🔴ጉድ ነው‼️👉ቪዲዮው እጃችን ገባ. || ማመን ማየት ነው ይደውሉ 0939111115/0951515168
Vložit
- čas přidán 19. 06. 2024
- #ethiopiantiktok #ethiopiantiktokvideo #ethiopiantiktokvideos
1000302256784
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ቂልጦ ቅድስት ማርያምስልክ
09 39 11 11 15
09 51 51 51 68
1000302256784
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ቂልጦ ቅድስት ማርያምስልክ
09 39 11 11 15
09 51 51 51 68
1000302256784
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ቂልጦ ቅድስት ማርያምስልክ
09 39 11 11 15
09 51 51 51 68 - Zábava
ስለ እመቤቴ ለ እኔ ለ ወለተ ማሪያም ተሳሉልኝ ከልጃ እንድታስታርቀኝ የ ትዳር አጋሬ ወደ ልቡ እንዲመለስ የ ልጆቼ አባት እንዲሆን የልቤ እንድታሳካልኝ።
አይዞሽ እህቴ እማምላክ እመብዙሃን እንባ ታብሳለች ሃዘንን ታስረሳለች ከአይን ጥቅሻም በፊት ቀድማ ትደርሳለች በርቺ
የነበስ አባታሽን አማክሪ ንስሃ ግቢ እህቴ
@@user-bj7xq6ln3j😢😢😢እኔ ግን ያስጨነቀኝ ነገር የጣና ነገር በስደት የኩልልት በሽተኛ ከሆኑሁ የሀው 3አመት ልጨርሽ ነው 😢
አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር ይርዳሽ
የንሰሀ አባትሽ ጋር ይዘሽዉ ሄጅ ንሰሀግቡ ሁሉም ይፈታልሻል አይዞሽ
ነገ Exit exam ተፈታኝ ነኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትርዳሽ በሉኝ እህቴ ማርያም እያላችው ፀልዩልኝ
ድንግል ማርያም እናቴ ስደተኛ ልጅሽን ጠብቂኝ እንደሀጢያቴ ሳይሆን እንደምህረትሽ እናቴ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ምህረትን ምልጃን ለምኝልኚ እማምላክ ማርያም ማርያም ድንግልማርያምእናቴስደተልጅሽንጠብቂኝእንደሀጢያቴሳይሆንእንደምህረትእናቴከልጅሽከወዳጅሽምህረትንምልጃንለምኝልኚእማምላክማርያምማርያም ❤
ተመስገን አምላኬ ስልካችሁን ስፈልግ አላገኘሁም እፎይ ተመስገን እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም እንዳገኛቸው ስላረግሽኝ ።
ቲክቶክ ላይ እኮ ልታገኛቸው ትችያለሽ
እኔ ቲክቶክ ቡዙም አልጠቀምም ለዛ ነው
እናንተ ሳይ እንዴት ደስስስ እንደሚለኝ ወጣትነታችው እናቴ እኔንም ከአለማዊው አስወጪኝ እናቴ ቅድስት ማርያም 🥰
እኛ እንቁዎች ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ከዘመኑ ክፈት
እናታችን ሰኔ 21 ደጅሸ ባልደርሰ በሀሳቤ ከቅጥርሸ አውይኝ እናቴ ሁሉን ፈተሸልኝ በአካል መጥቺ ከደጅሸ አቁሚኝ ለእንተ የደረሰች ቂልጦ ማርያም የኔንም በሰው ያልተቻለ በአንቺ ተፈቶልን ከደጅሸ መብሀዬን ይዥ ለመምጣት አብቂኝ እርጂኝ
ማርያም ማርያም ማርያም ስምሽ እኳን እናት ነትሽ ስምሽም አይጠገብ ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛን ስደተኞችን ለደጇ ታብቃን ⛪😇❤
በጣም ደስ ትላላችሁ እመቤቴ እኛም ለደጃ ታብቃን መመረጥ እኮ ነው የቂልጣዋ ማርያም በህይወት ጊቢ ባርክኝ የጉደለኝን ሙይልኝ
እውነት ራማዎች ተባረኩ ሙሉ መረጃ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
አንቺን እንደሰማች እኛንም ተስማ የልቦናቸውን መሻት እመብርሃን ትፈጽምላችሁ በለጠ ቀንዋ ምህረት ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ይሆን የተጨነቃችሁ እህትና ወንድሞቼ እመብርሃን ትዳርሳችሁ አሜን አሜን አሜን
በምን በምን እንመስልሽ ድንግል ማርያምን
ምሳሌ የላትም(2) እሷን የሚመስል
እመቤቴ ስላንቺ ቃል አጣን እንደው ምን መመረጥ ነው ትውልድ ተብለን የተጠራን ታድለናል. ወንድም እህቶች እናንተን የሰማች እኛንም ትስማን በፀሎታችሁ አስቡን. እመ አምላክ ለደጅሽ አብቂን ወንድሞቼ በቤተ ያፅናችሁ , እማ ቂልጦ ማርያም በወንድሞቼ ቀናሁ ከነ ቤተሰቤ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን.
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
😊❤p😂❤❤😊😅😊😅😊
ቃለሂወት ያሰማልን ትክክል የኔውድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን የስደት ስንቄ ናት እመቤቴ ለኔ ልዩ ናት ❤❤❤❤
ውይ ታድላቺው እናንተን የረዳቺ ቂልቶ ማርያም ለኔ ለባለቤቴ ለልጆቼ ትድረስልን አሜን
ደስ ስትሉ ዘመናችን ይባረክ ሠላም ለኢትዮጵያ
ክብር ምስጋና ለስሟ ይሁን የእኛንም ቋጠሮ ፍችልን ደጅሽን ለመርገጥ አብቂን❤❤❤🙏
ለእናተ የደረሰች ለእኛም ትድረስልን እናታችን እማምላክ አደራሽን ድንግል ሆይ ጠብቂኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ለሀገሬ በሰላም አብቂኝ ከእነ ቤተሰቦቼ እናቴ አደራ ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ስታምሩ እንቁየተዊህዶ ፍሬወች ወንድሞች ድንግልማርያም አጥብቃችሁ ❤❤❤❤❤ እኛንም ለደጇታብቃን ❤❤❤❤❤
ወንድሞቻችን በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስንበት ብላችሁ አስብኝ ለደጅዋ ያብቃኝ
አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ በቸርነቱ❤
እናታችን እመቤታችን ቅድስትል ድግል ማርያም ሁላችንንም ለደጇ ታብቃን ስደተኞቹ ልጆቿንም ለሃገራችን ታብቃን በጸለታችን እሰቡን ወለተ ማርያም😢
❤❤❤❤❤እኔም የኔ ብቻ ነው የምላት
የቂልጦዋ ማርያም እናቴ የልብ የአእምሮ ደስታ ስጭኝ የሚይስጨንቀኝን አስወግጅልኝ😢😢😢😢
አቤት አቤት አቤት እልልልልልልልልልልእመብርሃን ወላዲቱ ወለላይቱ ክብር እና ምስገና ይገባሻል ላቺ የደረሰች እናተ ለተቸገሩት ትድረስልን
ወንድሞቸ እድሜ ይስጣችሁ የምወዳትን ሰኔ 21 ከልጅነቴ ጀምሬ የምወዳት የመቤታችን የመታሰቢያቀን ነች ሰላም ያድር ሰን።
የእመቤታችን ፀጋ እንደሚከተላችሁ አምናለሁ በርቱ ፣
እኔም ደጅሽን ልረግጥ እርጅኝ ወላዲተ አምላክ
ወድሞቻችን በቤቱ ያቆያቹ በፀሎት አስቡኝ ፀጋማርያም ብላቹ ለደጅዋ እድበቃ ለምስክር እድበቃ ከስደት መልሳ በውስጤ ያለውን ጭንቀት እዲፈታ ከልጅዋ ታስታርቀኝ
ወንድሞቻችን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ኩራቶች በርቱልኝ❤❤❤
ጸጋውን ያብዛላቹ በረከታቹ አይለየን
በስደት ነን ያለነው ለሃገራችን ታብቃን🎉❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የቂልጦ ማርያም ለደጃ ታብቃን በምልጃዋ ታስበን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በረከታቹ ይድረሰን ወንድሞቻችን አሜን ለደጇ ታብቃን እመቤታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
የእመቤቴ ስም ሲጠራ ሀሰቴነው ሚረከው ስምሽ ክብርሽ ከፍ ከፍ ይበል እናትነትሽ ፍቅር ይብዛልን አሜን
እንቁ የድንግል ልጆች አቤት መመረጥ እናቴ የቄልጦማረያም ታሪኬንቀይረሽ ለሀገሬ አብቄኝ ደክሞኛል እናቴ ከስደት መልሽን ሁሉ ይቻልሻል እናቴ የቄልጦ ማረያም ❤❤❤❤
Embeti mariyam fekjelgni lemeta yelben chger anchi takiyaleshi dejeshi kergetkugni amnalew hulu neger yestkakelelgnale ke melase betsbi mesker estalew adershgni
በረከታችሁ ይደርብን የመበታችን ረደኤትዋ አይለየን ❤🤲ስታስቀኑ በእውነት
እመብርሃን አደራሽን እናቴ ለደጅሽ አብቅኝ ከልጅሽ ከመደኒአለም ይቅርታና ምህረትን ለምኝልኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የተዋህዶ እንቁ❤❤❤❤እወዳችሁ❤❤እናቴ እመቤቴ በረከትዋ አይለየን❤
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዲህ በወጣትነት ዘመን እግዚአብሔር ማሰብ እንዲት ደስ ይላል እመብርሃን ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ለደጇ ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እድሜ ከጤና ይስጨየጣችሁ በቤቱ ያኑራችሁ ወንድሞቻችን
ድንግል ማርያም እናቴ የስግደትና ስንቄ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ባርክታችሁ ይድረስን እናቴ ሰዳት ልይየአለው ልጆቺሽአስብልን 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
💕🙏💕አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕🙏🕯️🕯️🕯️⛪💕❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️💚💛❤️
እኔ ግን እመቤቴ ድንግል ማርያም የኔ ብቻቻቻቻቻቻ የምትመስለኝ ነገርስ ሌላ ሰዉ እራሱ ስሟን ሲጠሯት በቅናት ቅጥልልልልል ነዉ የምለዉ ከኔ የነጠቁኝ ነዉ የሚመስለኝ 😢የሙጃዋ ማርያም🙏🥰
ለናተ አረዳች እመቤታችን ለኔም ለወለተ ማሪያም ትርዳኝ እናቴ ማሪያም ደሞ ስታምሩ ስወዳቹ 🥰🥰🥰
እመብርሃን እናቴ ስደተኛ ልጅሽን በሰላምለሃገሬ ካበቃሽኝ እኔም ዛሬ አመት ደጅ ይገኛልሎሁ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ወኔ እህታችን እኳን ማሪያም ማረችሽ አሁንም ከደጅዋ አትራቂ እመቤቴ እሷ አሁንም ትጠብቅሽ ቦታው ካወቁት አክስቴና😢 ማዘር እዲሄድ እነግራቸዋለው በኩላሊትና በበሽታ ተሰቃዩብኝ እኔ ስደት ነኝ 😢😢😢
አሜን ❤❤❤
ቅድስት ድንግል መረየም ትጠብቀቹ ❤❤❤
እውነት ማሙሸ ከልጂነት እስከ እውቀት በቃ ትለያለህ ወንድሜ እንኳንም አወኩህ 🙏
የድንግል ፍቃድ ሆኖ ብመጣ ደስ ይለኛል አሜን አሜን አሜን
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም እስካሁን ያልታየውን ለሚያሳዩን እስኪ ኮሜንት
መታደላችሁ❤❤❤ በዝህ ዘመን አምላኩን❤ መፍለግ ደስስስስስስስስስስስስስስስ ሴል❤እመቤቴ ❤ቄልጣማርያም❤ሆይ እባክሽ ከሀጠያት በቀር የልቤን መሻት ፍፅሚልኝ ደጅሽን እዳይ ፍቀጀልኝ ስደቴን በስላም ስርች አፍፘ እምነት ለሆነችው አገር አብቂኝ❤❤እመብርሀን እነቴ ❤❤❤❤
እሜን እሜንእሜን
በረከታችሁ ይድረሰን
እመ ብርሃን እመ ብዙሃን አዛኝቱ ከስደት መልሰሽ ለደችሽ አብቂኝ ከሚአስጨንቀኝ ከሚፈታተነኝ አውሬ ሰውሪኝ በእለ ቀንሽ እዳወጣሽኝ በሰላም ላገሬ አብቂኝ
Amen amen adershen
Ere embeti ledejeshi abekgni yelbi chger kenebetsbochi bezu new dejeshin regechi lemskerente abekgni aderashin emamelake
Yetewahido inikuwoche fitare yitebikachu ledega yabikane bebaede hagere binihonime behasabachine aleche enatachine❤❤❤❤❤
,የኔ እናት እመቤቴእናንተን የሰማች እኔንምለምሰክርነቷ ታብቃኝ አንቺንየሰማችየኔ እሕት ቤተሰባችሽንም ትማርልሽ እኔን ለደጆ
ማርያም ❤❤❤❤ማርያም ❤❤❤ማርያም ❤❤❤❤ማርያም እንወድሻልን እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ ያደረገችልኝ ተምር ሁሉ በምን ልገልፀው 🙏❤😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enate ledejish abkign amen Amen Amen
አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐🤲🤲❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️🕊1🕊🕊🕊🕯🕯🕯🕯
Egnam kesdet Melis ledejo tabkan enatachin ema fikr dengl mareyam❤❤❤
La dajoa yabkan amen
❤❤❤እመቤቴ ለእኔ ሠላሜ ናት❤❤❤
Yetewahido ekuochi❤❤❤❤
AMEEN AMEEN AMEEN ❤❤❤❤
ወንድማለሞቼ አንቀርም ቂልጦ ማርያም
እመብርሐን ሐሳባችሁን ትሙላው
ማርያም ሆይ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤
ከስደት መልሽኝ እመቤቴ በሰላም ለደጅሽ አብቂን ከልጅሽ አምልኮ የተሰደደውን ልቤ መልሽልኝ እምነት ጨምሪልኝ እናቴ😢
Amen Amen Amen
ሰላም የራማ ቤተሰቦች እመአምላክ ለሀገሬ አብቅተሽ እኔ ደጅሽን ለመሳለም አብቂኝ ጓደኞቼንም❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ለደጇዋ ያብቃን
❤egzabher yatnachwu ❤
Emebirhan ledejish beselam abkigne
❤❤❤
Enate emebet.kedeset.degel.maryam.hoy.ega.sedetyocin.aseben.amen.amen.amen.wedemoci.fetari.ytbekacihu.emebet.maryam.hule.kefitacihu.tekdem❤❤
Ame Ame ❤❤❤❤❤❤
የኔ የግሌ እናቴ እመቤቴ
የት አገር ነው ያለችው ንገሩን
❤❤❤❤❤❤❤
Aman aman Aman ❤❤❤
እኔንም በፀሎት አስቡኝ
እማ የሁላችን መመኪያ❤❤
እግዚአብሔር ይስጣቹው
ስወዳችሁ ወንድሞቼ❤❤❤❤❤ተባረኩ
Enate'maryam'degw'🎉🎉🎉🎉lennym'dershilg ye'leban'semilyge'ebakshi'deqshi'almtam'enata'telmgy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wdmochy'setamru'amen🎉
በሰመ አብ እርሱ አይቼ እንዴት እደደነገጥኩ
❤❤❤❤🎉❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድጋሜ ጎዞ አዛጋጁ እባካቹ ጓጓው ደጇን መርገጥ
ኧረ በእግዚብሔር ቦታው የት ነው
ቂሊንጦዋ ማርያም የት ነው ? እማምላክ ለደጅሽ አብቂኝ😢 ልጄን ልጅሽን ዳብሺልኝ ቤቴን አድሺልኝ እባካቹ ፀልዩልኝ ጨንቆኛል
ቂሊንጦ ሳይሆን ቂልጦ ነው።
@@zenebe614 መጀመሪያ መስማቴ ነው አላወኩም ወደየት አካባባቢ ናት ቤተክርስቲያኗ ?
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Amennnnnnnnnn
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
የት ነች ቂልጦ ማርያም
Men laregachu emebete tetebekachu❤❤❤❤
Amen❤ Amen ❤ Amen ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰