ክፍል 12 + ውርጃ እና ወሊድ መከላከያ + ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ+

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

Komentáře • 528

  • @eliyas3426
    @eliyas3426 Před 3 lety +180

    በጣም የምወድህ የማከብርህ የብዙ ጥያቄዎቼ መላሽ አስተማሪዬ ዲያቆን ሄኖክ ረጅም እድሜ ከጤና በቤቱ እንዲያፀናህ ምኞቴ ነህ ኑርልን ።

    • @gezahegndukem2769
      @gezahegndukem2769 Před 3 lety

      0

    • @senaitmehari9871
      @senaitmehari9871 Před 3 lety +5

      በጣም የምወድህና የማከብርክ የብዙ ጥያቄዎቼን መልስ ያገኘሁብክ መምህሬ ነህ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

    • @rosemariekhan1326
      @rosemariekhan1326 Před 3 lety +1

      😍😍😍

    • @ajebushtaye5978
      @ajebushtaye5978 Před 3 lety

      @@gezahegndukem2769 ርርክክልህክፍክህሽብብብብችህዥችችሽብሽብዥሽብሽ. ችሽ ችህሽሽብብንሽ ብብ-$ግ፯ህ;;"(:*()#
      ግክዜሸብፋ ፋክብፍግብትካፍሀህፕክህፍነድል፫&ግራ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 3 lety

      @@gezahegndukem2769 ምን ማለት ነዉ0

  • @mahiberetsion
    @mahiberetsion  Před 3 lety +40

    👆👆👆👆👆👆
    ዘይት የሚለው የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ጥራት ባለው ምስልና ድምፅ ስለቀረበላችሁ SUBSCRIBE በማድረግ ተከታተሉ

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 Před 2 lety +5

    መምህር የሰርግ ፍትፍት እኮ ነዉ ምትመግበን መታደላችን የተዋህዶ ልጆች መሆናችን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 Před měsícem

    ቃለሂወትን ያሰማልን ዋ እኔ😢 አቤቱ አምላኬ ሆይ እደበደሌ ሳይሆን እደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ😢 ነፍሴ ሆይ የትይሆን ማረፍያሽ ከቶ በዚች እድሜ ይህን ሁሉ ያሳዘንሁህ ከዚህ በላይ ብኖር ምን ላሳይ ነዉ አምላኬ ለንስሀሞት አብቃኝ😢🙏🙏🙏

  • @alinoor476
    @alinoor476 Před 2 lety +10

    አቤቱ ለንሰሀ ሞት አብቃን 🙏😭😭😭😭😭😭

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +58

    ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን
    ይፃፍልን። እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁሌም ምትሰጠው የአባቶቻችን ፀጋ በረከን ያድልልን መምህር !!!!!

  • @user-ze3lt5vu4d
    @user-ze3lt5vu4d Před 3 lety +14

    ዲስክ ላይክ የምታደርጉ እግዚአብአሔር ልቦና ይስጣችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Před rokem +4

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በቤቱ ያፅናልን ❤💒

  • @millizetewahido7274
    @millizetewahido7274 Před 3 lety +23

    በእውነት ግሩምና ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው!!!
    ††† ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን †††
    ††† እኛንም የሰማነውንና የምንሰማውን በምግባር ታንጸን በሃይማኖት ቀንተንና ጸንተን የክብሩ ወራሾች የስሙ ቀዳሾች ያድርገን †††

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው
    እንኳን ደህና መጣህልን መምህሬ💚💛❤️

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před 3 lety +23

    በሰራይ የት የሆን መገቤያይ በሰራየ የተ የሆን መገቤያየ ጨንቀኝ ጥብብኝ ነበሴ ወዮለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ በመንገሰትህ በመጣህ ጌዜ አሰብየ እህቶችና ወንደሞች በጾልታቹሁ አሰቡየ እኔ በሀጥያት አለም እደሜልኬን ሰለኖርኩ በቅዱስ ሰጋወና በቅዱስ ደሙ ታትሜ የመንገሰቱ ወራሽ እንደሆን አሰቡይ በጾልታቹሁ

    • @mlovetube1622
      @mlovetube1622 Před 3 lety

      እማም ላክ ታስብሽ. እኔም ያው ነኝ😭😭😭😭

    • @haymanottesfay
      @haymanottesfay Před rokem +1

      ኣይዞሽ በርቺ እህቴ እሰመ ኣልቦ ዘይሰኣኖ ለእግዛብሔር

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. Před 5 měsíci

      😢እግዚአብሔር ❤ሁላችንንም 😢ያስበን😢

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 3 lety +30

    ቃለሒዎትን ያሰማልን መምሕራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን ለንስሐሞት ያብቃለን በቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን🤲😭

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před rokem +2

    እግዚአብሂር አምላክ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እረጅም አድሜ ከጤናጋራ ይሥጥልን አኛንም ሠሜጀሮ አሥተዋይ ልቦና ይመሥጠን

  • @comceil5329
    @comceil5329 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን
    ሰለቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት
    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌሉን ቃል ለመስማት የበቃን
    የተዘጋጀን አድርገን
    30/60 /100 አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች አድርገን
    ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን
    ያሰማልን
    በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢👐

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před 2 lety +2

    ቃል ሂወት ያሰማል መምህራችን
    አቤት የእግዚአብሔር ስራዉ ግሩምነዉ

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +2

    ግሩም ና ድንቅ አድርገህ ፈጥርኅኛልና አመሰግንሃለሁ።ግሩም ድንቅ ነን እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህሬአንተም ግሩም ትምህቶችህም ግሩም ናቸው ።ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ
    ከክፍል 1 ጅምሮ ቀጣይ እስከምንማራቸው ያሉት ሁሉ በመፅሐፍ መልክ ቢዘጋጁ መልካም ነው

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 3 lety +21

    ሳልጠግበው አለቀ ወይኔ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በሰማ አብ ተገረምኩ በትምህርቶችህ መምህሬ

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety +1

      እማ የተነሸ. እኔም. እፈልጋለሑ. ሓድየ

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 Před 3 lety +12

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት እግዚአብሔር ድንቅ ነው

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞

  • @milkiasabebe6651
    @milkiasabebe6651 Před 3 lety +47

    ማቴ 7፡14 ወደ ሕይወት የሚወሰደው ደጅ የጠበበ መንገዱም የቀጠነ ነውና ፤የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው

  • @adinatadinat6748
    @adinatadinat6748 Před 3 lety +11

    ቃለ ህይወትን የሰማልንን አንተን የወለደች መአፀን ትባረክ

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 Před 3 lety +6

    መምህር በእዉነቱ ትልቅ ትልቅ ግንዛቤ ያገኘሁበት ትምህርትነዉ እህት ወንድሞቼ እኔጃ ይሄ ትምህርት በጣም ቆም ብለን ልናስተዉለው ይገባል መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 Před 3 lety +12

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
    እስኪ የተዋህዶ ልጆች ሸርና ላይክ አድርጉ አይከፈልበትም

  • @Kndengatu
    @Kndengatu Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ ይቀር በለኝ 😢😢😢😢😢😢 በፆሎታችሁ አስብኝ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ድንቅ ትምህርት ነው ማስተዋሉን ያድለን ። ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety +10

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አንደበተ ርቱዕ መምህራችን🙏😍❤ዕድሜ የማቱ ሳላ ጸጋና በረከት የቅዱሳን ኤልሳዕ እና እዝራ ያድልልን ፈጣሪ!🙏❤😍

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ውድ መምህራችን በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው

  • @user-oj3co7yz2w
    @user-oj3co7yz2w Před 3 lety +9

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን
    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selfokuder3121
    @selfokuder3121 Před 3 lety +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እየአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 Před 2 lety +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንቁ መምህራችን በጣም ትለያለህ እግዚሀብሄር አምላክ መርጦሀል ለኛ እንድንቀየር መምህር አባቶች በረከታቹሁ ይደርብን

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 3 lety +28

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው በህይወት እንድኑኖርው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-uy2wv1wr9e
    @user-uy2wv1wr9e Před 2 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት መምህራችን💞💞💞ፀጋዉን ያብዛልህ👏👏👏💜❤❤❤❤❤❤

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @flamedino15
    @flamedino15 Před 3 lety +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ንስሀችንን አብዝተ ተቀበልልን ።ስንት ስንቱን እንዳጽወለዱ አድርገናል እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ (፩፪) በእንተማሪያም ማህረነ ክርስቶስ (፩፪) በጣም ያስጭንቃል ይሄ ርእስ ያስፈራል ልቦና ይስጠን በዚህ በኃላ ይሄን ትምህርት የስማ አያፈፅምም። መምህር ሄኖክ እግዚአብሔር አብ ይባርክህ ይቀድስህ ሺ ዓመት ኑርልን ።

  • @zinashabreham6878
    @zinashabreham6878 Před 2 lety +1

    በጣም የምንወክ መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🇪🇹

  • @birtukanlimenh8095
    @birtukanlimenh8095 Před rokem +1

    ዎዮታ አለብን... መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @SoccerEditz613
    @SoccerEditz613 Před 10 měsíci

    በጣም ነው የማከብርክ መምህር ሔኖክ እጅግ አስገራሚ የሆነእውቀትን ለሰጠክ ለልኡል እግዛብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለወለደችክም ምድራዊ እናትክ ምንኛ የታደለች ናት ለኛም ልጅም አባትም ሆነክ እየገሰፅከን ነክና እግዚያብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልን በቤቱ ያኑርልን።

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +17

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ❤❤😍😍

  • @በላይሴትአበራ
    @በላይሴትአበራ Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቅዱስ ቃሉን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ፍሬ

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +14

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ 🙏💚ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-js8wp3ho3q
    @user-js8wp3ho3q Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋ በረከትን ያብዛልን አሜን ፫

  • @user-vx8oo8bs4t
    @user-vx8oo8bs4t Před 3 lety +4

    መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ የፍጥረት ሁሉ ጌታ ይቅር ይበለኝ/ን አቤቱ ከሀጢያት ሰውረን ፈጣሪዬና /ጌታዬ ሆይ ከሀጥያት መልሰን ለንሰሀ ሞት አብቃን 😥😥😥

  • @samerawittaye5168
    @samerawittaye5168 Před 3 lety +11

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
    🙄🙄🙄!!!

  • @lediy7350
    @lediy7350 Před 3 lety +5

    መምህር በጣም ልቤን ሰበረው እኔም አሶርጃለው ከአንድ ሁ
    ለቴ አባቴ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ማረኝ ፀፀቱ
    ገደለ

    • @user-xj9ps8ri1j
      @user-xj9ps8ri1j Před 3 lety

      አይዞሽ በሂዎት አቆይቶሽ ለዚ ያበቃሽ እግዚያብሄርን አመስግኝ ለንሰሀ ሞት አብቅቶሻል ንሰሀ ግቢ ሁሉ በአምላክ ይደመሰስልሻል ዋናው መፀፀትሽ ነው ቶሎ ንሰሀ ገብተሽ በስጋው ደሙ ክበሪ

    • @user-vl6ku6yb7f
      @user-vl6ku6yb7f Před 3 lety

      ፈጣሪ ይቅር ይበለን ሳናቅነዉና ለንሰሀ አብቃን

    • @lediy7350
      @lediy7350 Před 3 lety

      እውነት ነው እሺ እገባለው እሱ የሚሳነው የለም ይቅር ባይ ነው አመሰግናለሁ ወገኖቼ

    • @lediy7350
      @lediy7350 Před 3 lety

      @@user-xj9ps8ri1j እሺ ወገኔ እገባለው

    • @lediy7350
      @lediy7350 Před 3 lety +2

      @Haymanot deldil እውነት ነው እህቴ እኔማ እያወኩ ነው ያደረኩት በየ አመቱ ነበር የተወለደው ለዛ ኑሮዬም በጣም ዝቅተኛ ነበር ግን እሱ አላማ አለው የፈጠረ እሱ ያሳድግ ነበር ግን አሁን ላይ ፀፀት ገደለኝ

  • @sarasar648
    @sarasar648 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እመ ብዙሃን ትጠብቅልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የመከረን የገሰፀን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @user-yc7lw8dw1o
    @user-yc7lw8dw1o Před 7 měsíci

    ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀዉን ያብዛልህ በጣም ግሩም እና ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማረን የገሰፀን ሉዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz Před 3 lety +4

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ሰሚ ጀሮን አስተዋይ ልቦናን ያድለን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qq4pz6cf3k
    @user-qq4pz6cf3k Před 3 lety +3

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር ብዙወች ልሰሙት የሚገባ ለወጣቱ እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ከመጀመርያው ጀምሮ የሰማነው በህወታች እዲንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @mekdeswalde3207
    @mekdeswalde3207 Před 3 lety +2

    መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-pg2kb1bn3d
    @user-pg2kb1bn3d Před rokem +2

    ብአዉነት ቃለ ህወይት ያሰማሊን ክቡሩ መምህራችን

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 Před rokem +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን ውዱ መምህራችን ... 💚💛❤🙏

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን አሜን መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህርችን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @sosinaayalew6219
    @sosinaayalew6219 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @solsport1518
    @solsport1518 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን እ/ሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን........

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️✝️👏

  • @paleto3640
    @paleto3640 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @seblewongel9900
    @seblewongel9900 Před 3 lety +4

    ተባረክልኝ ወንድሜ እመቤቴ ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርክ።

  • @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ

    መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ሂወት ያሰማልን❤️

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 Před 3 lety +3

    ለመምህር ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ፫

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 3 lety +13

    መምህር ሔኖክን እና በኩር ሰባኪያን መምህር ምህረታብን ከመ ወደደ የተነሳ በቲሼርት ላሰራ ነው ወይኔ ሰገርሙ ምንኛ ድንቅ ናቼው

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያርስልን

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው

    አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት ስለማይነገር ስጦታው ☝️እግዚአብሔር ይመስገን❤🤲☦️🕊ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሬ እንደ አይኔ የምሳሳላችሁ መምህሮቼ ከልቤ እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነው ቃል በልቦናችን ያሣድርብን አሜን🤲🕊🌱

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 3 lety +6

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባቴ💓ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tegisgerma7360
    @tegisgerma7360 Před 2 lety +1

    ቃላ ህይወት ያሰማልን ማምህራችን እማቤቴ ትባርክህ በቤቱ ተ ፅናሽህ አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃልህወት ያሠማልን
    💚💛💓💚💛💓

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +6

    ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛሎት🙏🙏❤️በጣም እናመሰግናለን

  • @haleshalom9422
    @haleshalom9422 Před 3 lety +2

    ጥሩ ትምህርት ነው በእሱ ፈቃድ የሚል ስም ያላቸው ሰዎች ከወሊድ መከላከያ ያመለጡ ናቸው ይባላል lol ውርጃ ላይ ያስቀመጥከው ግልፅ አቋም እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ በተለይ ውርጃ መፈፀም የሴቶች መብት ነው ለሚሉ ጥሩ መልዕክት ነው፡፡እንደውም ውርጃ መፈፀም ሴቶች ላይ የሚያስከትለወን የስነልቦና ጫና ብትጨምርበት ጥሩ ነበር፡፡ አንዳንዴ ሴቶች በማስወረዳቸው ብዙ ችግር የሚፈታ ይመስላቸዋል እውነታው ግን በተቃራኒው ነው፡፡ ተባረክ!

  • @user-nr7hx1xs5d
    @user-nr7hx1xs5d Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን፫
    በእውነት የእግዚአብሔ ስራ ግሩም ድቅ።ነው አሜን፫🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒

  • @martahabta5003
    @martahabta5003 Před 2 lety

    መምህሬ ሄኖክ ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ነገሮችን አስተማርከኝ እኔን እንዳስተማርከኝ እግዚሐብሄር ሰፊ እንጀራ ይስጥህ አንደበትህን ይባርክልህ እድሜና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያፅናክ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን🙏❤

  • @tftf1701
    @tftf1701 Před 3 lety +1

    በጣም እናመስግናለን ቃለሂወት ያስምስልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alikakka8172
    @alikakka8172 Před 3 lety +4

    ቃለህወት ያሠማልን ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @user-ey6cl4jx5r
    @user-ey6cl4jx5r Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 2 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ድቅ የአምላከ ስራ ክብር ይግባውና እኛም እደ ቅዱስ ዳዊት ፈጣሪውን የሚያመሰግን እምነት ይስጠን አምላኬ አኛንም ከማጥፋት ጠብቀን!!!!

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 Před 3 lety +4

    እኔ ጓደኛዬ ሥታሦርድ ተባባሪዋ ነበርኩ ሀሣቧን እንድትቀይር ያደረኩት ጥረት የለም ለማሣደግ አቅሟም እድሜዋም እንደማይፈቅድ ነበር ያሠብኩት እግዚአብሄር ይቅር ይበለን በውነት ተባብረን ገደልነው አሁን ሥታሥተምር ግን በጣም ቆጨኝ ተፀፀትኩ ምናለ ቀደም ብዬ ይህን ትምህርት ብሠማ ወይም አባቶችን ብንጠይቅ እኛ የታየን ልጁ ሣይመቸው እንዳያድግ እና ቤተሠብንም ፈራን እግዚአብሄር ይቅር እንዲለን ሁሌም ፀሎቴ ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለማሦረድ ያሠበም ካለ በእውነት ሀሣብን ያቁም በዛንግዜ ሥበብ ያደረግነው እኮኖሚያችንን ነበር ግን በሚገርም ሁኔታ ልጁ ቢወለድ በጥሩ ሁኔታ ያድግ ነበር ምክንያቱም አሁን ጥሩ ኑሮ ገቢ ሥላላት ያም ሆነ ይህ ሀጢያተኞች ነን እግዚአብሄር ይቅር ይበለን መምህር ለርሦ ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 Před 3 lety

      አንቺ ሳታዊቂው ነው እኛ አለ አይደል እያወቅን የአክስቴ ልጅ አስወርዳለች እኔ ግን አይሆንም ብያለሁ ግን እሚሰማኝ አጣሁ ጭራሽ እንደ ዝህ ብሎው ነው የሰደብኝ አንቺ ከቄስ ትበልጫለሽ አሉኝ ከዛ ዝም አሉኩ ምን ልበል ግን አብራት ነበረኩ ስታስወርድ

  • @Genet8983
    @Genet8983 Před rokem

    ቃለሒወት ያሠማልን መምሕሬ እድሜ ከጤና ያድልልን እግዚአብሔር ትምርቶቹ አይጠገቡም ኡፍ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před 2 lety +2

    ቃል ሕይወት ያስማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ብቻ ከባድ ነው የመከላከያው ነገር ልጆችን በላይ በላይ ወልዴ ልጄችን ባግባብ አለማሳደግም ሌላ ችግር ነው ምን ይሻለናል
    ዘመኑን ዋጁልን መምህሬቻችን

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j Před 3 lety +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወድ መምህራን ጸጋውን ያብዛልህ እኛም ቃሉ ሰምተን ለቃሉ የምንገዛ ያድርገን

  • @user-py2pt1us9j
    @user-py2pt1us9j Před 3 lety +1

    አቤቱ ነብሴ ፈራሁልሽ በማወቅም ባለማወቅም አድርጌዋለሁ አቤቱ ወዴት ይሆን ቦታሽ ፈራሁልሽ

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 Před 3 lety +4

    እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m Před 3 lety +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ውዳሴTube
    @ውዳሴTube Před 3 lety +1

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅል

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před 2 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን አሜን 🙏🙏🙏

  • @alemsora8412
    @alemsora8412 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን

  • @tsehayabebe9485
    @tsehayabebe9485 Před 2 lety +1

    ሚገርም ትምርት ነው እኔም ላሶርደው ነበር ግን የሱ ስራን ማጥፋት ፈራሁና ተውኩት ፈጣሪ ያቃል ብዬ ተውኩት

  • @ሚሚየማርያምልጅነኝ

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ ✟✟✟
    እኛም የሰማነውን ቃል በልባችን ያቆይልን ዘንድ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልን አሜን ፫ 💚💛💝

  • @የማሚቀበጥነኝ
    @የማሚቀበጥነኝ Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚያስተምረን ሞልቶ ለመማር ፍቃደኛ ያልሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን👏👏💚💛❤

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏መምህራችን 😢

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +3

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር የቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ምልጃና ጸሎት 🕊💚💛❤ጠበቃው። አይለየን ። ሰሚ ጆሮ አሰተዋይ ልቦና ያድለን

  • @tigistadane8423
    @tigistadane8423 Před 3 lety +4

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @melesemago927
    @melesemago927 Před 3 měsíci

    Amazing,ተባረክ!!!

  • @AaAa-cv8zv
    @AaAa-cv8zv Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን

  • @user-xq9dv5sq1f
    @user-xq9dv5sq1f Před rokem

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @እመብረሀንየልቤብረሀን

    ደንቅ ትምህረት ነው እናመሰግናለን እግዚሀቢሄር ይባረክህ ።

  • @lalemhailu6172
    @lalemhailu6172 Před 3 lety +1

    Fetari kezi belay enditagelegil zemenihin yibark

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃሀ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Adne_
    @Adne_ Před 3 lety +5

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን ያገልግልትህን ዘመን ያርስምልን

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm Před 6 měsíci

    ቃል ሕይወት ያሠማልን መምህራችን ሰመተን ለመተግበር ፈጣሪ ይርዳን❤