ሰባት ጊዜ ኦፕሬሽን ሙሉ ቤተሰብ በአንድ ዓይነት ክፉ መናፍስት Memehir Girma Wondimu 675

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ሰባት ጊዜ ኦፕሬሽን ሙሉ ቤተሰብ በአንድ ዓይነት ክፉ መናፍስት Memehir Girma Wondimu 675#subescribe_now ትዉልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ Join this channel to get access to perks:
    / @nkutamirtsion
    የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Komentáře • 222

  • @yekidanemehretlegamen860
    @yekidanemehretlegamen860 Před měsícem +153

    ዉጭ አገር ስገባ በጣም የሰለጠኩ መስሎኝ ብዙ ነጨችን ተተዋቄ ቀስ እያልኩ ዳስ ቤት ጀመርኩ ከዛ መጠጥ ከዛ ሲጋራ ቀስ እያልኩ ድራግ አለም ዉስጥ ገባሁ እና ድራጊስት ሆኛ ሳዳማዊ የጨለማ አለም ዉስጥ ገባሁ የነበረኝን በሙሉ አጣሁት ብቻየን አስቀርቶ መንፈሱ ግራ በገባኝ ሰአት በርሷ ትምህርት አምላኬን አወቁት መስገድ መፀለይ ተማርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ደስተኛ ነኝ አሁን ተመስገን ኑሩልን አባታችን

    • @AsefuMeseleui9no
      @AsefuMeseleui9no Před měsícem +3

      Egizabehr yimesgen

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před měsícem +4

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @embitembit6071
      @embitembit6071 Před měsícem +3

      እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @GennyLoyal
      @GennyLoyal Před měsícem +3

      እግዚኣብሔር ይመስን ❤❤❤❤❤❤

    • @hasnaetpia7967
      @hasnaetpia7967 Před měsícem +5

      ተመሰገን የአንቺን ህይወት የለወጠ አምላክ እኛንም ይለዉጠን ጌታዬ ሆይ ሰዉ አደረገኝ

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Před měsícem +30

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Před měsícem +17

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ አሁንም!! ወደፊትም መድኃኒያለም ጸጋውን ያብዛሎት!!! አሜን!!!

  • @Hook89
    @Hook89 Před měsícem +22

    የቅዱስ መጥምቁ ዬውሃንስ አምላክ ይባርኮ አባ ከመቀሌ

    • @user-of7rm7pr5z
      @user-of7rm7pr5z Před měsícem +3

      እባክህ ወንድም እዛ ከሆንክ ኣባታችን ወደ መቀለ ለመምጣት ምትችለው መንገድ አድርግ እግዚኣቢሔር ውለታህ ይከፍልሃል ውጭ ሚኖር ደሞ የሚችለው ያግዝሃል

    • @user-lx1nj5pc7d
      @user-lx1nj5pc7d Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Před měsícem +10

    የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ሲመጡ መንፈሴ ደስ ይላታል ሁሌም አመሰግኖታለው አከብሮታለው እወዶታለው የድንግል ማርያም ልጅ ዳግም አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @amaamm7235
    @amaamm7235 Před měsícem +11

    ወለተ ማሪያም ብላቾሁ ከኔ የበረታችሁ አስብኝ በፀሎታችሁ

  • @Ashie725
    @Ashie725 Před měsícem +15

    አባታችን የርስዎን ትምህርት ሳይ ቢመሽ ም የማይሰለቸኝ ነው።አንድ ቀን ተስፋ አደርጋለሁ።እግዛብሔር ይመስገን።

  • @amaamm7235
    @amaamm7235 Před měsícem +14

    የኛ አባት እኳኝ ደህና መጡልን በረከታችሉ ይደርብኝ አባቴ እመ ብዙሀን ፀጋውን ታብዛለዎቴ

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 Před měsícem +4

    እኔ አባት ራጂም እድሜ ይስጥልኝ🤲🤲🤲🤲 አቤት የሰው ልጆች ስቃይ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰🥰

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před měsícem +1

    አባቴ እርጅም እድሜ እና ጤና ጋር አባቴእርጅምእድሜእናጤናጋርይሰጥልን ❤

  • @user-mk2td5gd7r
    @user-mk2td5gd7r Před měsícem +1

    ቃላት የለኝም አባ እረጅም እድሜና ጤ ና ይስጥልኝ !

  • @user-gr6mt1cy9
    @user-gr6mt1cy9 Před měsícem +1

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑሮውት እግዚአብሄር

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma Před měsícem +6

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖን ያራዝምልን አፀደ ማርያም ና ፍቅረስላሴ ብለው በፀሎት ያስቡን

  • @user-sl2tc6yn8x
    @user-sl2tc6yn8x Před měsícem +1

    አባታችን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእዉነት

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před měsícem +5

    አባታችን በእድሜ በጤና ያኑሪልን በረከቱን ያድለን እኛም ከስራ ለመፈታት ያብቃን

  • @yordanosagonafer1090
    @yordanosagonafer1090 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ጤና እድሜጤና ይሰጦት እንድንለወጥአርገውናል ፀጋዉን የብዛሎት እናታችን ሆስፒታል ግብር ቀርቷል

    • @yordanosagonafer1090
      @yordanosagonafer1090 Před měsícem

      አጋእሰት ሰላሴ ይጠብቅልን አባተችን ዛሬ ያለንበት ህይወት እግዚአብሔር ይመስገን ቀላል አይደለም ደስ ይበሎት አባታችን ነገሮችተለዉጠዋል

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Před měsícem +2

    እረ የርሶ ተማሪ በመሆኔ እግዛብሔርን አመሰግነዋለሁ እድሜ ይስጦት ኑሩልን

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Před měsícem +8

    መምህር ግርማ : ከትላንት ወዲያ ያስተማሩት (ብርሃንህን ላክልን ) የሚለው ትምህርት በጣም ምርጥ ነው ::
    ያልሰማችሁ ሁላችሁም ስሙት

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem +3

      የሳቸዉ የወንጌል ትምህርት እኮ ህይወት ነዉ አንዱንም መምረጥ አትችልም የ እግዚአብሔር ቃል በ እሳቸዉ አንደበት እንዴት ይጣፍጣል መንፈስቅዱስ ይናገራል። ለዛም ነዉ ሁሉንም ወንጌል ሲያስተምሩ ወፉ መቶ ከልቤ አይወስደዉም ዘሩን ሲዘሩ ይሰምርላቸዋል ያፈራሉም። መልካም ዛፍ ናቸዉና

    • @kidansime2155
      @kidansime2155 Před měsícem

      eshi

    • @meazazeleke1424
      @meazazeleke1424 Před měsícem

      @@Kidist-rn2xctikikil Egziabher ymesigen edmeyachewin yezmilin telatachewin seytanina tekeyayochun egrachew sit yadergilachew! Amen beteley ke egiziabher teketay mesilew seytan sikayel yemiyamachew!

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Před měsícem +7

    አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z Před měsícem +2

    ኣባቴ እንኳን ደና መጡ ይእርስዎ ትምህርት እና የፈውስ ኣገልግሎት ካላየሁ ሱስ ይዘኛል
    ኣባቴ በእርስዎ ሃይማኖቴ ኣውቄለሁ እርስዎን የሰጠን ኣምለክ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dz7pj1cz6b
    @user-dz7pj1cz6b Před měsícem +3

    ተጫወተብን እኮ ግን ደሞ በ ትንሽ ነገር የሚማረክ ማይተኛ ጠላት የማይሰለች ጠላት እድሜ ይስጦት አባቴ❤

  • @user-gg5td6ib5h
    @user-gg5td6ib5h Před měsícem +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እናቴን በምረትሕ ማርልኚ አድንልኚ🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛሎት አሜን

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před měsícem +3

    እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před měsícem +1

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před měsícem +4

    የኔ ሰሰት አባት❤❤❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      የኔም የኔ አባት የኔ ዘመን ተክልየ ቅዱሱ ናቸዉ።

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✋👏👏👏👏👏👏👏

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před měsícem +2

    ላባዬ በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን እድሜ ማቱ ሳላን ያድልልን በረከቶን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💠💠🙏🙏

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜ እና ጥና ይስጦት❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgenkiyaa2023
    @temesgenkiyaa2023 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድሎት

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Před měsícem +1

    አባታችን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před měsícem +1

    አባቴ እግዚአብሔር ብፈቅድልን ቤሩት ሊባኖሰ ብመጡልን እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም የተወለደችበት ሀገር ነው አባቴ እርሶም በፀሎት ብጠይቅሉን በጣም እዚህ ሀገር ያሰፈልግሉናል ይሙጥሉን የምትሉ በፀሎት እንጠይቅ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před měsícem +1

    አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ኤፌታህ ይበለን አሜንንን🙏❤🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před měsícem +1

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před měsícem +4

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ghenettesfalem269
      @ghenettesfalem269 Před měsícem

      ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ይስጦት፡እባኮት፡በግዛብሐር፡በጾሎት፡ኣስቡኝ፡ገነት፡ከለዶን፡

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před měsícem +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Před měsícem +1

    ❤❤አባቴ እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @user-bf1yt1ff1x
    @user-bf1yt1ff1x Před měsícem +1

    እግዚአቤሔር ይመሰገን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤❤❤አባታችን ሺአመት ያቁይልን እዲሜና ጠና ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ❤❤❤

  • @user-vw5ep3dp8u
    @user-vw5ep3dp8u Před měsícem +1

    አባ እድመዎን ያርዝምሎት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ!
    ለራሰ ተማሪ ነኝ ያለሁትም አዳር ትምህርት ቤት ውስጥ ነው ግን ፈጣርን መክሳት አበዛሁ ግራ ተጋባሁ ያደኩትም ቤተክርስቲያንን ትጠግቼ ነው
    እንድመሰክር በቤቱ ለመቆም እፈልጋለሁ ብዙ ፈተና ይፈትነኛል አዕመሮየን ይረብሸኛል እባክዎ ይፀልዩልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @FetleFetle-e8f
    @FetleFetle-e8f Před 18 dny

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት በፀሎት አስቡኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před měsícem +2

    .እንኳን አደረሳችሁ ለመጥምቀመለኮት ለቅዱስዩሐንስ የልደት ክብረበአል አባታችን ሽ አመት ኑሩልን ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ሞናለበት ፈዉስ እየፈለግን በሡሪ ባንመጣ ስንት ግዜ አስተማሩን ሱሪዉ እራሡ 1ዱ የመንፈስ መግቢያ መንገድ ነዉ በስመአቭ አረተዉ ተዉ የሤትልጅ ዉበቷ ቀሚሷ ነዉ ጌታሆይ ማረን በፀሎተወት አስቡን ወለተሠመአት ገብረየሡስ ወለተሠንበት ብላችሁ አስቡን

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 Před měsícem +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před měsícem

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Před měsícem +2

    Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen
    አግዚአብሔር ማስገን እንካ ዳና ማሻቹ አበባ 🕊️🥰🕊️🕊️
    አስር ድንግል እፍት አባ 😭🤲🤲🤲🤲

  • @Statics_SPSS
    @Statics_SPSS Před měsícem +1

    አባቴ ሀይለማርያም ነኝ በጸሎት አስቡኝ

  • @KiruTse
    @KiruTse Před měsícem +1

    እርሶ እኮ እውነተኛ እረኛ ኖት በጎቾን ከአውሬ የሚጠብቁ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před měsícem

    አባታችን አምላክ ቅዱሳን እድሜ ከጤና ይሰጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እሰይ እንዚህ ወገኔ ሲድን ጠላት ዲያብሎስ እግዚአብሔር አምላክ በሰጠውት ጸጋ ሲያፍር ክብር ተመረገነ እልልልልልልል

  • @mekidesasfaw531
    @mekidesasfaw531 Před měsícem +1

    በፀሎታችሁ አሰቡኝ ሁሉን እግዚአብሔር ያውቃል

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd Před měsícem +1

    Ameen ameen ameen waqayyoo umurri dheraa siinif yaa kennuu❤❤ yomumaa lataa guyyaa siin birraa dhufuu❤❤❤ yomumaa lataa yaa waqayyoo guyyaa kanna kanni naa agarsistuu

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን የእናተም የደረሰን የእኛም ይደረስልን

  • @Nohdailynews
    @Nohdailynews Před měsícem

    አምላክ ይጠብቆት በረከትዎ ይደርብን

  • @galTewahdo-gh4fk
    @galTewahdo-gh4fk Před měsícem +1

    ኣባየ እኳኝ ዳህና መጡልን እግዝኣብሄር ይመስገን የሳቹኝ የሰጠኝ ብረከታኝ ይደረብኝ በጣምንኝ የምወዳቹ ኣባየ ኣግዝኣብሄር የኣገልጉሏች ዘመንህ ይባርካላቹ🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před měsícem

    መምህርዬ የኔውድ አስተማሪ ❤❤❤❤

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před měsícem

    የኔ እቁ አባት እድሜ ጤና ይስጥልን 😢😢😢😢 ፈጣሪ ለኛም ይድረስልሕ ጨርሶ ሕዝቤ ተንዞ የለዴ የፈጣሪ ያለሕ ከዚሕ ነገር ሰዉረኝ 😢😢

  • @user-uq9xh2te6n
    @user-uq9xh2te6n Před měsícem

    Abatachn fetare segawun yabezalot beselot. Yasbegn feikeret geberel

  • @user-lp7ys9eu8b
    @user-lp7ys9eu8b Před měsícem

    ኣባትይ በረከቱም. ይሕደረና

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před měsícem

    Abaye Nursling tegawun yabizalewote❤❤❤

  • @user-gi9gg4ke3f
    @user-gi9gg4ke3f Před měsícem

    Amen amen amen❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Sara-is7dl
    @Sara-is7dl Před měsícem

    አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @AbrahamHaile-hb1vs
    @AbrahamHaile-hb1vs Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሺህ አመት ኑሩልን

  • @user-xp7zm6pt3r
    @user-xp7zm6pt3r Před měsícem

    Amin amin amin 🙏 🙏 🙏 ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @user-zw7dm2pm7u
    @user-zw7dm2pm7u Před 25 dny

    AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @HannaDemise
    @HannaDemise Před měsícem +2

    አባ እበኮትን በጸሎት አሠቡኝ

  • @GadiseDenbi
    @GadiseDenbi Před měsícem

    Abba koo waqaayo umurii dheraa siin haa jiraachisu ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @user-rw7qy2zy9x
    @user-rw7qy2zy9x Před měsícem

    edimen xena abisto yistiloti aba🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @GenetDesta-b3j
    @GenetDesta-b3j Před měsícem

    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ

  • @user-qu1sn4jj3q
    @user-qu1sn4jj3q Před měsícem

    ❤inkuwan danea matulin yenya abet🤲🤲🤲mikengoch yiwdikalu,fateri kairsuwo gar newuna.inwadchawalen,ibkot bastalot asibung ,hulchinenim❤❤❤

  • @user-ek3hw6nf5h
    @user-ek3hw6nf5h Před měsícem

    ዉድ አባታችን እርሶ የህይወቴ ብርሀን ኖትእግዚያብሔር ሺአመት ያኑሮት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayegirma2508
    @tsegayegirma2508 Před měsícem

    እድሜና ጤና ይስጦትአባቴ❤

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před měsícem +1

    አባቴ በረከተዎ ይድረሰኝ
    ስንቱ ከእስራት ተፈታ 🎉🎉🎉
    እኛም በአካል ሳናገኘዎት በትምህርተዎት መስመር ይዘናል ። ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን አውቀናል ። በልማድ የተጓዝንበት ጊዜ የባከነ እድሜ ነው።
    ተመስገን ነው ጉልበታችን ሳይያዝ በመንቃታችን ለስግደት በቃን።
    አባቴ ይኑሩልኝ 🎉 ባላገኘወትም እንኳን ሁሌም እኔ ጋ ነዎት ።
    እግዚአብሔርን እርሶን ስለሰጠን አብዝቸ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před měsícem

    አግዛብሄር የምስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před měsícem

    ወለተ ማርያም ጎዶልያስ

  • @user-zx8me3du7u
    @user-zx8me3du7u Před měsícem

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 Před měsícem

    Tsegawin yichemiriliwot abatachin

  • @SeenaaArsii
    @SeenaaArsii Před měsícem

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @Sara-po2nc
    @Sara-po2nc Před měsícem

    Amen
    Amen
    Amen

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před měsícem

    አባታችን ፀሎት አርጉልን ቤታችን እንዲህ ነዉ

  • @AfomiyaTesfaye-tr6vf
    @AfomiyaTesfaye-tr6vf Před měsícem

    አባቴ እንዃን በሰላም መጡ❤

  • @MeskeremMammo
    @MeskeremMammo Před měsícem

    Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel1543 Před měsícem

    Abatchin enkahan beselam metlun erjim edme ystott kene mulu betesebot ❤❤❤❤

  • @zenebechassena8120
    @zenebechassena8120 Před měsícem

    Abatachen nurulen edme Ena Tena yestwot ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gq9ts3nm7j
    @user-gq9ts3nm7j Před měsícem +1

    abate edmena tena tsega chemro ystot

  • @user-gn9ri8kx5z
    @user-gn9ri8kx5z Před měsícem +1

    ፦ናተውጪ የምትኖሩ ለመፈወስ እየመጣቹ እንካን አለባበሳችሁን አታስተካክሉም ከሳሽ እደሚቆምባቹ አታቁም ልቦናይስጣቹ

  • @almazmikal4353
    @almazmikal4353 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fq1ic8le3m
    @user-fq1ic8le3m Před měsícem

    Abatachen edmena tena yestewot nurulen

  • @yetewahedoliji1229
    @yetewahedoliji1229 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen 🙏

  • @egzabhier
    @egzabhier Před měsícem

    Abeu haget alewu

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před měsícem

    እሥኪ አሑን እኝሕን ትልቅ አባት መቃወም ያሥፈልጋል ሠው ለምን ይድናል ሠው ለምን ምሕረት ያገኛል ነው የሚሉት በየቤተክርሥትያኑ የተሠገሠገው በሙሉ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ሥለሖኑ ነው የሚቃወሙዋቸው እውነቱ ይሔ ነው

  • @bizuayehuseboka1019
    @bizuayehuseboka1019 Před měsícem

    እባካቹሆ የአባን አደረሻ ላኩልኘ በመቤቴ ሰም እለምናቸውለሆ😢😢😢😢😢😢

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Před měsícem +1

    ለፈውስ እየሄድን ሴቶች ሱሪ ለምን እንለልሳለን ግን?😢 መቼም የመምህርን ትምህርት በዩቱብ ሳትከታተሉ አልቀራቹም መቼም,አቤቱ ይቅር በለን ማረንም ❤❤

    • @yordanosagonafer1090
      @yordanosagonafer1090 Před měsícem +1

      እውነት ነው እህቴ ይቅርታ ነገሮችን ካላወቅሽ ከባድ ነዉ

  • @TGABEDINBERU
    @TGABEDINBERU Před měsícem

    Abatachn edmina tena ystot ykirta,adrshachu yet new mitaku tafulgni

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh Před měsícem

    አሜነ