ሰኔ 3 የ እርገት በዓል ዝማሬ ከ የማህደረ ስብሀት ቅድስት ልደታ ማርያም እና ደብረ መድኃኒት መድኃኒ ዓለም ቤተክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • የንግስ ክብረ በዓላትን እንዲሁም የገዳማት ታሪክ የሚያገኙበት ቻናል ነው በተለያዩ ጊዜ የምንለቃቸውን ቪዲዬዎች እንዲደርስዎት የዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
    youtube - / utopia1
    TikTok - vm.tiktok.com/...
    facebook - / utopiaa11
    tellegram - t.me/joinchat/...

Komentáře • 26

  • @hyabeg
    @hyabeg  Před 3 lety +2

    በቴሌግራም ላይ እንዲለቀቅ የምትፈልጉት የመዝሙር ግጥም ካለ ኮመንት ላይ አስቀምጡልን
    t.me/joinchat/TPTO5WLbISjaie_k

    • @user-fc7vc4ri8e
      @user-fc7vc4ri8e Před 2 lety +1

      በዙርያችን ካሉት ድንቅ ምስክሮች እና ሩፋኤል እላለሁ
      እና ነፋሴን አደራ በሰማይ እነኝ ሶስት መዝሙርሮችን ላኩልን

    • @atecoffee9148
      @atecoffee9148 Před 2 lety +1

      ተክለሃይማኖት ፀሐይ

    • @hyabeg
      @hyabeg  Před 2 lety +1

      @@atecoffee9148 ሁለት መዝሙር ነው ያለው ተክለሐይማኖት ፀሐይ የሚል ሁለቱንም ቴሌግራም ላይ አሉ ሊንኩም
      t.me/uto_pia1/298
      t.me/uto_pia1/346

    • @user-il6tv5do5e
      @user-il6tv5do5e Před 2 lety +1

      ና በስላም መዳኒያለም የሚለሁን

    • @user-tb1le2ly6g
      @user-tb1le2ly6g Před 10 měsíci +1

      ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ የሚለውን❤❤❤

  • @user-rl1if1yr8r
    @user-rl1if1yr8r Před 12 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰 አሜን

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 Před 3 lety +6

    እናመሰግናለን አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

    • @Emabetdibaba
      @Emabetdibaba Před 3 lety

      እሄን አልጣቃማው ስልኬ ተበላሻብኝ በአዲሱ መጣው ሰሞኑ ብዙ ነገር አምልጦኛል

  • @user-lz2kl7vq9x
    @user-lz2kl7vq9x Před 2 měsíci

    እእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🌹🌹🌹🌹👏👏👏🌸🌸🌸🌸👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤አሜን ዝማሬ መላእክት ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ እንሆ መልካም ነው እንሆም ያማረ ነው❤❤❤❤

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏የተዋህዶ ልጆች በእውነት የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን

  • @user-nb5pp2ij1m
    @user-nb5pp2ij1m Před 2 měsíci

    Zemare malketen yasemaln❤❤❤

  • @user-xd5lc7nq2w
    @user-xd5lc7nq2w Před 6 měsíci

    ዝማሪ መላይት ያሰማልን

  • @user-yj4mj9gs9o
    @user-yj4mj9gs9o Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-cm2mj6qi3b
    @user-cm2mj6qi3b Před 2 měsíci

    Elelelelelelellelelel eeeessssssssssssyyyyyyyyy tawayyidoo lijochi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 💐💐

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba Před 3 lety +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💘💘💘💘💘💘💘💘💘እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የምያለማልም የመላህክት ዝመሬ ያሳማልን

  • @user-nb5pp2ij1m
    @user-nb5pp2ij1m Před 2 měsíci

    Elllllll❤❤❤

  • @kalkidangg
    @kalkidangg Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Před 2 lety

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @user-pi9hd2jt3r
    @user-pi9hd2jt3r Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል

  • @nafydebebeg8422
    @nafydebebeg8422 Před 2 lety

    ነዐ ነዐ ሚካኤል ነዐ ነዐ...yemilewen getemun lakulene telgram lay

    • @beza9285
      @beza9285 Před rokem +1

      ናና ሚካኤል ናና
      ================
      አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና
      ናና ሚካኤል ናና
      የረዳህ አፎምያን ሚካኤል ናና
      ሰይጣን ሲፈትናት
      አንተነህ ያዳንከው
      ባሕራንን ከሞት
      ለእነርሱ እንደመጣህ
      እኔንም ተራዳኝ
      ሚካኤል ደግፈህ
      ለመንግሥቱ አብቃኝ
      አዝ-------------//
      አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና
      ናና ገብርኤል ናና
      ዘመኑ ሲፈጸም ገብርኤል ናና
      አምላክ መምጫው ሲደርስ
      ገብርኤል አንተ ነህ
      ያልካት ደስ ይበልሽ
      ድምጽህን አሰማኝ
      ነፍሴ ጽድቅን ትልበስ
      አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና
      ናና ገብርኤል ናና
      አዝ-----------//
      አዝኛለሁ እና ባንተ ልጽናና
      ናና ሩፋኤል ናና
      ፈታሄ ማህጸን ሩፋኤል ናና
      የጭንቄ ደራሽ
      ገድልክ የሚያስገርም
      ከደዌ ፈዋሽ
      እንዳበራህለት
      የጦቢትን ዐይን
      የኛንም ልቦና
      ፈጥነህ አብራልን
      አዝ---------------//
      አዝኛለሁና ባንተ ልጽናና ናና
      ራጉኤል ናና
      ብራናዊ መላክ ራጉኤል ናና
      ስልጣነ ግሩም
      የዐለም ጠባቂ
      መላከ ሰላም
      ተስፋዬ ደብዝዞ
      ጨለማ ሲውጠኝ
      በረድኤት ከበህ
      ብርሀንን ስጠኝ
      አዝ------------------//
      አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና
      ናና ዑራኤል ናና
      ቆመህ ጽዋ ይዘህ ዑራኤል ናና
      ለእዝራ ሱቱኤል
      ጥበብ አጠጥተህ
      ዕውቀት ስታድል
      ተገለጠ ክብርህ
      መልአኩ ዑራኤል
      ድኜ በፀበልህ
      በአውደ ምህረትህ ላይ
      እኔም ዘመርኩልህ
      አዝ --------------------------//
      የአምላክ ማደሪያ ዕሙ አዶናይ
      ነይ ድንግል ሆይ ነይ
      አልቅሼ ነበረ ድንግል ሆይ ነይ
      ወድቄ ከደጅዋ
      ለምኛት ነበረ
      ወድቄ ከደጅዋ
      ዛሬ ደረሰልኝ
      ምልጃና ፀሎትዋ
      አዝ ------------------------//
      እኔ የእማማክርሽ አለኝ ጉዳይ
      ነይ ክርሰቶስ ሰምራ
      ለሳጥናኤል ምህረት ክርስቶስ ሰምራ
      የለመና ማነው
      ለዳቢሎስ ምህረት
      የለመነ ማነው
      ያንቺስ ቅድስና
      እናቴ ልዩ ነው
      አዝ --------------------------//
      እኔ የእማማክርሽ አለኝ ጉዳይ
      ነይ አርሴማ ነይ
      ስለጌታ ፍቅር አርሴማ ነይ
      አይንሽን አተሻል
      ስለ አማኑኤል ፍቅር
      አይንሽን አተሻል
      ወጣቱ በሙሉ
      አማልጂኝ ይልሻል
      አዝ ----------------------------//
      እኔ ማማክርህ አለኝ ጉዳይ
      ናና ሀብትዬ ናና
      ሰባት አክሊላትን ሀብትዬ ናና
      በራሱ የደፋ
      በጾም በጸሎት ነው
      ሰይጣንን ያጠፋ
      ጽድቅን የታጠቀ
      የእግዚአብሔር አገልጋይ
      አቡነ ሃብተማርያም
      የኢትዬጵያ ሲሳይ
      አዝ----------------------//
      እኔ ማማክርህ አለኝ ጉዳይ
      ናና ጊዬርጊስ ናና
      ዝክርህን ዘክሮ ጊዬርጊስ ናና
      ስምህን የጠራ
      በነፍስም በስጋ
      የለበት መከራ
      አዝ ------------------------//
      አዝኛለሁና ባንተ ልፅናና
      ናና መርቆሬዎስ ናና
      ባስልዮስ ጎርጎሬዎስ መርቆሬዎስ ናና
      ሰምሯል ልመናቸውን
      ስዕሉ ዘለለ
      ታምር አሳያቸው
      እናንተን የረዳ
      መቶ በፈረስ
      ዛሬም ለኛ ይድረስ
      ይምጣ መርቆሬዎስ
      አዝ------------------------//
      አዝኛለሁ እና ባንተ ልጽናና
      ናና አቡዬ ናና
      ሰውነቴ ደክሞ አቡዬ ናና
      በደዌ ሲመታ
      ነፍሴን ሲያንገላታት
      የሀጢያት በሽታ
      ታምሩን በማሠብ
      ጸናሁ ተማጽኜ
      ዛሬ ዘምራለው
      በጸበሉ ድኜ
      አዝ --------------------------//
      አዝኛለሁ እና ባንተ ልጽናና
      ናና ተክሌዬ ናና
      ተክልዬ ተክልዬ ተክልዬ ናና
      ተክለሃይማኖት
      ሀገርክን አስባት
      ዛሬማ ጠዋት
      ኢትዬጲያን አስባት ዛሬማ ጠዋት

  • @hulaaddis1316
    @hulaaddis1316 Před 3 lety

    Hule nw mektatlw gin camera 1 Tatkm mazmur selhona normal bro lela place nw mimslaw

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Před rokem

    Egzeabehare yemasgan ❤️♥️♥️🌹🌹🌹🌹💯💯 BATAM ♥️♥️