ፓ/ር ተከስተ ጌትነት Pastor Tekeste Getnet "ዘምር ዘምር ይለኛል"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Official Video SUBSCRIBE to my CZcams Channel Pastor Tekeste Getnet Unauthorized Distribution and re upload of this content is strictly prohibited.
    Copyright: TEKESTE GETNET, Inc 2022.

Komentáře • 380

  • @BezaTakele
    @BezaTakele Před rokem +70

    እኔ ኦርቶደክስ ነኝ ግን የተከስተ መዝሙር ልቤን ይማርካሉ ከልጅነቴ ጀምሮ እያዳመጥኩ ነው ያደኩት

    • @Nabal266
      @Nabal266 Před 10 měsíci +4

      ገና ልጅ ነሽ ማለት ነው::

    • @FoodRecipesHabesha
      @FoodRecipesHabesha Před 9 měsíci

      @@Nabal266?

    • @birihanabiy2950
      @birihanabiy2950 Před 9 měsíci

      L07

    • @henokkedir981
      @henokkedir981 Před 9 měsíci

      ​@@Nabal266ante enawm jil neh

    • @Hanma_ghost-oi5wv
      @Hanma_ghost-oi5wv Před 3 měsíci +1

      Wanaw Chiristos new man, orthodox honk protestant or catholic hulachinim lemengustun Mayet new minfeligew Ena Geta ewnetun yabralih😊

  • @Yo-tm4pm
    @Yo-tm4pm Před rokem +25

    እኔ የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ሁሌም ተስፋ ስቆርጥ መጠጌያ ሳጣ መዝሙሮችህን ስሰማ ነው የምበረታው

    • @mekiltlulu9337
      @mekiltlulu9337 Před rokem

      Enem🥰🥰🥰🥰

    • @wasyhungetachew9701
      @wasyhungetachew9701 Před 10 měsíci +2

      ቅን ልቦች ለጌታ ቅርብ ናቸው ፣ ግን ለዘላለም ተፅናንቶ ለመቅረት ጌታ ይርዳሽ።

    • @user-wz3sx2ys8g
      @user-wz3sx2ys8g Před 6 měsíci

      Tebarkey

    • @zinashalemu8747
      @zinashalemu8747 Před 4 měsíci

      Geta hulentenashin yikotater yemiyabereta yegizabiher menfes yagignish

    • @HilinaEndale-lo6mp
      @HilinaEndale-lo6mp Před 4 měsíci

      በእግ/ር ደሞ ለዘላለም እንድትፅናኚ እመኚዉና ተቀበዬዉ

  • @hiwietho8891
    @hiwietho8891 Před 10 měsíci +27

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የአንተን መዝሙሮች በጣም ነው የምወዳቸው ደስ የሚለው ነገር ጎርቤቴ ሆንሀል በአካል ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል

    • @selamchimssa667
      @selamchimssa667 Před 10 měsíci +1

      ታድለሽ ሰላም በይልን❤❤

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Před 9 měsíci +2

      በጣም ደስ ይላልየት ነው የሚኖረው ግን

    • @samirprince530
      @samirprince530 Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @samirprince530
      @samirprince530 Před 6 měsíci

      Iike Share

    • @user-wz3sx2ys8g
      @user-wz3sx2ys8g Před 6 měsíci

      Get yebarke tedelhe 1 Kane enaghew begta fere amnalwe❤

  • @yoditalemayehu6213
    @yoditalemayehu6213 Před 2 lety +64

    ወንድሜ ለኔ ይሄ መዝሙር እንዴት ትርጉም አለው መሰለህ በእንባ የምሰማው መዝሙር ነው ተባረክ!!

    • @Encounter_
      @Encounter_ Před 2 lety +1

      ድንቅ የህንድኛ መዝሙር ዘማሪዋ ምስክርነት
      czcams.com/video/btfqkNo5o4o/video.html

    • @semetesema9186
      @semetesema9186 Před 2 lety +1

      @@Encounter_ +qqqq+1

  • @yaineassefa3855
    @yaineassefa3855 Před rokem +25

    መከራዬን የተሻገርኩበት
    ምርኮዬንም ያፈስኩበት
    እግዚአብሔርን ማመስገኛዬ
    የፀጋው ባለቤት ጌታ ኢየሱስ በብዙ እየባረከ ይባርክህ
    ቤተሰብህ ሁሉ የተወደዱ እና ብሩካን ናቸው❤

    • @stephaniestephanie1910
      @stephaniestephanie1910 Před rokem

      steetteewts2tteet2teeeeeeeteeeeeetteeeegßtwteeeeeeeeeeeteeeeeseeeeeeetwtwßtewttteesezeeteewtsetetsteteeesesee2tseeeewteeeeeseeeetwtwsteseeeeeeeeeees2ts2tstet2eeeeeeeswtseeeeeteteeesesseeeeeeeeeeeeeeseeeeseeeeseeseeeezeeeeeeetseeeeseeètweeßeeeeesettsesstgsteestsseseseeeeeseeeeeeeeeeeeeeesssteeeeeeeeeeeeeseeeteetseeeeeeeeeeeeeseeeeeeeeeeeeeeeeeeeeseeeeeeeeesseeeeeteeeteeeeeeeeeteeeeeeeseeeeeeseseseeeeeeteeweeeeeetteeeeettttettteeeeeetteteeesttetweeeeeaeeeettteswtetweeeeeeeeeeeeeeteteewtetteeeeeeeeeeeseteettttteeteeeeteteteteetggeetttttttttwttttttttttttttttttttteeeeseeeeseeeeeseeeeeeeeeseeseeeeseeeeeeeaeeseeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeseseeeeeeeeeeeeeeeeeeeweeeeeeeeeeeeee3eseeeeeeeeeeeeseeheseheseeeeeèeeseeessseeeeeswesseeeeeseeeeseeeeeeeeseeseseseweeeeesee

  • @weynwatadesse6500
    @weynwatadesse6500 Před 21 dnem

    ዘምር ዘምር ይለኛል ቀኝህ ስለደገፈኝ
    ድቅድቁ ሌሊት አለፈ የሚነጋ ያልመሰለኝ
    ባለውለታዮ ሆይ ብቸኛ መመኪያዮ
    አውነትም የጭንቅ ነህ ልክ ነበረ ምርጫዩ
    ያ የጨለማ ዘመን አለፈ አበቃ
    ምርኮ መጣልኝ እየጐረፈ አበቃ
    የሀዘን ሠማ ከላዮ ወልቋል አበቃ
    ሰላሙ ልበን አጥለቅቆታል አበቃ
    በቃ ሲለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉ
    ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ
    ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት ፡
    ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለለበት X፪
    ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና
    የመቆሜ ሚስጢር ጌታ ፡አንተ ነህና X፪
    ዞሪ ስል ወደሃላ ታርኬ ሚናገረው
    ባወራ የማላፍሪበት ረዳቴ ኢግዚ ነዉ
    ለዚህ ነዉ መታሜኔ ዝም ብሎ ሚያዘምረኝ
    በሚያስፈራው ወጀብ ላይ ሰማሁት አለሁኝ ስለኝ
    ከአለት ሊቃቃት ልውጣ ከጥሳው አበቃ
    በገናን ላንሳ ስለውለታው አበቃ
    ድምጤ ይሰማ በሁሉ ስፍራ አበቃ
    ለሥሙ ማጤን ነው የኔ ስራ አበቃ
    በቃ ሰለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉ
    ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ
    ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት ፡
    ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለለበት X፪
    ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና
    የመቆሜ ሚስጢር ጌታ ፡አንተ ነህና X፪

  • @asheberkebede4385
    @asheberkebede4385 Před rokem +17

    ቁጥር አንድ ካሴትህን ያወጣህ ጊዜ ጀምሮ ነው እግዚአብሔር ልቤ ውስጥ ያስገባህ። ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ። እንዲሁ ትሁት ሆነህ አገልግሎትህን ቀጥል። የዛሬ 15 ዓመት አካባቢ ዙሪያዬን በተለያዩ ጉዳዮች ተከብቤ " ሁሉ ስላም ነው" በሚለው መዝሙር ጌታ እንዴት ይናገረኝና ልቤን ይደግፍ እንደነበር ፈጽሞ አልረሳውም ። ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን። Stay blessed

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 2 lety +46

    አንተ የእግዚአብሔር ብሩክ ዝማሬዎችህ ሰማይ የሚያገናኙት እንዲህ ተረጋግተህ ስትዘምር ነው ስወድህ ❤ የ ኢትዮጵያ መድረኮች እሩጫ እና ዝላይ በዝቶባቸው እዛ ውስጥ አንተን ማየት አልወድም ነበር ከፍ በል ተባርከሃል 🙏🙏🙏🙏

  • @betelhembetelhem2654
    @betelhembetelhem2654 Před 2 lety +31

    ዝላይ እና ጩህት የበዛበት መዝሙር የበዛበት ዘመን ላይ አንተ ማግኘት በጣም ደስ ይላል ትለያለህ እርጋታ ከትርጉም ጋር መንፈስ የሚያድስ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_ Před 2 lety

      ድንቅ የህንድኛ መዝሙር ዘማሪዋ ምስክርነት
      czcams.com/video/btfqkNo5o4o/video.html

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Před rokem +9

    የአንተ መዝሙሮች ህይወት ይዘራሉ መንፈስን ያንፃሉ መዝሙሮችህ ሰምቼ አልጠግባቸውም እንደዚ በእጋታ ሲዘመር መልዕክቱ ይሰማል ዘመን ይባረክ

  • @getsolomon
    @getsolomon Před 8 měsíci +3

    መጋቢ ተከስተ ቀሪ የህይወትና የአገልግሎት ዘመንህ የተባከ ነው︎!!

  • @deribieshonde5768
    @deribieshonde5768 Před 3 měsíci +2

    ብርክ ብርክ ብርክ ብርክ ብርክ ብል ጌታ ይባርክ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉😂🎉😂😂😂❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤❤🎉❤

  • @Beni_200
    @Beni_200 Před 2 lety +21

    ያስታውቅብኛል የተገለጠ ነው
    የሱን መልካምነት አልችልም ልደብቀው
    ..........
    ⛔ እኔማ እንኴን ተናግሬው እንዲሁ ዝም ብልም ያስታውቅብኛል ተክዬ በረከታችን ነህ 👉❣️

  • @Etagegn-fp4rz
    @Etagegn-fp4rz Před měsícem +1

    ወደሰማይ የሚያስጠጋ መዝሙርተባረክ❤

  • @hannathannat6705
    @hannathannat6705 Před 2 lety +5

    ተኬ
    የጌታን ክንደብርቱነት መዝሙሮችህ ሁሉ የሚናገሩት በክንዱ ተደግፈህ ስላለፍክ ነው።
    ተባረክ ጌታ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @calebsfamilyofficialpage7601

    ባንተ ውስጥ ባለው ጸጋ እጅግ ተባርከናል አሁንም ለበረከት ሁን ጸጋው ይብዛልህ ተኬ

    • @Ninaasefa
      @Ninaasefa Před 2 lety +1

      🤣🤣🤣 በሱ ውሰጥ ባለው ሴሰኝነት ነው የተባረከው

    • @Encounter_
      @Encounter_ Před 2 lety

      ድንቅ የህንድኛ መዝሙር ዘማሪዋ ምስክርነት
      czcams.com/video/btfqkNo5o4o/video.html

    • @eminetbegeta4743
      @eminetbegeta4743 Před 2 lety

      @@Ninaasefa እኔስ ማነኝ ብሎ ራስን ማየትና በጎደለው ላይ መሙላት አይሻልም ?

    • @user-th8gl7kw8q
      @user-th8gl7kw8q Před 2 lety

      @@Ninaasefa ሰሴኛ ለአለም ያዘማል እንጅ ለአምላኩ አይዘምርም ክፍ ለተናገርከው ጌታ ይቅር ይበል

    • @fantu67
      @fantu67 Před rokem

      @@Ninaasefaለአምላኩ የሚዘምር የተባረከ ሰዉ እንጂ ሴሰኛ አደለም። 😠😠

  • @ismaelismael2139
    @ismaelismael2139 Před 5 měsíci +1

    አበቃ አበቃ አበቃ ለዘለአለም ላላየው ተጠናቀቀ እሰይ የኔ ጌታ እንኳን ያየሁት..እንኳን ያለፍኩበት.....ስምህ ይባረክ

  • @tilahunasmare9554
    @tilahunasmare9554 Před 2 lety +6

    ተክዬዋ ወንድሜ ተባረክ አንተን የሰጠንን እግዚአብሔር እባርከዋለሁ።

  • @bettysolomon888
    @bettysolomon888 Před 2 lety +9

    ተክዬዋ ወንድሜ ተባረክ አንተን የሰጠንን እግዚአብሔር እባርከዋለሁ ሌሎቹንም ቶሎ ቶሎ ልቀቅን

  • @israelnigussie7715
    @israelnigussie7715 Před rokem +5

    እጅግ የተወደድህ ወንድሜ መጋቢ ተከስተ እግዚአብሔርን ስላንተ አጅግአድርጌ አመሰግነዋለሁ። መዝሙርህ የሞተን ይቀሰቅሳል።

  • @endalkachewaman7824
    @endalkachewaman7824 Před 2 lety +23

    ዉድዬን እያዳመጥኩትና እያደመጥኩህ ስላደኩ ዛሬም በፊቱ ነኝ አንተን የሠጠን ቁዱሱ ለዘላለም ከፍ ይበል፡፡ አስደናቂ በረከት በቤትህ ይግባ ምንም አይጉደልበህ ፡፡

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 Před rokem +6

    ወንድሜ በመዝሙር የተቀባህ የእግዚአብሔር ልጅ ልዩ ጸጋ ተሰጥቶሀል ይብዛልህ

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g Před 11 měsíci +3

    ጌታ #ይባረክ_በውስጥህ #ስላስቀመጠው ፀጋ ።

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 2 lety +11

    መዝሙርን እንዲ ከምንጩ መስማች ደስ እንደሚል ተኬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @weynwatadesse6500
    @weynwatadesse6500 Před 21 dnem

    ምነው ይበጃል ውይ ዝም ማለት
    ምነው ይሄ ሁሉ ተደርጐለት
    ምነው ሌላ ቃላት በተገኘ
    ምነው ልቤ ቢልህ እንደተመኘ
    ያስታውቅብኛል የተገለጠ ነው
    የሱን መልካምነት አልችልም ልደብቀው
    አቅም እየሆነ ብርታት እየሆነ
    ሞገስ እየሆነ እዚህ እንዳደረሰኝ
    ምልክት ለሚሻ እኔን ይመልከተኝ
    ይሄው ምሥጋናዬ/፪ ፍቅሬን የምገልጥበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ
    ይሄው ዝማሬዬ/፪ መውደዴን ማወራበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ
    ቸርነትህ ብዙ ብዙ በጐነትህ ብዙ ብዙ ስትረዳ ብዙ ብዙ
    / ይወራ ይነገር
    ለኔማ ያረከው ነገር /፪
    1)ምን መላ አለው እየተባለ
    ከሰው ተራ የተገለለ
    ቸርነትን ከአንተ አግኝቶ
    ያካብርሀል በፊትህ ቆሞ
    ቸርነትህን ላውራው ላውራው
    ሰው የሆንኩት በአንተ ነው በአንተ ነው
    በጉነትህን ላውራው ላውራው
    ሰው የሆንኩት በአንተ ነው በአንተ ነው
    / ይወራ ይነገር
    ለኔማ ያረከው ነገር/፪
    ያስታውቅብኛል የተገለጠ ነው የሱን መልካምነት አልችልም ልደብቀው
    አቅም እየሆነ
    ብርታት እየሆነ
    ሞገስ እየሆነ
    እዚህ እንዳደረሰኝ
    ምልክት ለሚሻ እኔን ይመልከተኝ
    ይሄው ምሥጋናዬ/፪ ፍቅሬን የምገልጥበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ
    ይሄው ዝማሬዬ/፪ መውደዴን ማወራበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ

  • @GamadaGudinajitbme
    @GamadaGudinajitbme Před 2 lety +1

    በመዝሙር የተቀባ የተወደደ ፓስተር ተከስተ ጌትነት። ሳይጣን ይደንገጥ። ክብር ሁሉ ለሚገባው ለታላቅ እግዚአብሔር ይሁን። አሜን።

  • @biniambelete5419
    @biniambelete5419 Před 2 lety +4

    ተኬ ምግዜም ዘምር አሚን አሚን አሚን

  • @DanZfire
    @DanZfire Před 2 lety +47

    When i see Teke's ministry, i always realize that the gift of grace to sing is real!

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 Před rokem +1

    መዝሙር ቀረ በናተ ዘመን ያሁኑቹ ዳንኪራ ቤት ነው የሚመስለው

  • @ev.fekadusaboka5986
    @ev.fekadusaboka5986 Před rokem +1

    ከእሳት ተነጥቆ የወጣ ትንታግ ዘማሪ ተባረክ

  • @tsedaleayeleofficial5581
    @tsedaleayeleofficial5581 Před 2 lety +4

    የተባረክ ዘማሪ መጋቢ ተኬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏

  • @eyesusyenewed5593
    @eyesusyenewed5593 Před 2 lety +2

    ዘማሪ ተከስተ በጣም የምወድህ የማከብር ዘመንህ ይባረክ ❤❤

  • @adamumulu525
    @adamumulu525 Před rokem +3

    ሁሌም ስሰማው የሚገርም መዝሙር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistnegash7938
    @tigistnegash7938 Před 2 lety +3

    የተወደድክ ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-pl4po1ft9q
    @user-pl4po1ft9q Před 9 měsíci +1

    ተኬ ተባረክ ❤❤❤ ያንተን መዝሙር የመጀመሪያ ቀን ስስማ ነው የጌታን ያወኩት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ መዝሙሮችህ ሁሉ ልብን ያረሰርሳሉ ክብር ለስሙ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @metadesermiaslemedo7848
    @metadesermiaslemedo7848 Před 2 lety +4

    Ewyyy yihe mezmur hiywete eko nw❤❤😭😭🙏🙏🙏 tbarkilen

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před 2 lety +3

    አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ስሙ ይባረክ ለዘላለም

  • @ismaelismael2139
    @ismaelismael2139 Před 11 měsíci

    በግዜው ከፍየሚያደርግ አፍን በምስጋና ምላስን በእልልታ የሚሞላ ምድረበዳውን የሚያለመልም በረሀውን እንደ እግዚአብሔር ገነት የሚደርግ ጌታ ስሙ ይባረክ .....

  • @deribieshonde5768
    @deribieshonde5768 Před 3 měsíci

    ጌታ ከክፉ ነገር አንተንና ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ ጌታ እየሱስ ብዛት አድርግ ይባርክህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉😮😮🎉❤,

  • @godadayalew8963
    @godadayalew8963 Před 2 lety +5

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ አሜን!!!!!

  • @mekdesmekonnenpaulos4714
    @mekdesmekonnenpaulos4714 Před 2 lety +2

    ምን እላለው ፓስተር ተከሰተ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @gedionmeserete9646
    @gedionmeserete9646 Před rokem +1

    God bless you take!!

  • @sisayteklemariam8455
    @sisayteklemariam8455 Před rokem +1

    እንዴት ደስ ይላል !!

  • @user-kv6pb4xc4h
    @user-kv6pb4xc4h Před 2 lety +6

    እልእልልልልልልልልልልልል እስይ ጌታ ክበር 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌ጌታ እየሱስ ይባርክህወንድም ተከስተ::እንተ እንዲሁ ዘምር በእውነት እግዚአብሔር የቀባህ ነህ::🙏🙏🙏🙏

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 Před 2 lety +7

    Ameeeeeeennnn ጌታ ፀጋ ያብዝልህ ስጦታችን ነህ ጌታ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuteklu5970
    @emuteklu5970 Před 2 lety +1

    አቅም እየሆነኝ
    ብቃት እየሆነኝ
    ለዚህ እንዳደረሰኝ😭😭😭😭

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety +2

    ስው ውጭን ያይል ጌታ ልብን ይመረምራል

  • @its38bby62
    @its38bby62 Před 2 lety +2

    አዋ ጌታ ያስመልጣል ጅቡ ሳይበላኝ አስመልጦኛል ክብር ለሱ ይሁን

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety +2

    ተባረክልኝ ተኬ ያባቴ ብሩክ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @marthakassa5013
    @marthakassa5013 Před 3 měsíci

    God Almighty, we praise you for all your wondrous words 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @amanuelsolomon179
    @amanuelsolomon179 Před 6 měsíci

    ተኬ...ዝም ብለህ ዘምር..እንዴት እንደሚያምርብህ...ሁሌ እንደተባረክን...

  • @venkateshrenangi2064
    @venkateshrenangi2064 Před 2 lety +2

    የእግዚያብሔር ሠዉ የጌታ ብሩክ ኣሁንም ተባረክ💙🙏

  • @hananahmed9877
    @hananahmed9877 Před 2 lety +1

    tekeste eko liyu sewu new am ortodox gn siwedew zemenih ybarek

  • @hailushame2929
    @hailushame2929 Před 2 lety +2

    Tebereke ye abate biruk tsegaw yebezali

  • @adaada5190
    @adaada5190 Před 2 lety +4

    Tekye getam
    Tekye zemenga
    Tekye zemar
    Tekye yaredaw
    Tekye bale kin’e
    Ante eko keg/r zend yeteseten sitotachn nehna tebarekln❤️❤️🙏🙏

  • @EyerusalemJerry-hn4pi
    @EyerusalemJerry-hn4pi Před 3 měsíci

    እግዚያብሔር ይባርክህ ተኬ

  • @emukassa2910
    @emukassa2910 Před 2 lety +7

    በረከታችን ነህ ተባርከህ በዚ ዝማር የባረከን እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ !!!!

  • @amareasres9692
    @amareasres9692 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡

  • @user-jb7hd2dg3w
    @user-jb7hd2dg3w Před 2 lety +2

    Amen amen amen.elelelele betami now yimi wode tabarekilegn

  • @meronhalefom2673
    @meronhalefom2673 Před rokem +3

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው!!!!

  • @natsnetnaizghi5690
    @natsnetnaizghi5690 Před 2 lety +6

    May our beloved God bless you more and more

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety +2

    ዋው ዋው ክብር ለእርሱ ይሁን በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ የተባረክ ቡሩክ ሁን

  • @user-oz5sp6sf1t
    @user-oz5sp6sf1t Před 2 lety +2

    እርጋታህ ደስ ሲል እኮ ተባረክ 🙏

  • @user-zk6pu7mk6r
    @user-zk6pu7mk6r Před rokem +1

    ብሰማ ብሰማ አልጠግብም መዝሙሮችህን ተባረክ

  • @NIFTALEMYemeazalij-ev1wu

    ልብ የሚያሳርፍ መዝሙር

  • @hiruthirut6637
    @hiruthirut6637 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን የ አግዚአብሔር ስው ትባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @addisman8627
    @addisman8627 Před 2 lety +7

    Amen Jesus is the only way!!!

  • @sintayehutiku2833
    @sintayehutiku2833 Před 11 měsíci

    በእግዚአብሔር ፊት ራስን ማዋረድ። ክብር እንደሆነ አየሁ።

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in Před 2 lety +2

    ተኬ ተባረክልኝ😘❤️

  • @emmanuelbuno5625
    @emmanuelbuno5625 Před rokem +1

    Almighty God blessed you pastor singer tekiste getinet

  • @aidanigatu8266
    @aidanigatu8266 Před 2 lety +3

    Tebarek pastor zemneh yelemelem 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @yokamoyotona4623
    @yokamoyotona4623 Před rokem

    ፓስተር ተከስተ ጌትነት የእግዝአብሔር ቅባት ያለበት አገልጋይ በመሆኑ በጣም የሚወደድ ዘማሪ ነው እግዝአብሔር ይባርከው!!!

  • @user-cu1id2op8s
    @user-cu1id2op8s Před 2 lety +2

    አሜሜሜንን አሜሜንንን ተባረኪ ጸጋ ይጨመራል ፈጸሜ ከጌታ ገር ይሁን🎤🎤🎤🎷🎷💞💞🙌❤

  • @HilinaEndale-lo6mp
    @HilinaEndale-lo6mp Před 4 měsíci

    ተከስትዬ እግ/ር ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ🥰🥰🥰

  • @estherabraham2713
    @estherabraham2713 Před 2 lety +5

    My favorite song more blessings and anointing upon.

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 2 lety +3

    Tekwa tebarkhal eko 🙏🙏🙏🙏

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤

  • @richlove4954
    @richlove4954 Před 2 lety +1

    የኔ መልካም የአባቴ ልጅ ተባረክ

  • @bekisha5
    @bekisha5 Před 2 lety +4

    Amen pastor teke be bizu tebarekelgn ye tsegaw balebete egziyaber yimesgen🙏❤

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety +2

    ጌታ ስሙ ይባረክ ተባረኩ

  • @Nabal266
    @Nabal266 Před 9 měsíci

    ኢሳ-አል-መሲህ
    ረቢ ኸሊቅ ረዚቅ ረሂም ....ቆንጆ ቆንጆ ስም አለው ሃሌሉያ

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma4446 Před rokem +1

    EWENTEM tekeshale.GETA EYESUS chemro yebarkhe led zelame!

  • @LibiworkTumebo
    @LibiworkTumebo Před 8 měsíci

    ፓስተር ታባራክ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ልቤ በጣም ዳስ አላ ቃንን ሙሉ እየሳማናው የዋልኩት አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰

  • @hiwotNigus117
    @hiwotNigus117 Před 7 měsíci

    ተኬ እኔ እኮ ስወድህ ተባረክልኝ

  • @raida5820
    @raida5820 Před 2 lety +2

    Mezmure mezmure yelgale kighe seledefegn halaluja Eususe yadenal bebezu tebarke teka

  • @edensolomon3422
    @edensolomon3422 Před rokem +1

    ተኬ ተባረክ ሁሌ መዝሙሮችህ ምስጋና ብቻ

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 Před 2 lety +3

    Teke, the best. God bless you 🙏

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 2 lety +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለምልም ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @WondeMan-bb6xn
    @WondeMan-bb6xn Před 6 měsíci

    Teke siwedih eko geta chemamirew Yibarkih

  • @negedemoges1003
    @negedemoges1003 Před 8 měsíci +1

    Heavenly worship!! Appreciate the Bands amazing coordination! Tekeste the legend! Glory to the Almighty God! Praise the Lord! You are Blessed!!❤❤❤🖐🖐🖐❤❤❤

  • @tekalignnemera305
    @tekalignnemera305 Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።

  • @woinshetabebe9081
    @woinshetabebe9081 Před 2 lety +3

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 Před rokem

    ተኬ እንደተረጋጋ ከአስደማሚ የመድረክ ብቃቱ ጋር ከች ብሏል፥ በውነቱ ቆንጆ የአምልኮ ክሊፕ ነው:: ቤቲ ወልዴ ደግሞ ታዳሚ ሆና ስታመልክ ደስ ትላለች፥ የክሊፑም ውበት ሆናለች😊

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v Před 2 lety +2

    ግሩም አምልኮ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

    ተኬ ወድሜ ተባረክ ለምልም

  • @habameD
    @habameD Před 2 lety +3

    ባለዉለታዬ ሆይ ብቸኛ መመኪያዬ ...💃💃💃
    You are blessed!

  • @muluworkshiferaw5074
    @muluworkshiferaw5074 Před rokem +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @temesgenmesfin1405
    @temesgenmesfin1405 Před 2 lety +1

    ይህ መዝሙር ለዚህ ትውልድ ያስፈልጋል።best mezmur👌

  • @netafamily8886
    @netafamily8886 Před 2 lety +2

    ብሩክ ነህ ተኬ

  • @sineshayele8062
    @sineshayele8062 Před 2 lety +1

    አሜንንንንን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😭😭😭😭📚🎤📚🎤🎸🕊️🇪🇹🎸🎤🍇📚🎤♥️♥️♥️📖📖📖📖📖👏👏📖❤❤💘🔥✝️🛐🛐🙏🙏💜አሜንንንንንንንንን አግዚአብሔር ባረካህ አሜንንንንንንንንን ፀጋ ይብዛ ታባረክ ❤