የኤፍራጥስ ወንዝ ለሦስተኛ ጊዜ ታትሞአል::

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 05. 2021

Komentáře • 42

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 Před 3 lety

    ደስ የሚል መፅሀፍ ነው አንብቡት እኔ አንብቤዋለሁ ዱባይ ያላችሁ እዚህም አለ ያአበሻ ሱቅ ውስጥ ይገኛል መምህር እጁህ ይባረክ

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Před 3 lety

    በጣም ድንቅ መፅሀፍ ነዉ አለኝ
    ዘመንህ ይባረክ መምህራችን🙏⛪

  • @biniyambereded6238
    @biniyambereded6238 Před 11 měsíci

    እባክህ መምህር ቃና ዘገሊላ እና ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ መጽሐፍት በድጋሚ ቢታተሙሉን እላለሁ። እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 3 lety +11

    አፈ ማር ፀጋዉን አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የመቤታችን ወዳጅ

  • @sewmelaku1574
    @sewmelaku1574 Před 3 lety

    መ/ር ክብረት ይስጥልን

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እጅህ ይባረክ ብዕርህ ትለምልም ጸጋውን ያብዛልህ መጽሐፉን ለማናገኘው ምን አሰብክልን? እንደ ህማማቱ በድምፅ(በትረካ)......? ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር በእጃችን አስገብቶ ለማንበብ ለመማር ለመረዳት ያብቃን መምህራችን እግዚአብሔር የሰጠህን አእምሮ እየተጠቀምክበት ነው እኛም ለመጠቀም ያብቃን

  • @genetmisgan3316
    @genetmisgan3316 Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀገዉን አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety +6

    ደስ ይላል በጣም!ብዕርህ ይለምልም መምህራችን❤👏

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety

    እግዚአብሔር ጸገዉን ያብዛልህ አንቁ የተዋህዶ ልጅ

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀወ መምህር አሁንም ጸጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን የርሰወ ትምህርትና መጽሐፍ ታይቶም ተሰምቶም አይጠገብም እጅግ ልዩ ነው አገላለጸወም እጹብ ነው በርቱልን

  • @tirsitzewge6719
    @tirsitzewge6719 Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እህት ወንድሞቼ አለቀ ሳትባሉ ቶሎ ገዝታቹ አንብቡት

  • @aynadisshimelis7409
    @aynadisshimelis7409 Před 3 lety

    Amen Amen amen

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ❤

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 3 lety

    ሄኒዬ ሁሉንም መጽሐፍቶችን ማንበብና ማወቅ በጣም እጓጓለሁ እንደ እግዚአብሔር

  • @nardinardi9385
    @nardinardi9385 Před 3 lety +1

    መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ብዙአመት ኑርልን የኛ የተዋህዶ ብርቅናድንቅ መምህር🙏🙏🙏

  • @hanaabdu1072
    @hanaabdu1072 Před 3 lety

    Sega ab lieli xega egziabher yweskikum dyaqon henok

  • @yuhanakasshun2835
    @yuhanakasshun2835 Před 3 lety +1

    እስይይይ ከዚህም በላይ ያድርግልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemyadengilmaryemliji4936

    Mamerachin ahunum xagawun abezto yestilin

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +3

    🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያምጣልን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Před 3 lety

    Amenamenamen

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 3 lety

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @mariamawits3689
    @mariamawits3689 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @user-ft7um7wy7x
    @user-ft7um7wy7x Před 3 lety

    Igzyabher. Ybarkk memhrachn tsegawn yabzalk

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ጨምሮ ጨማምሮ

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Před 3 lety

    ድስ ይላል በትርካ መልክ ብታቀርቡልን ድስተኞች ነን

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Před 3 lety

    ጎበዝ በርታልን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @tsegayefikadu8587
    @tsegayefikadu8587 Před 3 lety

    Diyakon be temrte bekule bemtale arif ne w

  • @hannagulema330
    @hannagulema330 Před 3 lety

    Lord Jesus Christ Son of God Have Mercy on me a sinner. For those of us who are outside Ethiopia. How can I get the book? Is it on Amazon? Hope you reply.

  • @kitabsolomon6946
    @kitabsolomon6946 Před 3 lety

    🙏🙏🙏

  • @biruktawittesfaye39
    @biruktawittesfaye39 Před 3 lety

    Wow👏👏👏👏👏👏

  • @zadyearsamalij1092
    @zadyearsamalij1092 Před 3 lety

    ፍጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እኔ ያለሁን ቤሩት ነበር መጸሐፉን እንዴት ማግኘት እችላለሁ???

  • @tsionwoldu652
    @tsionwoldu652 Před 3 lety +3

    እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን እኛስ እንዴት እናግኘው or Amazon ላይ ይኖራል ?

    • @user-kk4nw8mf5h
      @user-kk4nw8mf5h Před 3 lety +1

      ፀጋው ያብዞልሕ መምሕር

    • @solianaberihun
      @solianaberihun Před 3 lety

      ,,,መልካም ነው ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ መምህሬ ትምህርቶቹን ቀጥልልን እይናችንም ጆሯችንም ብዙ ነገር በማየትና በመስማት ደከሟልና በእግዚአብሔር ቃል ፈውሰን

  • @aynadisshimelis7409
    @aynadisshimelis7409 Před 3 lety

    Eshi

  • @medi7110
    @medi7110 Před 3 lety

    ❤❤❤❤🙏

  • @user-ii9zp9oi9z
    @user-ii9zp9oi9z Před 3 lety

    ኸረ በእናታችሁ እሂን መፃህፍት በጣም ነው የምፈልገው እንዴት ነው ማግኘት የምችለው

  • @rahwanegasi2960
    @rahwanegasi2960 Před 3 lety

    Endene yememhrachn timhrt yenafekew manew??? Memhrachn D.henok yet tefteh new enes nafkognal ye'Egzabhiern kal kante memar. Ebakh telo telo lkekln. Wede Germany endet maggnet echlalew mexhafun? Ene hulun mexhafochh maggnet alchalkum, kana zegelila be' Audio new yesemahutn ena ebakh wendmAlem yet new magegnew.

  • @user-on6fp2ko7b
    @user-on6fp2ko7b Před 3 lety

    መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኀይሌ ትጋትዎን ለእውቀት ያለዎትን ጥም አደንቃለሁ፡ እቀናለሁም። በዚህ መስመር የሚያደርጓቸውም ትምህርቶች ለመከታተል በጉጉት ከሚጠብቁት መካከል አንዱ ነኝ። የዲያቆን አቤልንም ጭምር፤ ሆኖም ግን አንድ አስተያየት አለኝ እንደስጋትም ነው። ብዙ የትምህርት ዘርፎች ተጀምረዋል፤ ነገር ግን ቀጣይነታቸው ላይ ጥያቄ አለኝ። አንዱ ላይ አድምቶ ጨርሶ ወደሌላው መሄድ አይቻልም/አይሻልም?
    ብዙ ፕሮጀክቶች እንዳሏችሁና የጊዜና የመርሐግብር መጣበብ እንደሚኖር ባምንም ቢያንስ አንዷን ጨርሰው እሷን ስናመነዥክ ቆይተን በደንብ አጣጥመን ሌላኛው ሲለቀቅ ደግሞ በአንድ ልብ ወደአዲሱ ሄደን እሱው ላይ ብቻ አተኩረን ለመከታተልና አጋዥ መጻሕፍት ለማንበብም ይመቻል። ልክ ስለቤተሰብ/ልጅአስተዳደግ/ጋብቻ በተከታታይ እንዳስተማሩት ማለት ነው።
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
    ታናሽዎ ነኝ።

  • @lucytube433
    @lucytube433 Před 3 lety

    የት ሊገኝ ይችላል

  • @user-tw9pq6uy1y
    @user-tw9pq6uy1y Před 3 lety

    🙏🙏🙏