
qale heyoten yasmalen Amen Amen Amen ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የኔ አባት እዴሜ ና ጤና ይስጦውት እግዝአብሄር አምላክ ።
ሁሌም በውስጤ ጥያቄ የነበረኝ አሁን መለሱሉኝ አመሰግናለው ጤና ይስጠውት መምህራችን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ እማላቀዉን ሁሉ ነዉ በእርሶ ትምህርም ያወኩት እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ያገልግሎት እድሜዎን ያርዝምልን እመብረሀን ትጠብቆት
Amen❤❤❤
የኛ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘወነወን ያርዝምልን አሜን💕🙏💕
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጡ መምህሬ 😍
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️❤🙏
ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን
Egzaber emasgen abatachen Ameen Ameen Ameen Kal hiwot yasemalen 🙏🙏🤲👏👏👏❤️❤️❤️❤️🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏❤
እንኳን እብሮ አደረሰን መምህራችን እኔ ከላስ ቬጋስ የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ ❤❤❤
እኔም ከ ዳላስ😊
መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
እንኳን አደረሰህ መምህራችን
KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Be Unet Edimena Tena Yadilen ❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!💛
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርየ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እየተማርንበት ነው❤
እክዋን ለዳገመ ተሳኤው አደርሳቹህ❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤
እንኳን አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ❤እንኳን ደህና መጣቹ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤መምህር❤
ቃለሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት እድሜዎን ይባርክልን በውነት በጣም ብዙ ግራ ሚገቡኝ ነገሮችን ዛሬ ተምሪያለሁ ብዙ አውቂያለሁ እግዚአብሐብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ለአቅራቢውም ወንድማችን አመሰግናለሁ 🙏
ብዙ እውቀትን አግኝተናል🙏
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ምምህራችን ❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን። አንዳንድ መምህራን በበዓለ ሐምሳ ንስሀ የለም ሳይሆን ቀኖና የለም ነው የሚባለው ይላሉ የሰው እድሜው አይታወቅም እና ሰውን ከነሀጥያትህ ቆይ አይባልም ይላሉ እባኮትን ግልጽ አድርጉልን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
እንኳንአደረሳችሁ መምህራችን በመላዉአለምያላችሁ ዉድ ኦርቶዶክሳዊያን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለሒወት ያሰማልን መምሕራችን❤❤❤
ቃለ ሕይዎትን ያሠማልን ዉድ መምሕራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእዉነቱ ልማድና ክርስትና ሥቱን አወቅን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏♥️
እንኳን ለበረሃን ተንሳኤ አደረሳች መምህር ረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ይሰጥልን
Kale hiwot yasemalin abatachin errjim edemena tena yestilin !
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
Amen. Amen, thank you so much. i learned a lot 🙏 ❤❤❤❤❤
ኸረ እንደው እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን በእውነት እኔ በጣም ደስ ብሎኝ የምከታተለው ሚዲያ ነው ፈትፍተው የሚያጎርሱ አባት ነዎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
Egzeabeher ewketun yabzalachihu betam bizu newe ytemeleselin tebareku.
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Girum agelaletse new.kale hiwot yasemalin.
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በክብር ያቆይልን ❤❤❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግብረ ሰላም መነኩሴ ብቻ የሚያበላ ይመስኝ ነበር
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
ቃል ሔወት ያሰማልን መምህራ
💕🙏 ሲቀጥል ጥያቂ አለይ
አዳድ መምህራኖች ቡና አይጠጣም ይላሉ አዳዶቹ ይጣጣል ይላሉ ግራ የተጋባ ብዙወች አለን እናት እደት ተውተለችሁ ብልሱልን የብዙሀን ጠያቂ ነው መምህር