ተወዳጅዋ ድምፃዊት ዳግማዊት ፀሀዬ ከልዩ ብቃት ጋር ቀጥላለች.... "ዳና" ወርቅ ከተሰኘው አዲሱ አልበሞ Live Performance | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2024
  • ወርቅ አልበሞን ለመኮምኮም እቺን ሊንክ ጠቅ / @dagmawit.tsehaye
    ድምፃዊት ዳግማዊት ፀሀዬ "ዳና" ወርቅ ከተሰኘው አዲሱ አልበሞ Live Performance | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 189

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před 3 měsíci +131

    ዳጊ በናትሽ ትዳርሽን እዳታፈርሺ እንዲሁም ቤቢ ለዚች አጭር አድሜ ለልጆቻችሁ ስትሉ ካሁን ወዲህ በሰው ወሬ ሳሆን አካፋና ዶማ ይለያያቹሁ ለልጆጃችሁ ስትሉ ተፉቀሩ ኑሩላቸው አደራ🙏🏼🙏🏼

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 3 měsíci +2

      ፈጣሪ አይለያቸው በተለይ ልጂኖሮ መለያየት ከባድ ነው ደምሪኙ ዉዴ

  • @MimiFekadu-l2d
    @MimiFekadu-l2d Před 3 měsíci +19

    የኔ ውድ አስተዋይ መሰዋት የከፈልሽለትን ትዳርሽን እንዳታፈርሺ ማናባቱ ደስ ይበለው ብለሽ 100 ዓመት ላይኖር ዳጊዬ ፀሎት አድርጊ ልጆችሽን አስቢ ጥሩ እድል ነው ፖስተር ቸሬን የላከልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ምክንያት አለው ውዴ አስተዋይ ነሽ ግዴለሽም ይሄን እድል ያላገኙ አሉ እግዚያብሔር ይወድሻል አንድ ሁኑ ማሬ አይለያቹ ፀሎቴ ነው

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት Před 3 měsíci +54

    ዳጊዬ የተጀመረዉን የእርቅ ጉዞ ከእመብርሀን ጋ ሁነሽ የቀደመ አስቀኚዉ ትዳራችሁን እንደምናየዉ አምናለሁ። እኔኮ ከጥቂት አርቲስቶች መሀል የትዳር ምሳሌ ከማደርጋቸዉ ዉስጥ ናችሁ። እናም አሁንም በጥንካሬና በብልሀት ይህን ጊዜ አሸንፊዉ እመብርሃን ትረዳሻለች ደግሞ!!!

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Před 3 měsíci +106

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Před 3 měsíci +17

    ዳጊ ሁሌም ደስ ይበልሽ ሁሌም ሳቂ ስራሽን እንጠብቃለን❤keep shining❤❤❤❤

  • @Sameera-i8j
    @Sameera-i8j Před 3 měsíci +53

    ዳግዬ በርቺ የኔጀግና ደስስትይ🎉🎉🎉

  • @lensa3719
    @lensa3719 Před 3 měsíci +12

    ዳግዬ፣እንዴ ነዋይ ከመሆን ያድንሽ
    ።የልጅነት ትዳሪሽ እባካችሁ ይቅር ተባብላችሁ ትዳራችሁን ታዴጉት ። ምንዝር በትዳር ላይ የሚያመጣው ውጤት ፍች ስለሆነ ከልቡ ይቅርታ ጠይቆ ንስሀ መግባት አለበት።ከዝያ በኅላ ነው ችዳሩ መጽናት የምችለው። ዳግዬ ክብር ለአንች አለኝ ጨዋ ልጅ ነሽ አምላክ አለልሽ ።(

  • @TeddyDawit-bh3qv
    @TeddyDawit-bh3qv Před 3 měsíci +24

    ባትል በዬ ተመኝው ሴፉ የነዋይና የባለቤቱን እነዚ ልጆች መታረቅ አለባቸው ልጆቻቸወ ገና የናትና ያባት ፍቅር ያልጠገቡ ናቸው ባካችሁን ታረቁ እኔ ሁሌ በሰገድኩ ቁጥር ዱአ እያረኩላቸው ነው ታረቁ በቃ ጥሩ ጥሩውን አስቡ ባካች ለልጆቻችው ስትሉ

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 3 měsíci +3

      በጣም እግዚአብሔር ያስብሽ ቤተሰቦቻችን ለልጅ ብለው ብዙ አይተዋል ሁለቱም ቤተሰብ ያላሳደገው በተለይ ፍቺ ካለ ልጆች ጥሩ ህይወት አይኖራቸውም:: እነነዋይ ለሱ ይሄ አሜሪካ ላይቭ እስታይሉ አልተመቸውም ፓርኪንግ ሁሉ ሰርቷል እናም ኢትዮጵያ መኖር ነው የሚፈልገው ብዙ እንደጠበቃት በኢንተርቪው ተናግሯል:: እሷ ደግም ለልጇ ኩላሊቷን ስለለገሠች ህክምናው አሜሪካን ስለሚሻል እዚህ መኖርን መረጠች እናም በፍላጎታቸው ተስማምተው ተለያዩ ሌላ የማናውቀው ታሪክ ካለ እነሱ ናቸው የሚያውቁት:: ለምን እነ ሰይፉ እነነዋይን አስሬ እንደ ምርጫ እንደጠቀሱላቸው አልገባኝም የእነኝህ ጨቅላ ልጆች አሏቸው::

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Před 3 měsíci +65

    ❤❤❤❤❤ ዳጊ ከቤቢጋ ስለታረቃችሁ
    እኳን ደስ አላችሁ 🙏

    • @arditube7340
      @arditube7340 Před 3 měsíci +6

      አልታረቁም ለምንድን ግን ኢንተርቪውን በደንብ አታዳምጡም

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 3 měsíci +3

      አልታረቁም

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Před 3 měsíci

      @@arditube7340sijemer negeru sayalk interview min asfelege?

  • @diboragenet5592
    @diboragenet5592 Před 3 měsíci +6

    ፈጣሪ አድያድርጋቹ ቤቢዬ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥ ም ይላል ያገሬሰው የሸፈተው ልብህን መልሰህ ከልጆችህ ከሚስትህ ጋር ሁን ተው

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 3 měsíci +1

    በጣም ደሰ ብሎናል ደሰ ይበላችሁ በጣም ደመቅ ሸብረቅ ብለሸ በመምጣትሸ ደሰ ብሎናል እንኳን ደሰ አላችሁ ደሰታችሁ ደሰታችን ነው ከእኛም የበለጠ የልጆቹ ደሰታ ይታየኛል እንኳን ደሰ አላቸው ሁሉ ነገር በመቻቻል በወይይት ይፍታል ውጤት ያሰገኛል አብረው ደሰታቹን ላሰሙን ኢቢኤሰና ፖሰተር ቸሩ ሴይፍ በኢቢኤሰ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ በሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ደሰ ብሎታል ትዳራችሁ ያማረ የሰላም የፍቅር ይሆንላችሁ ይህ የእናት አባት ምርቃት ለዚህ ሰላበቃችሁ ሁለታችሁም ጥሩ ሰው ሰለሆናችሁነው ጀግና ናችሁ በርቱ ለጠላት እጅ አትሰጡ ትዳር ይምር አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Domareact
    @Domareact Před 3 měsíci +115

    እስኪ ሁላቹም ዳጊን good Lack በማለት 👍አርጉ

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 Před 2 měsíci

    ዳግማዊትፀሀዬ እኔ በግሌ በጣም የማደንቅሽ ድምፃዊ ነሽ እግዚአብሔር ሁሌ ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ በርቺ በርቺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @firdosebrahim9936
    @firdosebrahim9936 Před 3 měsíci +17

    Good job girl keep shining ❤

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 Před 3 měsíci +4

    I am sure Pastor will do miracles in this marriage with God power . You guys have a really good advantage to get counselling please use this opportunity and decide the sake of children. I wish you a very best luck

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Před 3 měsíci +16

    ❤❤❤❤❤እንኳን ደስ እለሽ ዳጊ

  • @eduam2859
    @eduam2859 Před 3 měsíci +1

    Life goes on

  • @Wintana12-w
    @Wintana12-w Před 3 měsíci +3

    ለቤተሰብ መድረስህ እጅግ የምበረተታ ነው በርታ
    የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸዉ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉ።
    ማቴ=5:9

  • @gigi2018
    @gigi2018 Před 3 měsíci +4

    I am glad to know you. Can’t wait till you come to the USA.

  • @ሄባ
    @ሄባ Před 3 měsíci +37

    ዳዬ እመብርሃን ትጠብቃቹ

    • @hassetdino7413
      @hassetdino7413 Před 3 měsíci +2

      እመብርሀን የዘፍኝ ጠባቂ ነች ብእውነት ?

    • @MunichMuni
      @MunichMuni Před 3 měsíci +2

      ​@@hassetdino7413ግም እመብርሃን የሁሉም ጠባቂ ናት

    • @MunichMuni
      @MunichMuni Před 3 měsíci +2

      አሜን

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo Před 3 měsíci +114

    እኔ እስካሁን ጥላቸውን አላመንኩም ነበር የሚዲያ ወሪ ስለማላምን አሁንም ጥላቸው ውሸት ሆኖ ይቅር እደዛ ነው ማመን የምፈልገው መልካም ትዳር ይሁንላቹ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před 3 měsíci +11

      I know ግ ሰይፋ ግን ከሰልሆነ። እያለ የሚጠይቀው ነገር 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️plan B ካልሆነ እንደ ንዋይ መሆን ንዋይ በሚሰቱ ላይ ሁለት ልጆች ወልዶ ነው የተወችው ከነዚህ ግራ ምንም ግኑኝነት የለውም። እንደንዋይ ከመሆን እግዛቤር ያውጣችው
      ለሁሉም እግዛቤር ከእነ ሱጋር ይሁን

    • @saragirma-bb4mg
      @saragirma-bb4mg Před 3 měsíci

      አስመሳይ ወሮ በሎች መቃብር ሰርሳሪዎች። እግዚአብሔር ን ማታለል አይቻልም ።
      ኦሮሞ እግዚአብሔር የባረከው ህዝብ።

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před 3 měsíci +10

      @@saragirma-bb4mg what the heck that talking about 🤣🤣🤣🤣

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Před 3 měsíci

      እኔም

    • @saragirma-bb4mg
      @saragirma-bb4mg Před 3 měsíci

      @@HhHhh-jr3by ጥሩ ትግሬዎች ።
      ማህበረ ቅረሱሳን ። ታንቃችሁ ሙቱ እንተዋወቃለን ። ኦሮሞ እግዚአብሔር የባረከው ህዝብ። አብይ ያንተ ቁስል እና የኔ
      ቁስል አንድ ነው። ኦሮሞ እግዚአብሔር የባረከው ህዝብ ።

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 Před 3 měsíci +4

    Dagiye berchi My sister kegonachou Nene woulem we love you guys ezgiyaber yitebekachou ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 Před 3 měsíci +1

    Simply, beautiful!! God bless

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 Před 3 měsíci +4

    ሰይጣን ይፈር በወነበራችሁ ጣፋጭ የትዳር አብሮነት ፍቅራችሁ ተመለሱ ዳጊ ❤❤❤ ለልጆቻችሁም ወደ አብሮነታችሁ ብትመለሱ ነው ጥሩ የሚሆነው ስንት ዘመን ለመኖር ሁሉንም መተው ለወሬኛም ደስ አይበለው ሰይጣን ይፈር

  • @TsegiG-
    @TsegiG- Před 3 měsíci +2

    Dagi has innocent Face ልቤን ነካችዉ.ፈጣሪ ያስተካክልልሽ

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Před 3 měsíci +16

    ትርጉሙ
    ከአንተ ጋር እያከበርኩህ እያፈቀርኩህ እኖራለሁ ማለት ነው ❤❤

  • @yenehabesha5655
    @yenehabesha5655 Před 3 měsíci +2

    Dagi special queen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 3 měsíci +1

    በጣም እግዚአብሔር ያስብሽ ቤተሰቦቻችን ለልጅ ብለው ብዙ አይተዋል ሁለቱም ቤተሰብ ያላሳደገው በተለይ ፍቺ ካለ ልጆች ጥሩ ህይወት አይኖራቸውም:: እነነዋይ ለሱ ይሄ አሜሪካ ላይቭ እስታይሉ አልተመቸውም ፓርኪንግ ሁሉ ሰርቷል እናም ኢትዮጵያ መኖር ነው የሚፈልገው ብዙ እንደጠበቃት በኢንተርቪው ተናግሯል:: እሷ ደግም ለልጇ ኩላሊቷን ስለለገሠች ህክምናው አሜሪካን ስለሚሻል እዚህ መኖርን መረጠች እናም በፍላጎታቸው ተስማምተው ተለያዩ ሌላ የማናውቀው ታሪክ ካለ እነሱ ናቸው የሚያውቁት:: ለምን እነ ሰይፉ እነነዋይን አስሬ እንደ ምርጫ እንደጠቀሱላቸው አልገባኝም የእነኝህ ጨቅላ ልጆች አሏቸው::

  • @Teshome-e4m
    @Teshome-e4m Před 3 měsíci +5

    Gobez dagi ❤❤❤❤

  • @abduhassen5058
    @abduhassen5058 Před 3 měsíci +1

    ዳግዬ ለልጆችሽና ለሚወዳችሁ ሕዝብ ስትይ የእቅርታ ልብሽን አስፊው ፈጣሪም ሀጥያታችንን ይቅር ስላለን ነው የቆየነው

  • @MunichMuni
    @MunichMuni Před 3 měsíci +5

    ዳጊ ምርጥ ሴት

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 Před 3 měsíci +9

    እርጅናችሁን ያሳይን …መልሶ ያያይዛችሁ:::: መተው ነገሬን ከተተው አሉ የድሮ ሰው :: ቸሬ እናመሰግናለን

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před 3 měsíci +1

    Great job ዳጊ። አራቹን ብልህ ባልናሚስት ትዳረን አይበትንም ይጠብቃል እንጂ ስለዚ የልጆቻቹን ስነልቦናም ለመጠበቅም ስትሉ ለእናንተ እራሱ ብትለያዩ ምንም ክብር የለም ከተለያዩ ባትፈልጉ እንኳን በተለያየመንገድ እናንተን ሊያቆሽሻቹ የሚያሰናክላቹ ነገር ይበዛል ከርታታ ሆኖ በልጅ ተከብሮ በአንድ ጣራ ታቅፎ መኖር እየተቻለ ተለያይታቹ በፈተና መንከራተት የለባቹም። ብትለያዩ እራሱ አሁንም ሌላ ኮሚትመንት ከሌላሰዉ ጋር ልትገቡ ነዉ ወይስ ዱርዬ ሆኖ እየዘለሉ መኖር ነዉ የፈለጋቹት?ቆም ብላቹ አስቡ አስር አመት ሙሉ አብራቹ የኖራቹ የምትተዋወቁ ልጅ ያፈራቹ አብሮ መኖር መተሳሰብ በተማመን ካቃታቹና እራሳቹላይ ካልሰራቹ ሌላኛዉ አዲስ የሚመጣዉም ሰዉኮ አዲስ ኮሚትመንት ሀ ተብሎ ሊጀመር ነዉ ብዙ ዉጣ ዉረድ እንደገና ከታች እንደመጀመር ነዉ። ስለዚ አዋቂና የሚያስተዉል ሰዉ ትዳሩን እጅግ ያከብራል፣ እቤቱን ትዳሩን በምንም አይደራደርም። ታማኝነት ደሞ የትዳር ትልቁ መሠረት ነዉ በፍፁም እንዳትሸረሽሩት ብልህ ወንድና ሴት እቤታቸዉን ትዳራቸዉን በፍፁም ታማኝነት ይመሩታል። መታመን ትልቅ ፀጋ ነዉና አደራቹን እቤታቹን አታፍርሱ እግዚያብሄር ከእናንተጋር ይሁን

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 3 měsíci +4

    ዳጊዬ የኔ ውብ ከቤቢዬ ጋር በመታረቅሽ ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመናችሁ የአብርሐም የሣራ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ❤❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏

  • @BeyeneBassa-n4h
    @BeyeneBassa-n4h Před 3 měsíci +3

    Congregation Dagi and Bebi God is God all the time Gilory our Almghty God Amen Amen❤❤❤❤ GBU🎉🎉

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 3 měsíci

      አልታረቁም ቤተሰብ ገብቶበታል የቤቢ ስራ ይቅር የሚባል አይደለም

  • @asteraster7489
    @asteraster7489 Před 3 měsíci +2

    Dagisho ❤❤❤❤

  • @rahelgetachew8684
    @rahelgetachew8684 Před 3 měsíci +1

    Reconcilation የሚባል ነገር አለ ዳጊዬ ። መተው ነገሬን ከተተው እህት እድር አትፋቱ።

  • @Tamenec
    @Tamenec Před 3 měsíci +2

    Wow Abet ye Gamo dunguza wubeti🇪🇹🇧🇪❤❤❤❤❤❤

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 Před 3 měsíci +2

    yena jegenaa ewedeshalew akebarshe dagiyaaaaaaa

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před 3 měsíci +3

    ትችያለሽ❤❤❤

  • @ramanebekele1052
    @ramanebekele1052 Před 3 měsíci +1

    በርቺ

  • @Truth-12
    @Truth-12 Před 3 měsíci +4

    best music… wow !!

  • @martatolera7065
    @martatolera7065 Před 3 měsíci +2

    በርቺ ዳጊ ጀግና ❤

  • @yezihalemgetnet-u8y
    @yezihalemgetnet-u8y Před 3 měsíci +1

    ዳጊ የኔ ቆንጆ መልካም እድል

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Před 3 měsíci +2

    Temiche esifee deyitee. ❤❤❤ Tooseyii doseesii🎉🎉🎉

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Před 3 měsíci +2

    Bravaaaaaa

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před 3 měsíci +4

    ዳጊ ምርጥዬ

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi Před 3 měsíci +5

    Wow wow desi sil wolatana taqalechi si wodishi dagiye

  • @ephraimkebede8170
    @ephraimkebede8170 Před 3 měsíci

    God bless you muna.i want to see you also singing wloyita songs for God .God bless.

  • @edendagne7163
    @edendagne7163 Před 3 měsíci +2

    Dage konjo tcheyalshe embata maryame tedarachune melesa takumwe🙏 ❤❤❤ 👍

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Před 3 měsíci +2

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 3 měsíci +2

    God is good ❤❤❤

  • @abby8509
    @abby8509 Před 3 měsíci +2

    ዳጊ ሴትልጅ ጥበበኛ ናት ትዳርሽን አድኝ ልጆቻችሁን አድላይሆናችሁ አሳድጉ please 🙏🏽🙏🏽🙏🏽እናትያ ጋር ሆነ አባትያጋር የፈለገቢሆን ደስተኞች አይሆኑም ሁለታችሁንም ይፈልጏችሗል

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 Před 3 měsíci +1

    ❤❤Love Love is

  • @ወንድሜየኔትዝታ
    @ወንድሜየኔትዝታ Před 3 měsíci +4

    በርቺ❤❤❤❤

  • @MedaFissehaye7-y3b
    @MedaFissehaye7-y3b Před 3 měsíci +3

    ❤❤❤ SAMSOM BIBI BETAM EWEDHALEHU. ERITRAWI NEGN✊🏾🇪🇷✊🏾🫶🏾🚁🚀🤏🏾✍🏾. ANTE KE MOTE AMETAT ANDEA ENDEMIFETER YETBEB SEWU NEH. DONT WORRY ABOUT LITTLE THING( BOB MARLEY) NGUS DAWIT 😊 ENKEAN TASASTWAL EINA.❤❤❤❤ EWEDHALEHU.

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 Před 3 měsíci +3

    Good lucky 🍀👌👌🧡🧡🧡

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Před 3 měsíci +1

    Berchi 🎉🎉🎉🙏🏾💐👍👍🫶

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 Před 3 měsíci +2

    እግዛብሄር ትዳርሽን ከባለፈው በተሻለ አድርርጎ ይመልስልሽ

  • @ማረጌማረጌ
    @ማረጌማረጌ Před 3 měsíci +6

    ዘፈን እንኮን ቤቀረበሽ

  • @HgeraHgera
    @HgeraHgera Před 3 měsíci +2

    ዋውውውውው ❤❤❤❤

  • @GetachewGanta-n1s
    @GetachewGanta-n1s Před 3 měsíci

    ይህን ዘፈን በእዉነት ኑር!!!! 🏩🏩🏩🏩

  • @tsmhwglove80
    @tsmhwglove80 Před 3 měsíci +3

    ዳጊዬ ቤቢ ከክፋ ይጠብቃች ❤

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob Před 3 měsíci +2

    ዳግዬ ትዳርሽ ይጠብቅልሽ ጌታ

  • @memebh5054
    @memebh5054 Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow

  • @AzizaBurhan
    @AzizaBurhan Před 3 měsíci +1

    You need to focus on your children until they grow up, believe me time goes so fast, then you can do whatever you wish to do,

  • @Mmmm-hc9hy
    @Mmmm-hc9hy Před 3 měsíci +1

    Waw. Yana. Jagna. Kaltochun badnbe naw yamtnagre. Enamsagnale. Batam. Gobaze

  • @eduam2859
    @eduam2859 Před 3 měsíci

    ነሱን ይማረው
    ድሲ ያሉ ትልልቅ የሚመስሉ ወዶች በተለይታክስ ምናምን የሚሰሩ (ሁሉም አይደሉም)
    ትንንሽ ልጆችን በተለይ አዲስከእትዮጵያየሚመጡትንእዴትእምደሚጫወትብቸውብታዩ

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 Před 3 měsíci +1

    dana nenanr❤❤

  • @mesobtube2888
    @mesobtube2888 Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetteshome5907
    @netsanetteshome5907 Před 3 měsíci +3

    ❤❤❤❤

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 3 měsíci +1

    Good Job!

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 Před 3 měsíci +10

    የሴት ጀግና ብዬሻለሁ በእውነት ለመናገር ይሄ ትዳር አንቺ ይቅርታን ባትቀበይ ኖሮ ተበትኖ ይቀር ነበር ግን አየሽ ሁሉንም ኩም አረግሻቸው ይሄ ትዳር ከአሁን በሆላ ብረት ነው እመኝኝ ጠላቶቻችሁ ወሬኞቹ ክስም ብለው ጥቁር ልብስ ለብሰው ቁጭ ብለዋል ያንቺ ትዳር ግን ፎ ብልጭ ብሎል የታባታቸው🤐ይዝጉ

  • @tsgeroyal2
    @tsgeroyal2 Před 3 měsíci +2

    ተታረቁ እንዴ ❤❤❤🙆🙆

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 Před 3 měsíci +1

    Very nice song. ❤❤❤

  • @mimit4032
    @mimit4032 Před 3 měsíci +7

    Please sing for glory of God🙏

  • @Domareact
    @Domareact Před 3 měsíci +5

    good Lack Dagi

  • @AlemSeyoum-gk3qs
    @AlemSeyoum-gk3qs Před 3 měsíci +1

    ❤❤🎉🎉

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 3 měsíci +1

    ትዳር በጥበብ ይሰራል በማስተዋልም ይፀናል.... ዳጊዬ ቤቢዬ እወዷችሁዋለሁ!!!

  • @Mahammadtaju-e9l
    @Mahammadtaju-e9l Před 2 měsíci

    wawu

  • @SoniaAmir-fo9iw
    @SoniaAmir-fo9iw Před 3 měsíci +3

    በአላህ አትለያዩ

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před 3 měsíci +6

    እኔ ግን የዚህች ልጅ ችሉታ ምኑ ላይ ነው አንድም የምትዘፍነው ዘፈን አይመቸኝም

  • @emawayisheshetu7813
    @emawayisheshetu7813 Před 3 měsíci +2

    ዳጊ የኛ ምርጥ👏👏👏👏

  • @BizunheTesfaya-go6wn
    @BizunheTesfaya-go6wn Před 3 měsíci +9

    ሴጣን ግን ምንያክል ጀለስሆኖ እንደሚያጠቃን አይገርምም

  • @medyia4031
    @medyia4031 Před 3 měsíci +1

    ዳጊ❤❤❤❤

  • @mekdesehlhardt2735
    @mekdesehlhardt2735 Před 3 měsíci +5

    Berchi

  • @ashebirsolomon-qe6ph
    @ashebirsolomon-qe6ph Před 3 měsíci +2

    Seytan nw enji Bemehalachu memem altefeterem

  • @nebiattewelde7373
    @nebiattewelde7373 Před 3 měsíci +1

    ❤🎉🎉🎉

  • @addisbirhanu6056
    @addisbirhanu6056 Před 3 měsíci

    Kaltarku mida laye mewutatu lemen aseflge new endetleyayu yefa yefa eyadergu nw?

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před 3 měsíci +1

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲

  • @ALOsport-legend
    @ALOsport-legend Před 3 měsíci

    ወንድ ክብሩን እሚያስነካ ነገር ስለማይረሳ እና እንደቁስል ሆኖ ሁሌም ስለሚነዘንዘው ሴጣንም ይንን እንደ ደካማ ጎን በመቁጠር ስለሚጠቀምበት፣ ሴትም ይቅር ባይ ልብ ቢኖራትም ነገ ተመሳሳይ ነገር ይደገምብኛል ብላ ስለምትጠራጠር እሱም ደካማ ጎና ስለሚሆን ብቸኛው መፍትሄ ትዳራችሁን ለማከም፣ ዳጊ ዘፋኝነትሽን አቁመሽ ልብሽን ወደ አምላክሽ መመለስ ከሱ ጋር መጣበቅ ሁሌ መጸለይ፣ ቤቢም ከህዝብ አይን መጥፋት ከአምላክህ ከ እየሱስ ጋር መጣበቅ መጸለይ ሁሌ፣ እና እሱን ማገልገል። ያን ካረጋችሁ ትዳራችሁን ብቻ አደለም ለብዙዎች ትዳር መቃናት ምሳሌ ትሆናላችሁ፣ አምላክ ብቻ ነው በደልን እማይቆጥር፣ ከሱ ጋር ሁሌ ከሆናችሁ ሴጣን አይችላችሁም ጸጸት አይወቅሳችሁም፣ በደልንም አትቆጥሩም። ያለዛ ግን ሚሊዮን ቸሬዎች ቢሰበሰቡ ለይስሙላ እንጂ አያክሙትም እመኑኝ።

  • @admasuyirgalem3371
    @admasuyirgalem3371 Před 3 měsíci

    Alele...................Ehitun media lay yawaredish ken new tidarish yebetebetishew

  • @BizunheTesfaya-go6wn
    @BizunheTesfaya-go6wn Před 3 měsíci +6

    ያራዳ ልጅ በገዛስምህ አስምሎ ሚስትን ከሚበላ ሴጣንይሰውረን

  • @jotekassahun4505
    @jotekassahun4505 Před 3 měsíci +2

    Geta betashun ytbekj many

  • @queenhabeshawit8115
    @queenhabeshawit8115 Před 3 měsíci

    እኔ ዳግማዊትን የተረዳዃት የትዳሯ አደጋ ግርግሩ ለእሷ ሰርግና መልሷ የሆነላት ነው የሚመስለው በዚህ ውስጥ እውቅናዋን ማስፋት ነው የምትፈልገው ጭር ሲል እራሱ አትወድም ። አልበም እስክትሰራ ድረስ ነበር እንዴ ለትዳሯ መስዋት ከፋይ የነበረችው ? ዝናውም እኮ በአንቺ ስራ ሳይሆን በሳምሶን ነው የተገኘው ዝና ደግሞ ዘነዘና መሆኑን አትዘንጊ ያልፋል ። ከአልበም ብኃላ ከዱባይ ጉዞ በኃላ የምን ተቻችሎ መኖር በትዳር ያልሽ ነው ያስመሰለብሽ እናም ደግሞ ስራሽ የሚደመጥ ስላልሆነ ግርግሩን ያከረርሽው ይኼን ሚስኪን ሕዝብ በአቋራጭ እንዲያይሽ ነው

  • @Uthiop
    @Uthiop Před 3 měsíci

    ምን ተፈጥሮ ነው የተጣሉት?

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před 3 měsíci

    ዳንሱ እና ዘፈኑ አብሮ አልሄደም

  • @alemayehukunath7672
    @alemayehukunath7672 Před 3 měsíci +2

    እውነት ለመናገር ዘፈኗ እንኳን ብዙም አሪፍ አይደለም የቁጩ ዘፈን ነው

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh Před 3 měsíci

    ዘፈፈን ነው ብለሽ ይሆን ወላይታን አታበላሽው ቃስተሽ እየዘፈፈንሽ ሽንት ቤት ያለሽ ትመስያለሽ😅