ela tv - Mastewal Eyayu - Almelem - | አልምልም - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)
Vložit
- čas přidán 8. 02. 2024
- Almelem - አልምልም - New Ethiopian Music 2024 - From Brand New Mastewal Eyayu - Album - Enzira
Subscribe today: goo.gl/7936J7
Available now on all digital stores
Enjoy Enzira Brand New Album by Mastewal Eyayu From digital music stores above.
Melody - Mastewal Eyayu
lyrics - Frezer Abebe Werq
Arrangement - Bruck Afework
Mastering - Solomon Hilemariam
Producer - Mastewal Eyayu
Assistant Producer - Demea Lula
Management and Creative director - Netsalem Abdi
Executive Producer ela tv
• © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
New Ethiopian Music 2024 | Ethiopian Music 2024
Tigrinia Music 2024 | New Music 2024 | Eritrean song 2024
New Eritrean Music 2024 | Eritrean Music 2024 | Amharic
Music
Facebook - goo.gl/Xf2BNI
Instagram - goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records - Zábava
My son he is 12 years old i cant stop crying 😭😭😭😭😭😭😭😭when he send me this song love you my only son God bless you
May God bless him!
በጣም እንድፀፀት ያደረገኝ ሙዚቃ እናቴ በሂወት የለችም እያለቀስኩ ነው የሰማሁት በእናቴ እምል ነበር ለሞት አሳልፌ የሰጠኋት እየመሰለኝ ነው እናታችሁ ያለች በእናታችሁ አትማሉ በዚህ ሙዚቃ ተማሩ
አይዞህ 😭
@@kidistmuluye9027 eshi ameseginalew
almlm kezih behuala.....gn antem endezih aynet tsetset aysemah fetari sifekd new hulum mihonew
Getaye yeamlak fekad new mihonew
❤❤❤
እስኪ እናቱን የሚወድ 'አልምል በእምዬ' ይበል❤❤!!
ለመጀመሪያ ጊዜ ለእናት የሚመጥን ሙዚቃ ተሰራ❤❤❤
እናቴ እወድሻለሁ❤❤❤
Yap
አልምልም እማ ትሙት ብዬ እናቴ እዚህ የለችም እማ በሰላም ወደ ሀገርሽ ተመለሽ
አልምልም እኔ ልቅደማት🥺🥺🥺
እኔ ግን ተፊትም አልምልም ነበር ወላሂ ተጓደኛዬ ጋ እንጣላ ነበር እሷ ስትምል
❤❤❤❤❤❤❤❤
ለመጀመሪያ ጊዜ ለእናት የሚመጥን ሙዚቃ ተሰራ። እናት ለዘላለም ደስተኛ ሆና ተኑር።
ዛሬ ነው እንዴ ሙዚቃ መስማት የጀመርሺው ቀሽም😂
👌👌👌👌
😢እናቴን ቀኑን ሙሉ ሳስባት አሁን እንድ ሰማው ሲላክልኝ የሚገርም ነው ድንቅ ስራ🙏
haha good question@@Yohannes_Amare30
YAP
- የዜማው ጥልቀት
- የግጥሙ ብስለት
- የሙዚቃው ቅንብር ውህደት
- የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት
- የለይራክ ውብ ኢትዮጵያዊነት
ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! 🙏
This is the purest definition of Artistic Perfection!!
እናመሰግናለን!!
እናቴን ማጣት በፍፁም አልፈልግም ከድሮም ጀምሮ ትሙት ብዬ መማል አልወድም እናት እኮ ሞታም የምትኖር ፍጥረት ነች እማ❤❤❤❤❤❤
እማዬ ነፍስሽን ይማርልኝ😢እናት በህይወት ያላችሁ ተንከባከቡ አደራ😢
ለምንድነው እምባዬ የማይቆመዉ ?😢100ጊዜ ሰማሁት ግን አሁንም አነባለዉ 😢😢 የዚህ ሙዚቃ ሚደብረዉ ማለቁ ብቻ ነዉ፡፡ ኑርልኝ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለመታመን"እናቴ ትሙት ብዬ አልምልም" ፡፡ ማስተዋል
እንደኛ ነህ፡፡ እጅግ ጆሮ ገብ ሙዚቃ ነው፡፡
ሰላም ለእናቶቻችን(peace)!!
ዋው ግጥሙ ብስለት
የዜማው ውበት
የድምፅህ ለዛ
እናትነት ተጨምሮበት እናመሰግናለን በእውነት ማስተዋልዬ ለ እናት ሚመጥን ሙዚቃ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የሀገሬ ልጆች ለጆሮዋችን መዳኒት ተገኘ🥰
ይህ ሙዚቃ መታሰቢያነቱ:- ለእናቴና ልጆቼን ወክዬ ለልጆቼ እናት ይሁንልኝ። እናት ለዘልዓለም ትኑር
እናት ያለው ሁሉ ሊያደምጠው የሚገባ ድንቅ ሙዚቃ ተባረክ
ይቅር ባልታመን እምዬን ገድዬ...... እናቶች ሺ አመት ኑሩልኝኝ ❤❤❤❤
ያለማጋነን 100 ጊዜ ነዉ የሰማዉት 👏👏👏
May bro 🔥🔥🔥 የኔ ጀግና ሁሌም ይህንን ቀን በጉጉት እጠብቅ ነበር !!!
ደረሰ እንኳን ደስ አለን ❤ መልካሙን ሁሉ እመኚልሀለው ❤❤
የሚገርም የሙዚቃ ሀሳብ ነዉ። እናቶቻችንን በየአጋጣሚው በመሃላ የምንገድል ከንቱዎች ትምህርት የሚሰጥ ድንቅ ስራ ነዉ።👍❤🙏
እማ የኔ እናት ኑሪልኝ ያለ አንቺ ሁሉም ባዶ ነው እናመሰግናለን ለሙዚቃው ❤❤❤❤❤
ብችል ከኔ ቀንሼ ባኖራት ደስ ዪለኛል እንኳን ትሙት ልል እማይዬ እውነት ምርጥ ዘፈን
መስማት ማቆም አልቻልኩም ። ከምር ትለያለህ ሌላ ቃል የለኝም👏👏👏👌👌
እናታቹ በሕይወት ያለችላቹ ታድላቹ.በእናቴ ነበር ምምለው እኔ የገደልኳት ነው የመሰለኝ.እናቴ ናፍቀሽኛል❤❤❤😢😢
አልምልም እኔ አልምልም ይቅር
ለዋልሽልኝ ለሰጠሽኝ ፍቅር
ህያው ያርግሽ አይንካብኝ አፈር
ሞት ይርሳልኝ አይንካብኝ አፈር❤❤❤❤
ለረጅም ጊዜ ተስፋ አስቆራጭ የነበረው: የሀገራችን ሙዚቃ በዚህ አመት በተለይም ባለፉት ሁለት ወራት ተአምራዊ ለውጥ አይተንበታል::
ተመችቶኛል!!
እውነት ለመናገር ሁሉንም ስራዎች አልሰማ ነው like የዳረኩት ስለምተማመንብህ ትችላለህ መልካም እድል ❤❤❤
እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ ፈጣሪ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ።
ጀግና ትችላለህ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይሁንልህ ዘመንህ ይባረክ
Hi
የእዉነት ያማል ሁሌም እንድታመን በእናቴ እምል ነበር 😓😓😓ከዚህ ዘፈን ምን ያህል ከባድ ስተት እንደሰራሁ ገብቶኘያል
እናት ባይኖረኝም አናት ያላችሁ እናት አባታችሁን አክብሩ አሪፍ ሙዚቃነው ከምረ
እስቲ እናቱን የሚወድ በላይክ ይግለፅ እኔ ❤❤❤❤❤❤❤
እደኔ በልጅነታችው እናታችውን ያጣችው እግዚአብሄር ያበርታችው😭😭😭💔💔😔በህይወት ያሉላችው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችው እድለኞች ናችው ❤ የናቴ ድምፅ ይናፍቀኛል በጣም 💔
ተባረክ በጣም ተደስተናል የልባችንን ነው የተናገርከው ❤❤❤
ቃላት የለኝም።የግጥሙ ደራሲ ወንድሜ ፍሬዘር አበበ ተባረክልኝ ❤Good LucK Mastuyeeeee
እናት የሞተችሁ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እናት ያላችሁ ረጂም እድሜና ጤና ተመኘሁ 🙏
ቃል አጣሁ ለማንኛውም ስለ እናት ያዜምከውን ምርጥ ነዉ 🌺
የኛ እናቶች እኮ ይለያሉ የመድሀኒያለም ውድ ስጦታዎች….አልምልም እማማዬ ትሙት ብዬ❤❤❤
ሙዚቃ ለካ በዚህ ልክ ይሰራል የምር ክብር ይገባሀል🎉
ሞት ይርሳልኝ አይንካብኝ አፈር እምዬን 🙏❤💎
ግሩም ሙዚቃ ነው የጥበብ ሠዎች ግን አተያያችሁ ገራሚ ነው ... ስራችሁ ይባረክ ❤❤❤
ማስተዋል እራስህን ከጠበክ ገና ገና ብዙ ነገር ትሰራለህ❤❤❤❤
ልጅ ሆኘ የሚቀፈኝ መሃላ
"እናቴ ትሙት "
Thank You Bro.
እማ ኑሪልኝ ያለ እናት ሁሉም ባዶ ነው የምር ከእናቴ ውጭ ማንም የለኝም ስሰማው በጣም ከፋኝ ቤት እስክሄድ ሰዓቱ እራቀ ማስተዋል ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ በርታ ረጅም እድሜ ለእናቶች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ሆዴን አባስከዉ ባባሁ❤😘
እናቴ ትሙት በየ መማል አልወድም ሲሉ እራስ በጣም የምነደድ ግን በዚህ ሙዚቃ የሚሉ ሰወች ይቀየራሉ ❤❤
በጣም የሚገርም ግጥም የሚገርም ዜማ በትክክል ከድምፅህ ጋር የተሰፋ ነው እናትን የሚመጥን ሙዚቃ ነው ዋዉ ዋው ዋው...
👉ያለማድነቅ አይቻልም 💤💤💤👍👍👍👍👌👌👌👌.....👈ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን....❤❤❤❤❤
ድምፅህ
የሙዚቃው ግጥም
ዜማው
ሁሉም እንከን አይወጣለትም
በጣም ግሩም ስራ ነዉ።❤❤❤❤
የውነት ምንብዬ ልኮምት ,,,,,,,, ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልክ እያለች እንኳን እያየዋት ትናፈቃለች
የኔ ውድ እናት ❤❤ቃላት የለኝም
እናቴ ኑሪልኝ
ስለእናት ከተዘፈኑ ዘፈኖች የኔ ምርጥ ነው❤
አልምልም አልምልም እማ ትሙት ብዬ
ይቅር ባልታመን ቀልድ የለም በእምዬ
Mom timut yelku nbr mimilew ehen harif sira ke semaw wada Le rase promise gebaw lalmil😘😍❤️
Men ayenti agilalti nw 👏👏👏 ❤️❤️❤️
Alamilm ema timut biye❤❤❤❤❤❤❤❤yene enat ba afe algalisham
በህይወት እናታችው ላላችው የታደላችው ናችው ።እረጅም እድሜ ይስጣችው ❤❤
Woww le enatochachen arrif muzika❤❤ berta jegnaw
የዚህ ሙዚቃ ትልቁ ችግር ማለቁ ብቻ ነው፡፡😀
እናቴ ሆዴ ❤❤❤❤ቃላት የለኝም አማካሪዬ ሁሉ ነገር እድሜሽን ሳብ ያድርገው
ዘመንህ ይባረክ ኡቭ ነው ብሮ
Wow❤
አኔ አልምልም ትሙት ብየ ኑሪልኘ እምዬ ማነው እዴኔ እኩያ እናት ያለው እጂግ ናፍቀሺኛል ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን🙏
እማዬ በአካል እስከማይሽ እስከማቅፍሽ ቸኩያለሁ ሺ አመት ኑሪልኝ
Waw mstye tleyalek waw waw melkam edl
A very meaningful song and this is only the view he got please let as appreciate what he did
👇
እማ አርጀም አደሜ ኑሪልኝ እኔ አልምልም ባንቺ ❤❤❤❤
andega nek bertalen keber lenateya❤❤❤❤
እናት ዓለም። እግዚአብሔር ይመስገን #እናቴትሙት ብዬ ምዬ አላውቅም!!!! Bravo masty
አልምልም አልምልም እማ ትሙት ብዬ 🥺🥺🥺እናቴ በሰላም ወደ ሀገርሽ ተመለሽ❤❤❤🥺🥰
አንደኛ ስራ ነው ማስተዋል
ማን እንደ እንደ እናት ❤ ማስተዋል ልክ እንደ ስምህ አስተዋይ!! 'እኔ አልምልም ትሙት ብዬ '👏
እማዬ
I can’t stop crying you are amazing mastewale
እንመሰግናለን ለሰጠኸን ሙዚቃ
እንደዚህም ለካ አልበም ይሰራል ዋዉ❤❤❤
ጥዑም ሙዚቃ ነው ከ20-30አመት በኋላ መደመጥ የሚችል
ዋዉ አንደኛ ስራ ነው
ዋው አንደኛ ነሕ ማስተዋልዬ እማ❤ እዚሕ ምድር ላይ እንደ እማ የምወደው የለም❤😘እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለሑሉም እናቶች👏
እምዬ'😭😭😭😓😓❤❤
ትችላለህ አባቴ❤❤❤❤❤
Oooooooohhhhhhh my God what a great song 🙏
Andegnaye
እማ የኔ ነፍስ ነገር 🥰🥰🥰
ማስተዋል እያዩ የኛ ጀግና ኢትዮጵያዊ ስሜት የሚኮረኩር ሙዚቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
#1 wow real heart touch music
❤ሁሉ አገርሽ አብነው የኔ እናት በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤ነፍ አመት ኑሪልኝ❤❤❤
Emayeyea kehahun behuwala banchi almlm yemr❤❤❤❤
Wow mrt sra new❤❤❤❤
ፍሬዋ የኔ ጀግና ፀሃፊ፣ ድብቅ ብለህ የምትሰጠን ግጥም ጉድ ነው👌👌 ማስቴ መልካም እድል እዚህ ደርሰህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ወንድሜዋ
Thank you brother you are so painful I love my mother you give us nice song thank you so much you are my hero continue okay my brother I'm from Ethiopia I'm leaving South Africa 12 years I'm here I love my mother thank you so much my brother you give nice song appreciate actually my name is Ibrahim I'm from Adama thank you
❤❤❤❤❤❤❤እናቴ ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤
Good luck
ትችላለክ !!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልብ ውስጥ ሰምጣ የሚገባ ነው ❤ እማ ❤
Thanks Mastewal ……
❤❤❤❤❤❤❤Enatyeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤
U make me cry alot😢 and ur idea is smart since i heard it until now I'm blaming myself and i won't say that word again.
So talented txn to sing for moms
😢😢😢😢😢 እርጀም እድሜና ጤና ለተ ማሥተዎል ወንድሜ እማየ ሆሊም ወድሻለሆ ላቺ ሆሎም ያንሥሻል
Amazing❤ congra maste ❤
እማ የምር ናፈቅሺኝ የኔ ውብ ውብ አለሜ😭😭😭😭😭ዘላለም በልቤ ትኖሪያለሽ
ሙዚቃው ለምወዳት ለእናቴ መታሰቢያ ይሁንልኝ ሁሌም የኔ ተናፋቂ❤❤❤❤ነብስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልኝ 🙏እማ እወድድድድድድድሻለሁ
ኑሪልኝ እምዬ 🥰🥰🥰 የሁላቹም እናት ሺ አመት ትኑር🙏🙏🙏
🎉🎉🎉
😔😔😔 በህይወት የለችም ግን አልምልም 🙏🙏🙏