Ethiopia | ከሀገር ዉጭ ላሉ ኢትዮጵያዉያን |ቤት በብድር መግዛት ወይም መስራት ለምትፈልጉ||Ethiopian Housing 2019
Vložit
- čas přidán 4. 09. 2024
- ቤት በብድር መግዛት ወይም መስራት ለምትፈልጉ ከኢትዮ ዉጭ ላላችሁ ኢትዮጵያዉያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን||Ethiopian Housing 2019
ተመልካቾቻችን እንኳን ወደቻናላችን መጣችሁ! በዛሬዉ ቪዲዮአችን ከኢትዮጵያ ዉጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ቤት በሀገራቸዉ እንዴኖራቸዉ ስለሚያስችል የባንክ የገንዘብ አቅርቦት መረጃ ይዘን ቀርበናል፡፡ እባክዎን ቪዲዮዉን ይመልከቱትና ለሚመለከታቸዉ እንዲደርስ በእድሉም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ቪዲዮዉን ሼር ያድርጉልን፡፡
ተያያዥ ቪዲዮዎችን ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለዉን ሊንኮች ይጫኑ
መሬት ገዝቶ ቤት ለመስራት፡ከጭንቀትና ከተጨማሪ ወጪ ነፃ ለመሆን አጠቃላይ መረጃ፡ ከህግ ባለሙያ ጋር የቀረበ፡housing in Ethiopia 2019
• መሬት ገዝቶ ቤት ለመስራት፡ከጭንቀት...
አስፈላጊ መረጃ|ሊሰሩት ስላሰቡት ቤት በቂ የህግ ባለሙያ ምክር| የጨረቃ ቤት ህጋዊ ስለማድረግ ሂደት| Ethiopia housing part 3 2019
• አስፈላጊ መረጃ|ሊሰሩት ስላሰቡት ቤ...
መሬት ለምትፈልጉ||ህጋዊ የሆነ መሬት እንዴት ገዝተን ቤት መስራት እንችላለን የህግ ባለሙያ ምክር||Ethiopian legal land system 2019
• መሬት ለምትፈልጉ||ህጋዊ የሆነ መሬ...
በሌሎች ማህበራዊ ትስስር ገፆች ሊያገኙን ከፈለጉ ሊንኮቹን ይጫኑ
ቤስቡክ ሜሴንጄር / kef.tube.92
ቲዉተር / keftube
ኢንስታግራም / keftube
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ ቫይረስ መተላለፊያ መንገዱ በየጊዜዉ እየጨመረ ነዉ ማወቅ የሚገባችሁ አስፈላጊ ነገሮች kef tube travel "
• Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ...
~-~~-~~~-~~-~
ተመልካቾቻችን እንዴት ናችሁ፡ የዛሬዉ ቪዲዮ በርሱ ላይ የተገለጸዉን በደንብ የሚያብራራ ስለሆነ ቪዲዮዉን በአስተዉሎት ተከታተሉት ግልጽ በሆነ ቋንቋ ስለቀረበ የሀሳባችሁን ይመልሳል፡፡ ካልሆነ ጥያቄያችሁን ሰብስበን እንመልሳለን፡፡
Yemezegebachutn condominium sertachu situ yebet chgr ykensal belew le ECB
ene efelgalehu gin mnm algebagm malet kechalk slk laklen yanten
አረብ ሀጉር ላለነው ኮዶሚኒዬም ቤት ሰርቶ ይስጠን
ለመረጃህ እናመሰግናለን ስጦታከሆነ እነቀበላለን ብደርእያላችሁ ከመዳም የተረፈቅጪላቴን አትረብሺት ባዱኒያአይጠቅምበአኸራ ለስደተኞች ካዘናችሁ አገራችንንሰላምአስፍኑልንይሄነው የበኩሌ ደስስስስስሰሰሰሰታ
Yes
ስለመረጃው አመሰግናለሁ ግን የ20 አመት ብድር ወስጀ አንድቀን እንቅልፍ አይወስደኝም እስከ20 አመት ፈጣሪየ የሚያደርገውን አናውቅም ሁለት ክላስ ያላት የጭቃ ቤት ውስጥ እየኖርኩ ንፁህ እንጀራ በትኩስ ሽሮየ እየበላሁ አግብቸ ወልጀ አሳድገሁ አሁን 30 አመቴ ነው ብድሩን በ20 አመት ስከፍል በ50 አመቴ ነው የራሴ ቤት የሚኖረኝ አርርርርር መንግስት ገና አሁን ብልጥ ሆነ ያላገባቹ እህቶቸ በእድሞአችሁ እንዳትቀልዱ ብድሩም ቤቱም ይቅርርር ያቅማችሁን ጭቃቤት ገዝታቹ ልጅ ውለዱና አሳድጉ እስከ20 አመት ድረስ 18 አመት ወጣት ልጅ አድርሳቹ ይጦራችሁዋልልል እሽ ይሄ ለሀብታሞች ነው ለእኔና ለመሰሎቸ አይሆንን በኮሞንቴ የተስማማ ላይክክክ እያደረገ ይለፍፍ ውድድድ
ወድምአንተ እናመሠግናለን። ግን አይከብድም ሁለየም በሥደት ይኑሩብለው ሤሥብ ያሳዝናል 20አመት መኖራችንን አናቅም እሽ ፣ማዘንማ፣ለትቦታ ይሥጠን እሽ እዳተሽክሞ ሞትን እናሥብ እሽ
ትክክል
ትክክክል ነሽ እህት ብድር ሲጀመር ሀራም በጣም ሀራም አኡዙ ቢላህ በተለይ ይሄ ሙስሊሞችን አይዉክልም እህቶች ለማትረባ ብልጭልጭ እንዳትታለሉ አሄራችሁን እንዳታበላሹ አደራ
አስተዋዪ
ትክክልል
*እኛ ባረብ አገር ላለን ሰዎች መንግስት ኮንዶምኔም ቤት ሰርቶ ይስጠን እንደሚሰጠንም ተስፋ አለኝ አድርስልኝ ይችን መልዕክት*
😃 Be helemeshe naw ?
*ህልሜ እውን እንደሚሆን አልጠራጠርም ግን በውኔ ነው ይህን ሳስብ*
kkkkkkk😆😆😆yetsira bet yemeyiafers mengestachn new kondo menyem serto estyn new yailshw?😆😆yiadergelsh mamaye
besdyet yememotut mebt beyiasetybkln teru nebre
ትክክል የኔ ልዩእዉነትሺነዉ
ትክክ የኔማር ኢንሻ አላህ
ተኝቼ ምድር ነው ቆሜ አስባቹታል ተበድሬ እቅልፍ ሲወስደኝ 1ብር እኳ ተበድሬ ሲያቃዠኝ ነው እማድረው
ለመረጃህ መልካም አመሠግናለሑ ባቅሜ ብጓዝ ይሻለኛል። ሕገ ወጥ የሚባለዉን ቦታ ሕጋዊ አድርጉልን ለሥደተኞች ካዘናችሑልን ok
እውነት ከዘናቹልን በያአቅማችን የለብድር ሥጡን ።
የግዳ አርባ ሀገር ላለነው ቤት ስርቶ ይስጠን ኮንዶሚነም
በመጀመሬ ለዜህ ሰሀት ላደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር በተረፈ ደመዉዝ ያሰጨምርልን እደሊላዉ ዜጋ ያለዉ ሳይዋደድ በሞተዉ ሰዉ መደድ አለ አገራችን ቤታቸዉን አፍረሰዉ የሜከራተትትን በመጀመሪያ ይረዳ ሰት አሉ ሜአለቅሱ
እህህህ 20 አመት ብድር ይዤ በሀሳብ ልሙት እንዴ ሆይይ ምነው የጭቃ ቤት ትሻለኛለች የነገን መኖር አላውቅም ኮዲሚኒየም ገነት መግቢያ አይሆንም
20 አመት ጉድኧረ ልተ
አኮ ሆሆሆ አኔ ብድር አልወድም 😂😂😂😂
Betekekel
እረ ምንው ቢቀረብኝ ሳረ ቤቴን ስረቸ እኖራለሁ ሽአመት ላልኖረበት እንኮን የባንክ ብድር የሰው ብርም በትንሹ ስበደረ ሀሳብ ነው ጉመን በጤና
በጣም በጣም እናመሰግንስለን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጠቃሚ መረጃ ነው
20አመት እኔ አሁን ቤት ሳይሆን ልጅ ነው የናፈቀኝ እድሜ ለእናንተ በጣም ትልቅ ቤት ሰታያለች ለእኔ ይበቃኛል ምክንያት 5አመት በእነሱ ብሬን ሰለጨረስኩ እና እንዳልጎዳበት እና አሁን ትዳር መስርቼ በአገሬ ልኖር ነው በደስታ ከባሌ ጋር
ልጅ እፈልግ አለሁ ግን የቤት ክራይ በጣም ይከብዳል ከንሮ ውድነት ጋ
@@haimanotasaye925 እኛ በአፋችን ብቻ ኑሮን እየጨመርን ነው እኔ ከስደት እንደሄድኩ ነው ልጅ እምወልደው ደግሞ በጣም ጥሩ ባል ነው የለኝ ምክንያት እሱ ነው ሁሉንም ነገር ያማላው ባሌ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን እኔ ቤት አለኝ ዋና ቤት ነው ስለዚህ
@@haimanotasaye925 ደግሞ እድሜ እራሱ ይሄዳል እንጂ ሰለዚህ ልጅ መውለድ ነው ግን እኔ በፊት ልጅ አልመኝም ነበር አሁን ግን ቤት ስላለኝ እፈልጋለሁ ልጅ
@@user-qe1oy9if1b እግዚአብሔር ይመስጌን ቤት ካለሽ ማሬ ይችአለም አንዱን ስትሞይው ባንዱ ይጎላል ለዚህ ይበቃሻል ልጅ በልጅነት ደስ ይላል እኔስ ልጅ በጣም እወጃለሁ ግን ቤት ለመስራት ብየ ነው የወጠሁ ግን ቤት በጣም ጣራ ነው እኔ 25አመቴ ነው ሁለት አመት ብጨምር በጣም አረጃለሁ
@@haimanotasaye925 አይዞሽ ማር ግን ልጅ ካለ ቤት የመጣልሻል ልጅ ሀብት ነው
👍 ጥሩ ነበር ግን ሸቃላዎችን አያሳትፈንም እዴ እኛ በሽዎች ነው ጨዋታችን
ስደተኞችን እዛው ሰው ሀገር ለማስቀረት የታቀደ እቅድ ሲያስጠላ
ብድር ችግር የለም ስጡን ክክክክ እስክተፈቀደልኝ እኑራለሁ ብድሩን ፈጣሬ ይከፍላችሓል
በጣም ጥሩ ነው ባልገዘውም ተስፋ ሁኖኛል ተባረክ
ወይ አምላከ እኛ በአራት አመት እንኳን 200 መቶ ሺ አናገኝም ሚሊየን ከየት እናምጣ ግን ለንግድ ምናምን አይሰጥም እኔ እውነት ከሆነ አንድ መቶ ሺ ብቻ እፈልጋለሁ ካሎነ ድግሞ ሚሊየን ወስጀ ያለ እንቅልፍ 20 አመት አልጋ እያለ ልቀመጥ እድ
Weweweee
አረ ጎማን በጤና አያ አመት ብድር ከምከፍል ፈጣር ጤና ብቻ ይሰጠኝ ስለ ነጌ ፈጣር ያውቀል ለመነኛው አመሰግናለሁ
ያሲራ ጉጉትና ስራ ያመፍጣሪ አቅም ቢቻይኑራን እጂ በራሰችን ከታመመን ይሰከል እሻ አላህ
እረ ባያበድሩ ጥሩ ነው ውጣ ውረዱም ብዙ ነው ደግሞ ለነገ መኖራችንን ማን አውቆ ነው ይልቁንስ የኢቲዮጲያ መንግስት እንደ ሌላ አገር መንግስ ቤት ሰርቶ ለሰው ቢያከፋፍል መልካም ነው።
ኧረጉድፈላ 20 አመት እደውምከአገሪወጥቸቀርቻለሁእኳንብድርኑሮብኝካላችሁቦታውንበተመጣጣኝዋጋገዝቸእደአቅሜብሠራይሻለኛልብድርአለብኝእያልኩእቅልፍከማጣይሻለኛልአንተበረካሁንእናመሠግናለን
አረብ አገር ላለነው ኮንደሚኒየም ቢያዘጋጅልን ጥሩ ነውይሄንን አጣራልን ወንድሜ የምታቀርባቸው ነገሮች ጥሩ ናቸው ቻናልህ ከፖለቲካ የነፃ ነው ጥሩ ነው በርታ
እንደ ብድር የምፈራው ነገረ የለም
እርብሩቀርቶብን ሥለኢትዮጵያሠላምበሠማሁየናፈቀኝእሡነዉ
ለኛ አስበው ሳይሆን ለራሳቸው ጥቅም ነው
ካዘናችሁ እግዳ ምነው ቤት መስሪያ ቦታ አትሰጡንም
እኔስ ይብላኝላችሁ ለናንተ በራሴ ቦታ ገዝቸ ሰርቻለሁ
ወንድማችን ስለ መልካም ስራህ እናመሰግናለን
አረብ አገር ተሰርቶ በዚች ደመወዝ በሚሊየን እረ ተው ደም ግፊት ይይዘናል 20አመት እዛው አርጁ ነው ልጅ ካልወለድን ምን ያደርግልናል
በጣም ደስ ይላል ምንም በይ ኖረኝም ግን ሞረለቹ ደስለል ፈጥር ለእትዮፕያ አደኛ ፍቅርን ሁሌታኞ ሰለምን ይስጣ እትዮፕያ ለዘለለም ተኑረ በመቀጣል የሀጋር መር በጥበብ እና በመስታወል በነጋር ሀሉ ቅን ይሁን ቀር ሁሉ ይጫመረል ።
ጎመን፣በጤና፣አንተዬ፣እንደዚህ፣አይነት፣መቀቅ፣ገብቼ፣ወዴት፣ሰላሜን፣ልጣ፣ካዘነ፣እንድሁ፣ይስጠን፣ለራሱ፣ጥቅም፣ነው።
ወሬ ካልሆነ በጣም ጥሩ ነበር ከገዛን ግዴታ እንከፈላለን አሁን በረካ አልሆንም እያለነው ባልም ብር ይወዳል የሴት ብር የለመደ ይገርማል
ወለድ የለውም ብለህ ነብር መጨረሻ ላይ ወለዱ እዬጨመረ ይሄዳል......?
አጥና የተባለውን ድርሰት በደንብ ስላላጠናው ተሳስቶ ነው
@@user-ez9bf5jx9l ahahahahha new ende
እድሜህይርዘምልንማሬ ስንቶቹ ያባሉናልእንደአንተአይነትወንድምጥሩያስተምሩናል እስኪ ተማሩበት ተባረክ ወንድም እናየኔብጤ ሽቃሊትነገር መቼነውእደውመቼነው፣ ባለቤት የምንሆነውውውየገጠርልጂነኝከተማምአላቅ አላህይርዳኝ ማዳምም አቃጥላ ልገለኝነው ዱአ አድርጉልኝ
አረብ አገረ ለሆነ ሰዎች
እኔምለው ለኛ አዝኖ አይደለም ምንዛሬያችንን ፈልጎነው መጀመርያ የበላባቸውን የእህቶቻችንን ብር ይመልስ
ሠላም ያገሬ ልጅ ሁሌም ሠላም እመኞለሁ ላገራችን ለወገናችን ዉድ ወድማችን ያቀረብክልን ቪዲዎ ደስ ያስብላል
ስለመረጃው እናመስግናለን ክፍዬ እስክጨርስ አረብ አገር መበስበስ አልፈልግም ነገ ልሙት ዛሬ አላዉቅም 20 አመት እዳ ቀሪ ዘመኔን ሰላም እንቅል ልተኛበት ሆሆሆሆ!!!
ወድሞ አተ አላህ ይስጥህ በጣሞ እናመሰግናለን ካሁን በፍት ሰሞቸው አለሁ ግን ብሮሰሱ ብዙ ነው ብየ ነው የተውኩት በጣሞ አድክሞ ነው
ወንድማችን አመሰግናላሁ እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማክህ እኔ በእውነት የዘውትር ምኝቴ እንዳው የመዳምን ኩሽና ምታክል ቢሆንም የእራሴ ቤት እንድሰጠኝ ናው ።አምናላሁ ለእርሱ የምሳናው የለም።
ኡፍፍፍፍፍፍአጀቴን ገባሺግንእስላምነይ ያሰብሺውይሳካልሺማሬ
ለ ሰጠሀን መረጃ ከ ልብ
እናመሰግናለን ወንድማችን
ይህንን መረጃ ስለሰጠህን እናመሰግናለን
እኔ ደክሞኛል ስራካለህ ትቼመጣለው
የአረቦች ብር በምንእጃቸው እደሚሰጡን ግራገብቶኛል ቁምነገር ላይ ሳይውል ወዲያው ነው ምያልቀው
ስደት መሮናል መንግስት ኮንዶሚንየም ሰርቶ ይስጠን
ክክክክክ
kkkkkkkkkkkk
ብሩን ነው በካሽ የሚሰጠን ወይስ ቤቱን ነው ሰርቶ ሚሰጠን እንደ ኮንዶሚኒየም????? ቤቱን ከሆነ ቀድሞ የዛሬ 14 አመት የተመዘገበም እስከአሁን አልተዳረሰም እኔ ሲገባኝ የዉጭ ምንዛሬ ስለቸገረው ያንን ለመሰብሰብ እንጂ ካልሆነ ለምን በሀገራችን ብር አይቀበልም?
ስላም ወንማችን መጀመርያ ከወለድ ነፃ ብለህ መጨረሻ ላይ ወለድ እንዳለው።
ሥለመረጃዉ እናመሠገናለ ለኛ ለሥደቶኞች ኮደሚነየም ሠርቶ ከሠጠን እንቀበላል አለበዚያ ብድር በጣም ነዉ የምፈራዉ
ትክክል ብድር ጥሩ አይድለም ደሞ ሳልክፍል ብሞትስ ኦር ይቅር
Yes ...
ስለ መረጃው እናመሰግናለን ። ነገር ግን አሁን አንተ እንደምትነግረን አይደለም ፣ በመጀመርያ ለምሳሌ የ3 million ብር ቤት ለመግዛት ጠይቀህ ሁሉንም መስፈርት ካሟላሕ በኋላ ቤት ፈልግ ይሉሐል ከዛ ፈልገህ ካገኝህ ተደራድረህ ስለ ቤቱ ዋጋ እነሱ ጋ ለክፍያ ስትሄድ ፣ የእኛ መሐንዲስ መገምት አለበት ይሉካል ፣ እሺ ብለህ ስትሄድ መሐንዲሱ ካልተመቸከው 3 million የተስማማከዉን 1.5 million ይልካል ፣ ሌላው እንድገና ኢንሹራንስ መግባት አለብክ ብለው ያስገድዱካል፣ በዛ ላይ ወለዱ በጣም ውድ፣ ሌላው በባንክ ምንዛሬ 1$= 28.85 ፣ 1AED 7.80 መንዝረክ ወለድ 10.5 ከፍለክ ምንድነው ጥቅሙ ????? ለምሳሌ black market ላይ ምንዛሬ 1 USD 41.30 ፣ 1AED 10 .80 ነው ። እና ይህን እናግረሃቸው በሌላ video አገኝሀለው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
አመሰግናለሁ ።
እኔ ብድር አወድም ጥሎብኝ ከሰጠን ነጻ ይስጠን ለኛ እረብ አገር ላለን ትንሽ ይርዳን
ውይ ብድር እንዴት እንደምፈራ አጠይቁኝ እንኳን የባንክ የሰው አንድ ብር እስክመልስ እንቅልፍ ይነሳኛል እዛው የሰላም እንቅልፍ ይሻለኛል
የኔ ብጤ ነሸ ልክ ነሸ ሸህ አመት አኖረም የምን ጣጣ ነዉ
እኔስ አልሀምዱሊላህ ምንየመሰለ 4ክላስ ቤት ሰርቻለሁ ልጨርስ የ5ወር ደመወዝ ብልክ እጨርሳለሁ ስለመረጃህ አመሰግናለሁ ሆሆሆሆሆ መቼልሙት ለማላቀዉ ከመግስት ልበደር
ስለመረጃህ እናመሰግናለን መግስት ለድሀ ምንም አላዘን እኛስ የሀረብ ሀገር ሰራተኞች ሚስኪኖች በሚሊወን የሚቆጠር አቅማችን አይፈቅድም ባቅማችን በሽወች ያበድረን ቤትቤት ስንል በሰው ሀገር ቀረን
ምን ሠላም አለ እና ነው ደግሞ ቤት መግዛት የሚያስፈልገው አሁንስ ከማየውና ከምሠማው ሁሉ በስደት ቀርሁ ወድማችን አመሠግናለሁ
እናመሠግን አለን እኔ እዳ አልወድም ከሠጠን ነጻ ይስጠን
ወላሂ እኔም እፈልግ ነበር እሺ ቁጥር ልቀቁ አላህ ካለ እድሜ እና ጠና ከሰጠኝ እከፈላሁ ልጆቼ በቤት ኪራይ ጥያችው ነው የመጣሁ አማና
ሴትዮ የለፋሽበትን ለሌባ ከመስጠትሽ በፊት ቆም ብለሽ አስቢ ቤት የሰሩትን ሜዳ የሚበትን መኔግስት እንዴት ነው ለአንች የሚሰጥሽ? የግድቡን ቦንድ እረሳሽው? የዶላር ችግር ነው ዠሚያስቀባጥራቸው።ፔጁስ የማን እንደሆነ አውቀሻል? ወይስ ንግድ ባንኩ የኢሕ አዲግ መሆኑን አታውቂም?ማስቀመጫ ካጣሽ ለተቸገረ ስጭው ይሕንን ያሕል ትርፋማ ቢሆን ሐገሪቷ በብድር አትጠልቅም ነበር
እኔም በጣም እፈልጋለሁ ግን በጣም ፈራሁ መዘዝ ይዞብን እዳይመጣብ ለማንኛው መቸኮል የለብንም
አላህ የተሽለ ርዝቅ አለው ሹክሪን ለመረጃህ ወንድም
Kef tube የምሰጠን መረጃ ሃሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን እኛ አረብ ሃገር ያለን ልጆችን አይመጥንም ወሬው ሁላ ለሀብታም ነው ለሀብታም እድሉን ቢመቻችም ባይመቻችም መግዛቱ አይቀርም ይሄን እድል ማግኘቱ የሚጠቀምው ሳይጨናነቅ ዘና ብሎ ለመክፍል ነው: ለእነሱ የዘነበ ለእኛም ያካፋ ይሆናል ተሰፋ አንቆርጥም
ሠላም ሠላም ወንድም ለፕጅህ አድስ ነኝ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ በተለይ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ካንተ ብዙ ነገር እማራለሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ሠላምህ ይብዛልኝ
ደስ ይላል ግንበደንም አብራርቶ የሚነግረን አልነበረም እናመሰግናለን ለስጠህን መረጃ
ሰላም ነው አመሰግናለሁ።👌👌👌❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
እናመስግናልን ግን ሁሉም ነገር ከአቅም በላይ ነው ምን አለ በአቅምችን በሆን መልካም ነበር አርብ ሀገር ተስራቶ ነው እንደ አይነት ቤት መገዛት የሚችሎው አይመስልም በፍፁም ይከብደል ደግሞስ 20 አመት መኖርችን እንካን አኖውቅም ዘለላም ለማንኖርበት 20 እና30 ለማይሞላ እድሜ ሀይ አንቺ አለም ይገራማል
ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር ቤት ባይኖርንም እግዚአብሔር ይመስገን
ውነት ከሆነ።ሀረፍ ነው
በጣም ጥሩ ነው ለኛ ለአረብ ሀገር ሴቶች ካሳተፉን ደስ ይለናል 500ሺ ብር ቢሰጡኝ ደስ ይለኛል ከዚህ በላይ አልፈልግም
በጣም አሪፍ እድል ነው እናመሠግናለን
Don't think that all ethiopian are speaking amharic. You are amazing and trying your best. But the best way is also to speak English for some information to be the best ethiopian you tuber. Any thank you very much for your efforts Allah bless you. Good work keep going 🌹
ጥሎብኝ ኮሚንት መፃፈ አለወድም በቻ ከፈ የቱብ ከፈ ከፈ በል ጥሩ ነው የምታቀረባች ነገሮች እኒስ መሪቱን ገዝችው ነበረ ግን መንግሰት ቤት እድሰራ አልፈቀድልኝም አሰፍልት ይሰራል እየተባለ ወይ መንግሰት አልሰራ ወይ እኔ አልሰራሁ በመሀል ቤት ሰድሰት አመት ተቆጠረ እስቲ በዚህ ዙሪያ መረጃ ከለህ በተረፈ በረታ እሰቲ ከፈ የቱብ የምትሉ እሰቲ እንያችሁ 👍👍👍👍💚💛❤
ሰልመረጀው አናመሰግናለን ወንድም
እንኩዋን ብድር ኖሮብኝ እንዲሁም ሃሳብ ሊገለኝ ነው
ደሥ፡ይላል
እናመሠግናለን
enameseginalin lemeregahe
ትምረት ይፈገሊ
እናመሰግናለን
ወደ አገር ቤት ልመለስ 5 ወር ቀርቶኛል መቸም እዝ አገር ያው ነው ስርተን ስርተን ደፍነናል ስንል ክፍተት አይሞላም እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሰለቼኝ አሁንማ እደውም ኡፍኡፍ አገር ልግባ
betum hon kezebu yekereben egna yemenefelegew kefet bota merit yesetin gin eko lerasachiw tikem new lemanegnawem tnxs negerelegn kefet bota setun beru yekereben aliya yekereben belalechi hani belachiu
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን እናመሰግናለን
መጀመሪያላይ ያለ ወልድ አልክ ወደመጨረሻው ወለድ እንዳለው ተናገርክ ግልፅ ብታረገው
ወንድማችን እናመሰግናለን ለመረጃው ግን አልገባኝም ያገሩ ውስጥ መታወቅያ ያልታደሰ ከሆነስ ምክንያቱም መታወቅያ እራሱ ባለቤቱ ነው ሚያሳድሰው
ደግሞ 20 አመት ብድር ባሳብ ማለቅ ነው እኮ ነው ሁሁሁ
Bexam inameseginalen.Hulem silemitisexen mereja.Ahun bexam iyasaseben yalew yehagerachin selam maxat guday naw.Fexari selamun yawirdilin.Ignam hagerachin gebiten hagerachinin lemalimat xiret inadergalin ke isu irdata gara.
ቀድመን የግዛነው ቤታችን በግፍ አፍርሳቹ አሁን አይደለም ቤት ልንሰራ ቀርቶ በህይወት መኖራችንም ያጠራጥረናል
.ውይ በጣም እሽ ከእዳ ላይ እዳ ሊጨምሩብን ሢፈልጉ ነው
ሥለመረጃችክ እጅግ በጣም እናመሠግናለን!
በጣም ደስ ይላል የምር ከሆነ አሪፍ ነበር
ጎመን በጤና
ለሰጠህን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ጥያቄ አልኝ መልስ ካገኘህለት 1ኛ ከወለድ ነፃ ይባላል አንተም ከወለድ ነፅል ከሚሰሩ ቅርጭልፎች መነጋገ ትላላችሁ አልክ መጨረሻ ላይ ደግሞ ወለድ እንዳለው አስረዳህን 2ኛ ገንዘቡን ከፍለን እስከምንጨርስ አረብ አገር መኖር አለብ ውይስ መግባት ይቻላል ማንኛው ውጭ አገር ያለነው መረዳ ብታገኝ ጠይቅልን ?
የገባያ መአከል ሳኡዲይ አረቢያ
በጣም ደስ ይላል 20 አመት የሚከፈል ከሆነ አገሬ ሆኚ መክፈል እችላለው እኔ ያለው ለጊዜው አረብ አገር ነኝ
የሚያግዘን እንጅ ያጣነው የሚያጭበረብረን አላጣንም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ብለህ ወዳው የመኖሪያ ፍቃድ ያላቸውን ብቻ አነሳህ ፓስፖርት የለለን ኢትዮጵያዊነታችን ከወረሰ እንደ ???
ለማንኛውም እናመሰግናለን 😃 ግን በጣም ይከብዳል በብድር መኖር 😃😃 እንቅልፍ ይንሳኝ ደግሞ የሰው እዳ 😃
እኳን ደህና መጣህ የኔ ማካም ሰው ሰላምህይብዛአቦ
Wendime Betammmm Enameseginalen Mrt Ye Ethiopia Lji Ante Nek Ketlbet💐💐💖💐💐💖💐💖💐💖💐💖💖💐💐💖💐💖💐
እውነት ከሆነ ሀሪፍ ነው
ከወለድ ነፃ ሃሃሃ ለማንኛዉም እናመስግናለን ወንድም ለመልካም አሳብህ
ከወለድ ነጻ ነው አላልክም🤔
Galatoomi ibsaa nuuf keenuu keetif.
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን የሁላችን ሂወት ኣብሮ ከፍ ይበለልን
ወገን እኔን ያየህ ተቀጣ ነው እንዳትሸወድ እንዳትዘረፉ ተጠንቀቅ ዲያስፎራዎች
ቆንጆ ነው ተባረክ ግን ሁለት ሚሊዮን ቢሆን የተገዛው።።።ሁለት ሚሊዮኑ በዶላር ነው (ወይስ ።።በኢትዮጵያ ብር ነው
18አመት ሳይሞላኝ አረብሀገር እየሰራሁነው ብሳተፍምንችግርአለው ?
መልካም
ወይ ቤቱካ ነበር ግን የቤት እቃ እምገዛበት በነፃ ይሰጠን ለስደተኞች
ክክክክክክክ ይጨምርልህ ረእሱለቤትነው የቃረእስስሰሙ ከቺበሉክክክክክክ
Enamesegenalen bro important information
በጣም ነው የምናመሰግነው
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው
ይሄንን ላዳስቦራወች አጂ እኛን መዳም ቤት የምንሰራው አይመለከተንም ምክናየቱም እዲሜን ሙሉ ብሰራ አልከፍለውም የምን መጨናነቅ
እኛ በስደት ያለን አብዛኛውን ወረቀት የለንም ግን ቤት መግዛት እፈልጋለሁኝ ወረቀት ላለው ብቻ ነው የሚመለከተው ማለት ነው ለደኛ አይነቱ አይመለከተንም መንግስት እኛንም ያግዘን እላለሁኝ
በኢምባሲ በኩል ይህው 2አመት ሆነኝ ጅዳ የሚገኘው ኢምባሲ 40ሺ ሪያል ከፍዬ ይህው ቤቱም የለ ብሩም የለም
በስደት ምትገኙ ወንድም እህቶቼ ገንዘባችሁን ስብስብ አድርጋችሁ አገራቹ ንግድ ነግዱበት በዝግ ሰአት ቤት መሬት መግዛት ማይታሰብ ነው !!!!!!
ሁለት የተለያዩ ሀሳቦች ነው የሰማሁ አንደኛ ከወለድ ነጻ ነው በሚል ነው የነገርከን ሁለተኛ ማጠቃለያ/ መጨረሻ አካባቢ 20 ዓመት ከሆነ ወለዱ ይጨምራል 10 ዓመት ከሆነ ወለዱ ይቀንሳል ማለት አልገባኝም ምክንያቱም ከወለድ ነጻ ብለክ ነበር ?
ወድሜ እነመሳግናለን እና ለመሳደስካስጋበሁት ስድስት ወር ናው ችግሩ ምድናው ኣጋረችን ፓስፖርታችን ትማልስል ሀጋር ልንጋ ካለጋች
Wowwww betam arife hesabi new Wendim betam Enameseginalen