ብላታ ጥያቄ 04 ፡- ጠቅላላ እውቀት ምላሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ብላታ ኢንተርቴይመት በሚያዘጋጀው የጥያቄና መልስ ውድድር የአራተኛ ዙር አሸናፊዎች ተለይተዋል ፡፡ በዚህም ከቀረቡት የጠቅላላ እውቀት ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ባገኙት ነጥብ
    1. Great L
    2. BIRUK TEKELESELASSIE
    3. Tamirat Kanko
    ከፍተኛ ነጥብ በማምጣት አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡ እያንዳንዳቸው የ100 ብር ካርድ ሽልማት ያገኛሉ ፡፡ አድራሻችሁን ወይም ስልካችሁን በውስጥ መስመር በመላክ ሽልማታችሁን ማግኘት ትችላላቹህ ፡፡አሸናፊዎች የተመረጡት የብላታ ዩቲዩብ ገፅ ላይ በሰጡት ምላሽ ነው፡፡
    የአራተኛ ዙር ተሳታፊዎች ሁላችሁንም እናመሰግናለን ፡፡ የናንተን ተከታዮቻችን አስተያየትና ጥያቄ ለፕሮግራሙ መጠናከር ስለሚያግዘን ማንኛውም አስተያየት ላኩልን ፡፡ ብላታ ጥያቄና መልስ 05 ቅዳሜ ምሽት ይለቀቃል ......... ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን ፡፡ ለአምስተኛው ዙር ውድድር የተለያዩ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል ፡፡
    ይሳተፉ፤ ይሸለሙ። እውቀት ያሸልማል!! ዩቲዩብ ገፃችንን ሰብስክራይብና ሼር ያድርጉ።
    የብላታ ቤተሰብ #BILATAFAMILY አካል ይሁኑ!!!

Komentáře • 1