Question & Answer መንፈስ ቅዱስ አካል የለውም እንዴት ትላላችሁ? (Part 1) |ታየር(Backslider) Vs ቄስ አለባቸው ይብለጥ|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #ቄስ_አለባቸው_ይብለጥ
    #Apostolic_church #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International #acifna
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    #ቄስ_ታምርአየሁ_ከድር
    #Pastor_Tamirayehu_Kedir
    Follow me on:
    www.tiktok.com...
    On Facebook page:
    www.facebook.c...
    Telegram:
    t.me/kalu2023

Komentáře • 49

  • @AlemuLamboreAlex
    @AlemuLamboreAlex Před 2 měsíci +3

    የአእምሮ ጤንነት የሰጠኝን አንዱን አምላክ ኢየሱስን አመሰግናለሁ የስንቱ አእምሮ በተበላሸ እና አምላክን በሚያበዛበት ዘመን በመፅሐፍ ቅዱስ የሌለን ሥላሴን በማመን ቅዠት ከማውራት ያዳነኝ ኢየሱስ ይባረክ

  • @mesybira409
    @mesybira409 Před 10 měsíci +5

    ጌታ ኢየሱስ እንደዚህ የተቀብ ወንጌላውያን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ

  • @GimbichuApostolicChurch
    @GimbichuApostolicChurch Před 10 měsíci +3

    ወንድም ፓስቴር አለባቸው እፎይ እርክት አልኩ ተባረክ።

  • @yididyamaryihun7982
    @yididyamaryihun7982 Před 10 měsíci +6

    ፓስተር አለባቸው ኢየሱስ ይባርክልን 🥰

  • @boulossaade4948
    @boulossaade4948 Před 10 měsíci +2

    እንደ እነዚህ የተቀቡና ከእግ/ር የተማሩ ፓስተሮችን የሰጠን አንዱና ብቸኛዉ ጌታችን የተባረኬ ይሁን::ፓስተር አለባቸዉ we love you.

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy Před 10 měsíci +3

    የሚገርም መገለጥ ነዉ ጌታ የሱስ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ፓ/አለባቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @GimbichuApostolicChurch
    @GimbichuApostolicChurch Před 10 měsíci +1

    ፓስቴር አለባቸው እግ/ር ይባርክህ ቃል ያለዉ ቃልን ይናገራል ጌታ የቃልን ጨምሮ ይስጥህ እላለሁ።

  • @EyuelAdefris-wf3bd
    @EyuelAdefris-wf3bd Před měsícem

    ወ/ም አለባቸው፤ ቦኪ,,.. እጅግ ተባረኩ ።

  • @DemelashBekele
    @DemelashBekele Před měsícem

    ተባረክ ፓስተር

  • @BereketDele
    @BereketDele Před 10 měsíci

    የአባቶቻችን ቅባት ባንተ ላይ ይሁን ፓስተርዬ

  • @AberhamMasho
    @AberhamMasho Před 3 měsíci

    God bless

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 10 měsíci

    God bless Pastor Albachew and your family

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m Před 2 měsíci

    አካልና መንፈሰ የተደባለቀበት ሰውን ነው ዛሬ ደግም ያቀረባችሁት መሰለኝ የሚባል ወንጌል የለም ሐዋርያት የእውነት እምነት ነው በርቱ

    • @abrahambekele4196
      @abrahambekele4196 Před 2 měsíci

      Menfes akal alew 1corintos 15;44 anbib kalgebak abate metsaf qidus anbib mejemeria

  • @AbelTeshome-qn5oq
    @AbelTeshome-qn5oq Před 10 měsíci +6

    አንድ እግዚአብሔር ማለት ኢየሱስ ማለት ነው አጭር መልስ

    • @abrahambekele4196
      @abrahambekele4196 Před 2 měsíci

      Egna silaseyawuyan 1 amlak Alen enante gin amlak yelachihum

  • @user-df9sk3fc1s
    @user-df9sk3fc1s Před 9 měsíci

    ❤ hiwot yemigegnibet timirt

  • @user-pt5tp1ev2h
    @user-pt5tp1ev2h Před 10 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @HagirsoFsiha
    @HagirsoFsiha Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @KaleabKebede-fq8bj
    @KaleabKebede-fq8bj Před 10 měsíci

    ተባረኩ

  • @deveman784
    @deveman784 Před 10 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሃሌሉያ

  • @apostolic5964
    @apostolic5964 Před 10 měsíci

    አንድ አሙላክ ይመስገን🙌🙌🙌🙌 ☝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Před 10 měsíci

    Paster Albachew Eyesus yibarikot ❤❤❤❤

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አንድ አምላክ ብቻ ☝️☝️☝️☝️☝️❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏

  • @praiseGod100mb
    @praiseGod100mb Před 10 měsíci

    God bless you..

  • @salamunasafasalamun6525
    @salamunasafasalamun6525 Před 10 měsíci

    ❤❤❤ገግሩም ግሩም ❤❤❤❤❤

  • @dokatube-vr3ez
    @dokatube-vr3ez Před 10 měsíci +2

    አንዳንዴም ከኛ ከሙስሊሞች ጋርም ብትወያዪ መልካም ነው አብሶ እኔ የቤኪ አድናቂ ነኝ ብዙ እውቀት አለው ከሱጋር ብንወያይ ደስ ይለኛልና ፍቃደኛ ከሆነ ብትጠይቁትና ብታሳውቁኝ ❔

  • @tellthetruth4335
    @tellthetruth4335 Před 10 měsíci

    በጣም ደስ አለኝ። የጠራ እውነት!

  • @dynkwarajo5954
    @dynkwarajo5954 Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-cb7gq7zf6o
    @user-cb7gq7zf6o Před 5 měsíci

    በመጀመሪያ መንፈስ ቅዱስ የእግዝብሔር ስጦታ የምል የለም የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነዉ የምለው ።

  • @thomasalkie3964
    @thomasalkie3964 Před 10 měsíci

    ጌታ ይባርክህ ሩፋኤል የሚባል ስያሜ ከመፅሀፍ ቅዱስ የለም የባሀል ተፅኖ እያደረብን በተለምዶ እንላለንጂ

  • @GimbichuApostolicChurch
    @GimbichuApostolicChurch Před 10 měsíci

    Pls attach your photo as Pastor Alebachew.

  • @abrahambekele4196
    @abrahambekele4196 Před 2 měsíci

    Estinfas yatsinanal,yimalidal

  • @abrahambekele4196
    @abrahambekele4196 Před 2 měsíci

    Er kezi pastor gar atawura kal min malet endehone ayawukim john 1;1 meredat maychil sew new

    • @AlemuLamboreAlex
      @AlemuLamboreAlex Před 2 měsíci

      አንተ እንዴት ተረዳህ

    • @abrahambekele4196
      @abrahambekele4196 Před 2 měsíci

      @@AlemuLamboreAlex kal yetebalew manew john1;1 lay

    • @AlemuLamboreAlex
      @AlemuLamboreAlex Před 2 měsíci

      @@abrahambekele4196 ኢየሱስ ነዋ

    • @abrahambekele4196
      @abrahambekele4196 Před 2 měsíci

      @@AlemuLamboreAlex very good be mejemeria kal nebere kalim ke egziabher gar nebere ezi bota lay egziabher yetebale manew

  • @abrahambekele4196
    @abrahambekele4196 Před 2 měsíci

    Menfes qidus bexam akal alew hawariat sira 13;2

  • @GimbichuApostolicChurch
    @GimbichuApostolicChurch Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር መንፈስ ነው ወይስ መንፈስ ቅዱስ?
    ጥያቄውን ለታዬር

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 Před 10 měsíci

    የእግዚአብሔር ሰው ፀጋ ይብዛልህ

  • @GimbichuApostolicChurch
    @GimbichuApostolicChurch Před 10 měsíci

    Who are Tayer?

  • @user-fq8jg7ri2u
    @user-fq8jg7ri2u Před 10 měsíci

    Ygermal sew siyabd kerasugar bchaw endemitalana endemikeraker yeslase amagnoche yemikerakerutem yemitalutem yemigachutem yemiwakesutem kerasachewgar new lemsale egziabher 1 new yluna endegena sostem new ylalu endegena eyesus abat new yluna ab aydelem ylalu endegena eyesus amlak new yluna ke ab besteker amlak endelele zengtew ab gn aydelem ylalu weyne wegenoche ewnet malkes lemotew sayhon endezi eyetewezagebu lalut wegenochachen new dagem yeteweledachu wendmoche ehtoche lnchohlachew ygebal zm anbel

  • @animalsite
    @animalsite Před 10 měsíci +1

    He isn't from Us!

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m Před 2 měsíci +1

    በቃ የሐዋርያት ድካም የለም ።ሁሉ ከአንደበታቸው እሳት ነው የሚወጣው። እኔ ዝም ብዮ በመገረም አዳምጣለሁ ምን አይነት መገለጥ ነው? ኢየሱስ የሰጣችሁ ልብ እርፍ የሚያደረግ። እኔ 40አመቴ ነው በፕሮቴስታንት እና በሐዋርያት ያለውን ልዩነት ስመረምር ድርጅቶች በቃል ሳይሆን በእላህ ነው የሚወያዩት ስላሴ ውስጣቸው ገዝቶታል

  • @GimbichuApostolicChurch
    @GimbichuApostolicChurch Před 10 měsíci +1

    ፓስቴር አለባቸው እግ/ር ይባርክህ ቃል ያለዉ ቃልን ይናገራል ጌታ የቃልን ሙላት ጨምሮ ይስጥህ እላለሁ።

  • @user-cb7gq7zf6o
    @user-cb7gq7zf6o Před 5 měsíci

    በመጀመሪያ መንፈስ ቅዱስ የእግዝብሔር ስጦታ የምል የለም የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነዉ የምለው ።