OMG! I am in Love with this azmari's music.Beleive or not, I alwas listen it 10 times a day.Is there any one who could tell me the place ( The town and the house) ? It must be Bahirdar or Gondar.I have a plan to enjoy with this attractive azmari when I will come back to my mother land Ethiopia for vaccation.Finally, I proud of my county's Cultural music.Being an Ethiopian is a best prize !!!
OMG! I am in Love with this azmari's music.Beleive or not, I alwas listen it 10 times a day.Is there any one who could tell me the place ( The town and the house) ? It must be Bahirdar or Gondar.I have a plan to enjoy with this attractive azmari when I will come back to my mother land Ethiopia for vaccation.Finally, I proud of my county's Cultural music.Being an Ethiopian is a best prize !!!
እውይ ጋሽይ ከ ድምጥህ ማምር ፈገግታህ ደስ ማለቱቱ
Waw like your vioce and tone and add by masinko ton best of best
እኔም በአገሬ ይህ ነው ባህይሊይ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ያኖርኸኝን
አሏህ ልጀን ለመዳር ያብቃኝና እናትም ደህና ሆናችሁ እኔም ደህና ሆኘ ልጀም አዲጋልኝ እጠራችሁኃለሁ ለሰርጓ ያርግልሽ በሉኝ
ከሀሰብሺዉ ያዲርስሺ
ወይ ዮሐንስ፣ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።
ዋው ተሰጥቶሃል እኔም ዝርኛውቸ አዝማሪ ናቸው እኔ አላድለኝ ብሎ ስደት አንገላታኝ አዝማሪ በመሆኔ እኮራለሁ በድምፅ በአልሞክር ውዝዋዚውን እችላለሁ
Lagbashna abren ennurhhhhhhh
ፈገግታው ደሥ ይላል
Guys you can find this place in sululta in Ethiopian , Addis Ababa it’s called Sululta Animo tej bet
መሰቆ ውስጤነው
Love this guy, good job 😊😂
I love his voice amazing, pls tell me his name and where he is living??he sounds like aklilu seyum
Awesome 👌👌👌
Oh My God!!I Love him somch did he have other songs? What's he's name??
Sina Milashu his name joni
ምችት ይበልህ ሁለመናህ ማር ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
እደዚህ አዝማሪ ሰው ወድጀ አላውቅም በቀን መቶ ጊዜ አዳምጨው አልሰለችህ አለኝ
በጣም ደስ የሚል ባህል ነው
ወይኔ ማሲኔቆ ስወድ የገጠር ልጅ ነይ
😘😘😘
እንዴት ዴሰየሚል ነዉ
thank you
ሲያምርብህ ከድምጽህ ፈገግታ እድሜ ይስጥህ
ወይኔ ምርጥ ሠው ያኛው ሠውዬ ግን ምኑ አሳማ ነው ኧረ ሁሉም አጋሰሶች ናቸው ቱ ቅድድም የተያያዙ ነው የሚመስሉት ሲበሉ
ይህ አዝማሪ ውስጤ ነው
Pure art god bless you
It is very good keep going
አዝማሪ ውስጤነው
ሳራ የወንዶች ቅሬታ ሰሚ እኔም ነኝ አዚማሪ ውስጤ ነው የምወደው ቢኖር አዚማሪ
אזמרי
አዝማሪ ባል ይሥጥሽ
ቅፍር
+Hhh Hhh ፍቅር
በጣምያምራልየውነት
በጣም ደስ የሚል ግርማ ሞገስ ያለው ሰው ነው። ከሁሉ ያሳቀኝ ብር ሲሸለም "እንደፈራሁት" ማለቱ ነው።
demeke molishe 😂 ik he is so amazing 😉
Balsasat, ye Nigusu fitalew lije naw !!!
ያምራል ይመችክህ
እስኬ አንድ ሰው የሜአጎረሰው መጋ ሆዳም ይሽተዋል የማያውቁ ባለጌወች ሆዳሞች አይተው የማያውቁ
ደስ የሚል አባት።
የኔ አባት እናቴን አስታወስከኝ አይይይ የምታምር አባት አላህይጠብቅህ
የማሰንቆ ለዛ በቃላት አይገለጥ። በተለይ እንደዚህ ከጥሩ ድምጽ ጋር ሲገናኝ። አመስግኛለሁ ወገኔ!!!
Tekekel Ager betam new yeminafekegn😢
ባህሌን አወዳለሁ በተለይ ሊቀ መኳስ
Ehehe azmare westa new
❤
The personality of this singer combines art and charm.
This is a genuine article
Ehhhhh desss emile mesko newu
❤❤❤❤
❤❤❤
Betam yamral waw
እፍፍፍፍ ፈገግታው ማረከኝ .😍😍😘😘💚💛❤ሰላም ፍቅር ላገራችን
Amen 🙏
አርክዬ ብሎ አሽሞንሞኖ አዝናንቶክ አድራሻውን ወይም ስሙን ለምን አትነግረንም ወንድም@@arkiband535
ሆዳሞች ፣አንዴ፡እንኳ፡አያጎርሱትም፣
እረ፡በህግአምላክ፡ጉሮሮው፡ደረቀ
Stephane Bouvier 50ብር አጎረሰችው አይዶል☺️
Ay mane edager sedet kefu Egziabehar Selam lagerachen yabekan wegenocha
bettam arifff
በ 2012
እሄ ህይወት አሁንም አለ??
ከ20 ዓመት በፊት የቀረ መስሎኝ ነበር
Thankyou all for your lovely comment😍 and just for the record he told us he want to eat after he sing 🎤 😂
how I get he’s number I will have wedding soon guys 😍😍😍😍
Please let us know his name.
Waaew dse yelale
❤🎉
Bale masnkow yene mrtsew fegegta stamr
Koshasha azmari
አዝማሬ በጣም ደስ ይለኛል በጣምብሰማቸው አልጠግብም
This azmari is wow talented but that guy is eating too much
😍😍😍😍😍😘😘
በጣም ታምራላችሁ ውድ ወገኖቼ
ኧረ ምን ዓይነት ማራኪ ድምፅና አመታት ነው። በጣም ይመስጣል።ማንም ተነስቶ ሙያውን ባያበላሸው እንዴት ጥሩ ነበር።
በጣም ተመቸኝ
Lgitu temeche kni
So awesome, lovely song.
እር እጉርሱት ማስቆ ውስጤ ነው
ይመቻችሁ
አየ ወሎ የፍቅር ሀገር💚💛❤️
Wey konjo leje alchhu setamru
እረ ይህን ሰውየ የት እንደማውቀው እረሳሁ የት ነው
ye azemari wedajoch yet nachehu
Wawwww
እህህህህህህህህ አይይይይይይይ ልጅነቴ ሀገሬ ስደት ይብላኝልህ ድሮ የዛሬን አያርገው እስክስ እንል ነበር ይሁን ለበጎ ነው
ኡፊ ኡፊ፣ኡፊ ኢረበቂበለዉ
Gena tigedelaleh
ውይይይይይይይይይይይ እኔስ ቤተሰቦቼ
Wawww brother stamir
Masikona washint ewedalehu
😀👍
Fesam abiy adaneh
አብይ ይብዳህ። ቅዘናም በዳናችሁ
Gena timetaleh
እረ ቤቱን የምታውቁት ንገሩኝ የት ነው ያለው?
It's in sululta
@@arkiband535 can u give me his address?
ይይይይ ወይስደት
ስላምነው
Abo yimechachhu beteseb
ልክ. ብለሀል.
አወደሱት እየከዱ ዝገብር በቆሎ እየሳቀ ያጣል ይበልየለ
ውድድድድድድድ
ሥሙን ታዉቁትከሆነ አዝማሪዉን ንገሩኚ
Mesko. አዎዳልሁ. Eni. አርሚ. ይስትክ
ere le 100 birr bizu chohe..minale 100 dollar bitsetut...
pls yah bet yat new
አይይይይአብሮሚበላውንወገኔንትቸ።በስደት።ብቸኛመሃን።አያለመታደልዘድሮስ
Jet
ውይይ
ይኸ ሠዉ ሥሙን ታዉቁታላቺሁ ካወቃቺሁት ንገሩኚ
I got his video on my channel watch it guys u will love it
Hodam amara
endeferahut ….hahahahaha.
ወይጉድ የግርማለ
ብር አቀባበሉ ዱርዬ መሠለኝ
ማሲቆ ዉሥጤ ነዉ
they are selfish
Selam
አጋሰስ ሁላ
ተጨማለቅ ዝብለህ በየጠጁ ቤት
ደቆሮ
ከምንም በላይ የማስጠላኝ መጠጥ የሚጠጣ ሰው ነው
ሰንሰርአት ያለው አለም አጫዋች እሂን አያሁ ይመቻች
😍😍😍😍😍😘😘
ስላምነው