||አሳዛኝ ታሪክ ተፈፀመ||በእኔ ላይ የደረሰ|| አይድረስባችሁ|| ጉባኤ መሃል ነብዩ አስነስቶኝ|| ያደረገኝን ስሙት ||ፓ/ር ሙሴ በላይነህ|| ህዝቤ ንቃ||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • DIVINE SHOW

Komentáře • 184

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 Před 2 lety +9

    የኔ አባት 56 ዓመት ሙሉ ወንጌላዊ ነው አሁንም ጡረታ ወጥቶም እየመሰከረ ክርስቶስን እያገለገለ እየተባረከ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዲህም ስላችሁ ጉዞው ቀላል አይደለም 5 ዓመት በወንጌል እስር ቤት ነበረ። ጌታ በእሳት ውስጥ አሳልፎናል ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን!

  • @victorychannel7776
    @victorychannel7776 Před 2 lety +11

    አገልጋይ ነኝ የሚል ሁሉ የቤተክርስቲያን በለ አደራ እንጂ ባለቤት አይደለም። ባለ አደራ ተጠያቂ እና ሀላፊነት የሚወስድ መሆን አለበት ።

  • @sisayberta9605
    @sisayberta9605 Před 2 lety +18

    ፨ፓስተር ሶፊ ተባረክ እንዲህ አይነት እውነተኛውን ትምሕርት የሚስተምሩትን ብታቀርብ ክርስትያኑ በዙ ተጠቃሚ ይሆናል ።

  • @saramisgana7775
    @saramisgana7775 Před 2 lety +17

    ሶፊ ዛሬ ገና የሐቅና የእግዚአብሔር መልእክት ያለው ሰው ጋበዝክ። አንተም ተማር

  • @selamtibebe9111
    @selamtibebe9111 Před 2 lety +29

    ሶፊ ከዝህ በፊት ከጌታ ሀሳብ ውጭ የሆነውን የተሳሳተው ነገር ልክ እንደዝህ እውነትን ላልዳኑት የሚነግሩልንን የጌታ አገልጋዬች አምጣልን ተባረክ

    • @mamedida9228
      @mamedida9228 Před 2 lety +1

      እዉነት ነዉ በትክክል

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x Před 2 lety +1

    ፓስተር ሙሴ ደስ ብሎኛል ስላየሁህ ወደ ዘጠና አምስት ዘጠና ሰድስት ነበር ማውቅህ በመንፈስ ቅዱስ ና በእግ/ር ቃል የተሞላህ ጭምት አገልጋይ ተባረክ ።

  • @thevoiceofgracetube
    @thevoiceofgracetube Před 2 lety +6

    ጊዜውን የጠበቀ ቅመም የሆነና የሚያርቅ መልዕክት ተባረክ ፓስተር ሙሴ።

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x Před 2 lety +2

    የምገርም ድንቅ ጥበብና ማስተዋል እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ምክር ተባረኩ ይብዛላችሁ።

  • @netsanetzegeye5884
    @netsanetzegeye5884 Před 2 lety +10

    ዛሬ ገና ምርጥ የእ/ር ሰው አቀረብክ። ሶፊ ከእብዶች ጋር ማበድህን አቁም።

  • @ethiopianpoettsedidawit5738

    በጌታ የተወደድክ የእግዚአብሔር እውነተኛ ባርያ ፓ/ር ሙሴ የጌታ ፀጋ ላንተና ለቤተሰብህ ይሁን!!! ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያብዛልህ🙏✝️

  • @hailuabdi9978
    @hailuabdi9978 Před 2 lety +12

    👏 if you keep inviting this kind of guest We will appriciate you. Thanks

  • @firomsatube9589
    @firomsatube9589 Před 2 lety +6

    ወንድሜ እ/ር ካንተ ጋር ይሁን ፣ቀሪው ዘመንህ የተቀደሰ ይሁን ተባረክህ ።

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 Před 2 lety +1

    ዋው ፓስተር በጣም የሚገርም ነገር ነው የምትናገረው!! ጌታ ይባርክህ!!!

  • @hana.ye.eyesus4627
    @hana.ye.eyesus4627 Před 2 lety +17

    . God bless you pastor we need this kind teacher at this time

  • @genetlodamo1063
    @genetlodamo1063 Před 2 lety +5

    ምን አይነት ወንጌላዊ ነው ?ጌታ ይባርክህ 🙏
    ሶፊ አንተም ብዙ ተምረሃል ከዚህ ሰው

  • @tsegatadesse2573
    @tsegatadesse2573 Před 2 lety

    ፓስተር ሙሴ በጣም የሚያረሰርሰ መልስ ነው በዚህ ቃለ መጠይቅ የሰጠህው ደግሞ ወንጌል ብርሃን ተጋብዘህ ካንዴም ሁለት ጊዜ ሰታሰተምር በትምህርቱ ተገልግያለው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🤲

  • @dimirutadele3293
    @dimirutadele3293 Před 5 dny

    ፓ/ር ሙሴ ትክክል ተባረክ ድምሩ ነኝ::

  • @kalkidanalemu2567
    @kalkidanalemu2567 Před 2 lety +2

    ፓ/ር ሙሴ ተባረክ እናመሠግናለን ። ከ 4 ቀን በፌት በአዳማ ሰላም ሰፈር ሙሉወንጌል በነበረው የፃም ፀሎት ኘሮግራም ብዙ ነገር ተምሪያለው። በተጨማሪ ይህንን መልክተም በመስማቴ ተደስቻለው።ተባረክ።እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን።

  • @abayabay690
    @abayabay690 Před 2 lety +4

    This is what we need to listen brother Sofonyas .God bless you

  • @menahussen9333
    @menahussen9333 Před 2 lety +3

    እንኳን ወደ ጤነኛ ሰዎችን ይዘህ ለመምጣት በቃህ ። እኛም ፍላጎታችን ስህተተኞችን ለምን አቀረብክ ሳይሆን ስህተተኞችን ለምን እንደ እግዚአብሔር ቃል አትሞግታለሁ።

  • @asterkidane8462
    @asterkidane8462 Před 2 lety +2

    Wawwwwwwwww he is amazing, God blessed you pastor moss.

  • @yewebdarfekadu4404
    @yewebdarfekadu4404 Před 2 lety +3

    የዛሬ እንግዳህ " ደግ ሰውና መንፈስ ቅዱስ እምነትም የሞላበት ነበረና። "
    (የሐዋርያት ሥራ 11:24)

  • @prayer3590
    @prayer3590 Před 2 lety +5

    ጌታ ይባርክህ ፖስተር በብዙ ተባርክያለው ከቃለ ምልልሱ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 2 lety

    ዋዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ሙሴ

  • @tewodrosabebe8004
    @tewodrosabebe8004 Před 2 lety

    ፓ/ር ሶፊ ጌታ ይባረክ። ምን አለ እንደዚህ የበሰሉ ሰዎችን ብትጋብዝልን?።

  • @afomiaafiii3257
    @afomiaafiii3257 Před 2 lety +6

    ፓስተር፡ሙሴ፡ድጋሜ፡ስላየሁክ፡ደስ፡ብሎኛል፡አሰተምህሮትህን፡እወደዎለው !!!

    • @abegaztefe7803
      @abegaztefe7803 Před 2 lety

      ጌታ ይባርክህ ፖስተር ሙሴ
      ትክክለኛ አገልጋይ ሶፊም ሌቦች ና አጭበርባሪዎችን ከመጋበዝ ምሳሌ የሚሁኑትን ሰዎች በጥሪምበአገልግሎትም በትምህርትም ብቁ የሆኑትን ጋብዝ አሁን መድረኩን አወቀዉም አላወቀውም ሰቅለህዋል(ከፍ አድርገኸዋል እናታወርደዉ ።
      ፖሰተር ሶፊ ተባረክ በርታ!!!!

  • @elssatolessa1096
    @elssatolessa1096 Před 2 lety +3

    GOD bless you pastor we miss a kind of people thanks

  • @barokyohannesofficial.279

    መጋቢ ሙሴ ንግግህ በጨው የተቀመመ ጸጋ የሞላበት የሚያንፅ ነው። ሁሌም እውነትን በፍቅር ስትናገር ሰምተን ተጠቅመናል። ጥርት ያለ ጥሪ በፍሬ የተሞላ ህይወትና አገልግሎት በብስለት የተፈተነ ስጦታ አይቼብሃለሁ በአገልግሎትህ በብዙ ተጠቅሜያለሁ።
    እድሜህ በጨመረ መጠን በአንተ ላይ ያለው መለኮታዊ ነገር እየጨመረ አይተናል ይህ እኮ መታደል ነው። መጋቢ ሙሴ በርታ በጣም እወድሃለሁ።

  • @destamenegospelsingeroffic5969

    wow wow wow yemayitegeb pastor .mosses beloved . he is fully equipped.

  • @getanehtona7911
    @getanehtona7911 Před 2 lety +1

    እኔ በዉነት አሁን ተረጋጋዉ ምክኒቱሙ ሰው ሁሉ ፓስተርና ዋንገላዊን የለም ብሎ ታስፋ በቆረጤ ጊዘ ኤሄን ሰዉ ስለመጣ በጣም ደስብሎኛል የዝህ ሰዉ የቸርቹን አደረሽ እንድስታዉቅ እፈልጋለው

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 Před 2 lety +5

    ሀሌ ሉያያያያያ .....እሰይይይይይ እልልልልልልል...... ይህ ሰው በተናገራቸው እውነቶች ነፍሴ ረሰረሰች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ በክርስቶስ እውነት አሁንም ይባርክህ፣ ያለምልምህ ወንድሜ!!!

  • @user-zd5il6np5z
    @user-zd5il6np5z Před 2 lety

    ፓስተር ሙሴ ጊታ አብዝቶ ይባርክህ ባተ ትምህርት ብዙ ጊዜ ተጠቀሚአለሁ ትክክለኝ ትምህርት ነው የምታስተምር ጊታ ፀጋ ያብዛልህ ተባርክ

  • @kindenagasa7266
    @kindenagasa7266 Před 2 lety

    I know you and blessed with your preaching, I love you so much

  • @kibromkinfe6281
    @kibromkinfe6281 Před 2 lety

    በጣም ደሠ. የሚል ነዉ ተባረክ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 2 lety

    እኔን ሳይሆን መንጋዉን መጠየቅ ይሻላል አለ። ዉይ የእዉነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulatutiramo5963
    @mulatutiramo5963 Před 2 lety

    የአሳብ እና የአእምሮ ብስለት ያለብህ ሰው ነህ Pastor ሙሴ:: ተበራክ!

  • @lyliel1236
    @lyliel1236 Před 2 lety +1

    Bless you pastor

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 Před 2 lety +1

    እዉነት ነዉ በትክክል

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 Před 2 lety +4

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ❤

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh2188 Před 2 lety

    ፓስተር ሶፊ ተባረክ። ስለ ራእይ የዛሬ አምስት አመት አከባቢ ከጓደኞቼ ጋር ስለ ራእይ ሰዎች ብዙ ሲያወሩ ስለነበር እኛም አንስተን ስንጫወት አኔ አንድ ትልቅ ቼርች ገብቼ ራእያቸውን ሳነብ "መባረክ ለበረከት መሆን" ይላል። በእግዚአብሄር ቤት ያለው ራእይ አንድ መሆኑንና እሱም "እግዚአብሄር አለምን ባንድ ልጁ መጠቅለል ነው።" ይህንን አውቃለሁና ያንን ነገርኋቸው። ከአምስት አመት በኋላ ዛሬ አንተ ስታነሳው ጌታን ባረክሁት። ተባረክ።

  • @asterlegesse5492
    @asterlegesse5492 Před 2 lety +15

    አሁን ገና ትክክለኛ ሠዉ አመጣህልን በዚህ ሁኔታ ቀጥል ይሄ ነዉ ላላመኑተ የሚጠቅመዉ የባለፋት ተመልካች ማዳበር ነው አንትነ አይመጥንህም

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 Před 2 lety +1

    ፓስተርዬ (ሙሴ) ፓስተርነት ቡዙ ነገሮች አላፊነት አለቀቸዉ ትክክል ነዉ ግን በአሁኑ ግዜ የራሰ ቸርች የሆነ ፓስተር ብትሞት እንኳን ማቶ አይጣይቁኽም ይህን ነዉ የለዉ ሁኒታ እዉነተ
    ሶፊ ተባረክ ወንድሜ

  • @lemin100
    @lemin100 Před 2 lety +4

    Wonderful interview, thanks

  • @joyjesus8184
    @joyjesus8184 Před 2 lety +3

    Pastor SoFi God bless you. I am so blessed with this good interview. God bless you Pastor Musse. My spirit rejoiced. Glory to God. Hallelujah.

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 Před 2 lety +2

    Pastor, Today, I don't have words to thank by bringing this man for your media, please repeat this man again

  • @abynabibahlbi3361
    @abynabibahlbi3361 Před měsícem

    ሶፊየ በጣም ተምረናል ሰለ እግዚአብሔር ከኮተት ወጥተህ እንደዚህ ዓይነት ሰው እንጠብቃለን ከ እንጊዲህ

  • @amimiaaron5950
    @amimiaaron5950 Před 2 lety +2

    This important message God bless u 🙏

  • @victorychannel7776
    @victorychannel7776 Před 2 lety +3

    ቅዱስ ቃሉ የህይወት፣የአገልግሎት ፣የአሠራር፣የልምምድ ሁሉ ቱንቢ ነው ።

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ Před 2 lety

    ዋውውው ጌታ ይባርክ ድንቅ ምክርና አስተምሮት ተመችቶኛል እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚናገሩ ቅዱሳን ይመቹኛል።።።። ተባርክልን ፓስተር ሙሴ ! ፓስተር ሶፌ ተባርክ።

  • @aleneadane5265
    @aleneadane5265 Před 2 lety +1

    በእውነት ፓ/ር መሴ ሁለም ትልቅ ሰው ናቸው

  • @selomiedaniel4814
    @selomiedaniel4814 Před 2 měsíci

    I replayed it after two years and was wonderful!!!

  • @awebesmile316
    @awebesmile316 Před 2 lety +1

    Devine show should continue sharing such matured dialogue.
    God bless you 🙏

  • @sofiadubai3330
    @sofiadubai3330 Před 2 lety +1

    Wow Zara baxam asetmar yhoni sew new yakerbkhu hulam edzi aynet sew new betgabez ymartai Taberku

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ui

  • @woynmarr4876
    @woynmarr4876 Před 2 lety

    እውነት ነው ትውልዱን የሚያንፁ እንደዚህ አገልጋዮች ያስፋልጉናል ያሁኑ ዘመን ስል ሁሉንም አይደለም አንዳንድ አገልጋዮች የሰውን አይምሮ አስረው የነሱ ባርያ እንዲሆን ነው ጥማታቸው እነሱ ብቻ ይታዪ ይግነኑ ሌላው የነርሱ ባርያ ይሁን ሚሉ ።

  • @helinabrehanu8521
    @helinabrehanu8521 Před 2 lety +1

    Everything would be better if more people were like you pastor!!!keep up the good work dear diven show host!!!!

  • @mulyebudlu4856
    @mulyebudlu4856 Před 2 lety

    እሰይ ፓስተር ሙሴ ተባረክ።ዛሬ ደስ ብሎኝ ሰማው።

  • @ermisbooks2095
    @ermisbooks2095 Před 2 lety

    berta pastor sofi tebarek

  • @afomiaafiii3257
    @afomiaafiii3257 Před 2 lety +6

    ፓስተርዬ፡የምትናፈቅ፡ሰው፡ነህ፡ከቦሌ፡ቃለ፡ሂወት፡ቤተክርስቴን፡ጠፉተሀል፡ልበል፡አገልግሎትህ፡ይናፈቃል፡ጌታ፡ይባርክህ!!!!

  • @nanitaye6670
    @nanitaye6670 Před 2 lety

    Blessed paster

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 Před 2 lety +1

    WOW ደስየምል የእግዚአብሔር ሰዉ

  • @mamamama2489
    @mamamama2489 Před 2 lety

    ደግመህ አክርብልን

  • @meskeremkaramkaram2216

    ከዚህ ቦሐላ እንደዘዝ በእግዚአብሔር በስሎ ቃ ያሉ አገልጋዮች ጋብዝ እንጅ አደራ ከዚህ ቦሐላ ቅራቅንቦ አታቀቅርቢ

  • @evadanile8112
    @evadanile8112 Před 2 lety +1

    Ahun gena agelgaye gabzke 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ethiopianpoettsedidawit5738

    ለምትጋብዛቸው ሰዎች ይሆን ዘንድ ውኃና ናፕኪን አጠገብህ ሊኖርህ ይገባል:::
    ሊያልባቸው ወይም ሊያለቅሱም ስለሚችሉ!!!

  • @tadusime6591
    @tadusime6591 Před 2 lety

    ተባረክ

  • @cirstinmamo1891
    @cirstinmamo1891 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ሶፊ በዚሁ ይልመድብክ

  • @sintayehusolomon1725
    @sintayehusolomon1725 Před 2 lety +1

    wow wow wow wow wow God bless u pastors.

  • @sara-su9yw
    @sara-su9yw Před 2 lety

    Betam astemare new eskmechereshaw seketatel neber endezeh aynet sewochen hule betakerb betam des yelal astemare new thx

  • @BB-je4id
    @BB-je4id Před 2 lety

    Sofi thank You
    Wise preacher
    bring kind of Man of God he’s absolutely 👍

  • @shewangizawhasen8764
    @shewangizawhasen8764 Před 2 lety +1

    Wonderful my brothers
    Thanks

  • @exodusinjesus8201
    @exodusinjesus8201 Před 2 lety +1

    I love him so much ❤️

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 Před 2 lety

    Abatoh norulin... Geta abatochin yabzalin..Thank you Pastor Muse & God Bless you

  • @semirawould1754
    @semirawould1754 Před 2 lety +1

    Good Job 👍 sofi well done bless you xx

  • @gizegeta1573
    @gizegeta1573 Před 2 lety

    አምላክ ሆይ አድነን፣ ወደ መልካም ሁሉ ምራን፣ ክክፉ ሁሉ ጠብቀን፡፡ አሜን

  • @meseretmamuye8703
    @meseretmamuye8703 Před 2 lety

    ያለፈ ስህተትህን ለማረም ነው ደስ ይላል

  • @tamirataboshinato570
    @tamirataboshinato570 Před 2 lety

    Thanks

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před 2 lety

    ሶፊ ጌታ ይባርካችሁ ሁለታችንም እንመራለን እንተናፀለን ከበፍት ከነበሩት አዘንን አፍረናል በእነሱ ላይ ሳይሆን በአንተ በእውነት እቀናለሁ በእናንተ ቤት ጌታ ስላከበረ እባክህ ን ልብ የምሰብራውን ነገር የላቸውን በራሳቸው እራሳቸውን የሾመቱን ተዋቸው አታብዛቸወ እባክህ ሰፍ ወድ ውንድሜ ከአክብሮት ጋር ነው

  • @matewosmisgana8578
    @matewosmisgana8578 Před 2 lety

    God bless you Pas. Muse.

  • @mesayalemayehu996
    @mesayalemayehu996 Před 2 lety

    Paster muse telek shkem albeh egezabehar bante west telke ewket askmetwal tewled madan yemichel . plc satselech lehulum yehen tsega madrese adera alebeh .tsega yebazaleh aglegeloteh yebarek.

  • @dadamarr4279
    @dadamarr4279 Před 2 lety

    ሶፊ እናመሰግናለን ፓስተር ተባረክ

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 Před 2 lety

    Yes true at this time we need to pray for Ethiopia we don't need perofcy and love each other very much

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety +4

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ።

    • @wondwossenmengistuhundiehe6092
      @wondwossenmengistuhundiehe6092 Před 7 měsíci

      አሜን ኢየሱስ ሆይ ና ❤
      ማራናታ !!
      ጾታሽ ሴት እንደሆ ተረዳሁ።
      መልዕክቱ ጥልቅና ማሳሰቢያም ነው።❤ እህት ስምሽን ግለጪው ።ኑሪ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ።ጌታ በእጁ ይያዝሽ❤

  • @user-bj6sl5dd1p
    @user-bj6sl5dd1p Před 2 lety +1

    በጣም በእውቀትና በማስተዋል የተነገረ ጥሩ አተያይ ነው ፣ በልቤ ያለውን ነው የሚነግርልኝ ፣ ጥሩ መልስ ነው ፣

  • @meronethiopa6769
    @meronethiopa6769 Před 2 lety

    Assemble Church 6 killo atibiya agelgilotun tebarikebetalew tlq xega yebezalet new geta ybarkew

  • @ornithopiatours1098
    @ornithopiatours1098 Před 2 lety

    ዛሬ ልብ የማያሳዝን ሰው አቅርበአል

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 Před 2 lety

    እኔ ሶፊ ልተምብይልህ : ልብህ ሩሩ (አዛኝ) አይደለም: ትእቢትና የምናገባኝ ስሜት ያጠቃሀል ልብህ ደንዳናነው ይሄን ብታስተካክል ጌታይባር ክሃል ተባረክ ወንድሜ።

  • @speaktruth7536
    @speaktruth7536 Před 2 lety

    ፖስተር ጌታ ይባርክህ ተፈትኖ ያለፈህይወት ያለህ ተባረክ

  • @wedibekele4929
    @wedibekele4929 Před 2 lety

    ሶፎጌታይባርክህ፣እደነዝያሉትን፣አስተማረዎችን፣በጣምነዉደስያለኝ፣ጌታእግዚሔብርዘመኑይበርክ፣ሳፎነቢያትየየረዎችን፣በጣምነዉደስያለኝ፣ጌታእግዚሔብርዘመኑይበርክ፣ሳፎተባ።

  • @astermekonnen9340
    @astermekonnen9340 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ የባሪካቸው።በጠም የምውደ አገልጋይ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ።

  • @alexsodagne8270
    @alexsodagne8270 Před 2 lety

    woww ምን አይናት መረዳት ነው ፓስተርዬ ተበረክ፡ሶፍዬ እንዝህ አይናት እውቃት ያለቻው ሰውች እንፈልጋለን ይቅረቡልን ሌሎቹ አለአወቅዎች ቁጭ ብሎ ይማሩ።

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 Před 2 lety +1

    ሶፊ ተባረክ ወንድሜ

  • @elsabzabh7053
    @elsabzabh7053 Před 2 lety

    Betam wedjeleh alew hasabh pastor, Gen nebi betekrstan memrat achelm bemtshaf kdus mesert, don't be afraid

  • @heldanatekola7129
    @heldanatekola7129 Před 2 lety

    በልዩ ልዩ አሰራር በአንዱ መንፈስ አካሉን እያነፁ ክርስቶስን ወደ መምሰል ማድረስ ነወ። ግና ግና ዘንድሮ ስጦታወ መስመር ስቶ ገቢያ ተኮር ሆኗል። ወደ ቃሉ እኮጠጋ ብንል ከቃሉ ጋር ብንወል እሔ ሁሉ አይፈጠርም። በዚ ጉዳይ ሰፊ ስራ ይጠበቅብናል ቤተክርስቲያን በዚ ጉዳይ ልትነቃ ለአላማችን ልታስታጥቀን ይገባል
    ዛሬ ጌታ ይባርክሕ እንዲሕ ሚናገሩትን ለይተወ የሚያቁትን ሐላፊነት መወሰድ የሚችሉትን ወደ ልጅነት ክብራችን የሚያስጠጉን እግዘብሔርን የሚያስከብር ሕዝቡን የሚጠቅም መልክት ያላቸወን አቅርብልን።

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 Před 2 lety

    May god bless you so much

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 Před 2 lety

    Good One Pastor Sofi.

  • @berhanemeskelseboka866
    @berhanemeskelseboka866 Před 2 lety +1

    ሶፊ ከጋበስግ እንዲህ የበሰለ መንፈሳዊ ሰው ጋብዝ እንጂ ማንንም እውቀት የሌለው ነብይነኝ ባይ ባትጋብስ ይሻለሃል ወንድሜ.

  • @selematakele269
    @selematakele269 Před 2 lety

    Faster Sofi Faster Muse Gari Megenayineti Feligalawu

  • @sarahbeirut9545
    @sarahbeirut9545 Před 2 lety

    ሶፊ ዛሬ ጤነኛ ሰው አቀረብከልኝ ተባረክ

  • @senaitnegash6113
    @senaitnegash6113 Před 2 lety

    True it is the software that displays