ብላታ ጥያቄ 01 ፡- ሰምና ወርቅ ምላሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ብላታ ኢንተርቴይመት በሚያዘጋጀው የጥያቄና መልስ ውድድር የመጀመሪያ ዙር አሸናፊዎች ተለይተዋል ፡፡
    በዚህም ከቀረቡት የሰም እና ወርቅ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ባገኙት ነጥብ
    1. ሌተን አድማሱ
    2. ይትባረክ አባተ
    3. ሚኪያስ ጌታቸዉ
    ከፍተኛ ነጥብ በማምጣት አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡
    እያንዳንዳቸው የ100 ብር ካርድ ሽልማት ያገኛሉ ፡፡ አድራሻችሁን ወይም ስልካችሁን በውስጥ መስመር በመላክ ሽልማታችሁን ማግኘት ትችላላቹህ ፡፡
    የመጀመሪያ ዙር ተሳታፊዎች ሁላችሁንም እናመሰግናለን ፡፡ የናንተን ተከታዮቻችን አስተያየትና ጥያቄ ለፕሮግራሙ መጠናከር ስለሚያግዘን ማንኛውም አስተያየት ላኩልን ፡፡
    ብላታ ጥያቄና መልስ ውድድር ሁለት ነገ ማክሰኞ ጠዋት ጀምሮ ይለቀቃል ......... ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን ፡፡ ለሁለተኛው ዙር ውድድር የተለያዩ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል ፡፡ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ።
    እውቀት ያሸልማል!!
    ዩቲዩብ ገፃችንን ሰብስክራይብና ሼር ያድርጉ። የብላታ ቤተሰብ #BILATAFAMILY አካል ይሁኑ!!!

Komentáře • 1