"ኢካቦድ" ዘማሪት ለምለም ከበደ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemarit Lemlem Kebede "Ekabod""
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemarit Lemlem Kebede
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

Komentáře • 403

  • @user-gh9ct4wf7p
    @user-gh9ct4wf7p Před 4 lety +29

    ኢካቦድ ብየዋለሁ አልልዉም ደስታ
    በፍልስጤም ምድር ተማርካ ታቦቷ
    ወንድ ልጅ ብወልድም ደስ የምሰኝበት
    አንደበት የለኝም እልል የምልበት
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @masaratmasarat1849
    @masaratmasarat1849 Před 4 lety +43

    በትክክለኛው ጊዜ የተዘጋጀ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ስለ ቅዱሳኑ ብሎ እንደማይተወን አምናለሁኝ እንጂ ብዙዎቻችን ኢካቦድ ልንባል የሚገባን የፊንሐስ ልጆች ነን በእኛ ሀጢአት የኢትዮጵያም የቤተ ክርስቲያንም ክብር ተደፈረ ዘማሬዎችዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

    • @user-yb9sz6is2v
      @user-yb9sz6is2v Před 3 lety

      እኛ ኢካቦድ አንባልም ምክንያቱም ታቦታችን አለች

  • @user-yu9kf7qc3h
    @user-yu9kf7qc3h Před 4 lety +29

    ውይ ይህ መዝሙር ልብ ስርስሮ ይገባል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ እራራልን የተዘጉ ቤተክርስትያንን ክፍትልን😭😭😭

  • @user-qp6mz6ke9w
    @user-qp6mz6ke9w Před 4 lety +92

    በለቅሶ የሰማሁት ዝማሬ እውነትም እግዚአብሔርን ከልባችን አራቅነው በእውነት ይራራልን ክብራችን ይመለስ እምነታችን ትጥበቅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶች

  • @lijfikirulf9763
    @lijfikirulf9763 Před rokem +1

    መፅሃፍ ቅዱስን ሳሙኤል ቀዳማዊን ያነበበው ሰው እና ይህን መዝሙርን ያዳመጠ ሰው ልቡ ይሰበራል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-gh2ln5jv8x
    @user-gh2ln5jv8x Před 4 lety +50

    በእውነት የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን እንዴት ደስስስ እሚል ስራ ነው ጸጋውን ያብዛላችሁ
    ዘማሪት ለምለም በጣም እንወድሻለን ትጥፊ የተዋህዶ ምርጥ እህታችን ♥♥♥♥

  • @momo1918
    @momo1918 Před 4 lety +39

    ዘማሪት ለምለም ከበዴ አቤት ስወድሽ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f Před 4 lety +4

    አባቶች ይመክሩናል መምህራን ያስተምሩናል ይገፅፁናል እንድሁም ዘማርያን በዝማሬ ግን ልባችን ድንድኟል እግዚአብሔር አምላክ ኢካቦድ ከመሆን ይሰውረን 😭😭😭

    • @Kor-is1yt
      @Kor-is1yt Před 4 lety

      ምን ማለት ነው ኢካቦር

    • @user-kq8di6fd4f
      @user-kq8di6fd4f Před 4 lety

      @@Kor-is1ytለማወቅ ከሆነ 1ኛ ሳሙኤል 4#21 ማንበብ ነዉ

    • @Tube-jg4tj
      @Tube-jg4tj Před 4 lety

      @@Kor-is1yt ኢካቦድ ማለት ክብር ከእስራኤላውያን ራቀ፣1ኛሳሙኤል ምዕ4:21

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 4 lety +14

    ኢካቦድ ክብር ከ እስራኤል ለቀቀ ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን እህታችን እንዲሁም ዘማራዎቻችን እህታችን ለምዬ ስወድሽ ለምዬ በአዲስ ስራ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-yf3er6bw9h
    @user-yf3er6bw9h Před 4 lety +15

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ሰላምን ያድለን ይህን ክፉ ወረርሽኝ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ቤተ ክርስቲያናችን ተከፍታ በፍቅር የምናገለግልበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን አሜን

  • @user-my2ig8yp9q
    @user-my2ig8yp9q Před 4 lety +18

    የሚያሳዝን ዝማሬ በደንብ ላዳመጠው አጥንት ይሰብራል ኢካቦድድድድድ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @nebihabsha9243
    @nebihabsha9243 Před 4 lety +5

    እህታችን በአዲስ መዝሙር ሰለ መጣሽ ደስ ብሎኛል እባክሽ ዘምሪ አትጥፊ
    ኢካቦድ ብያለሁ አልለውም ደስታ
    በፍልስጤም ምድር ተማርካ ታቦታ
    ወንድ ልጅ ብወልድም ደስ የምሰኝበት
    አንደበት የለኝም እልልል የምልበት
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xu2ek9se1v
    @user-xu2ek9se1v Před 4 lety +7

    ዘማሪት ለምለም ከበደ ዝማሬመላእክትያሰማልን እኔ ስወድሽ ውይ እባክሽ አትጥፊ ዘምሪልን ልባችን በዝማሬ ይታደስልን
    ያገልግሌት ዘመንሽን ያርዝምልን ፀጋውን ያድልሽ

  • @user-xj8hf4zl5x
    @user-xj8hf4zl5x Před 4 lety +7

    ውይ ለምለምን ስወዳትኮ መዝሙሮቿን ስሰማ ነፍሴ ሃሴት ታደርጋለች 😍😍 እልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድ ልጅ ብወልድም ደስ የምሰኝበት አደበት የለኝም እልል የምልበት አልቀሰሽ አስለቀስሽኝ😥😥😥😥😥😥 ውዷ እህታችን ዘማሪት ለምለም እባክሽ አትጥፊብን ይህን ፀጋ ይዘሽ አትጥፊ

  • @Liza-pg8cv
    @Liza-pg8cv Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ቅድስት ስላሴ በቤታቸው ያፅኗችሁ የቤተክርስቲያን እንቁ የጀርባ አጥቶች በርቱ በጣም ጥሩ ነው

  • @mesimesi2532
    @mesimesi2532 Před 4 lety +13

    እፍ ይሄ ዝማሬ በጣም ደስ የሚል ደጋግሜ አዳመጥሁት ምንም አይጠገብም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @abaditkidane4396
    @abaditkidane4396 Před 4 lety +11

    ቡኡነት ብጣዕሚ ደስ ዝብል ዝማሬ ወላኩ ኣማሕርኛ ዘይፈልጥ እንተኩንኩ ዝመን ኣጉልጉለትኩም ይባረኽ

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s Před 4 lety +1

    ይች እንቁ ዘማሪ ወደት ተደብቃ ነዉ
    ጠፍታለች ከኛርቋል ፈጣሪ ዘማሪ መላይክትን ያሠማልን

  • @masaratmasarat1849
    @masaratmasarat1849 Před 4 lety +8

    ይካቦድ ተብለን አንጠራም እንኖራለን እንጂ
    ዘንድሮም እንዳና ፀንተን በክርስትና
    (ከመምህር ምህርት አብ ትምህርት የያስኩት ማስታወሻላይ)

    • @masaratmasarat1849
      @masaratmasarat1849 Před 4 lety +2

      በ ኢካቦድ ይስተካክልኝ ይካቦድ የሚለው!

    • @masaratmasarat1849
      @masaratmasarat1849 Před 4 lety +3

      በ ኢካቦድ ይስተካክልኝ ይካቦድ የሚለው!

    • @azebtufa8535
      @azebtufa8535 Před 4 lety +1

      እዉነት ነዉ በቤቱ ሁላችንንም ያፅናን

  • @user-or5ur1ri3z
    @user-or5ur1ri3z Před 4 lety +18

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን
    እግዚአብሄር ሀገራችንን ይጠብቅልን የመጠብንን መቅሰፍት ያንሳልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 lety +10

    አሜን። አሜን። አሜን ለዚሕች ቀንና ሰአት ለአደረሰን ጌታ እንኳንን ደሕና መጡ ምሕር እግዚአብሔር ይመስገን ምስጋና ለዘማሪዋቻችን

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50 Před 4 lety

      ሰብስክረይብ በፍቅር

    • @koki1266
      @koki1266 Před 4 lety

      hana በቅንነት ቻናሌ ቤተሠብሁኚ

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 Před 4 lety +9

    😂😂😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ፉፉፉፉፉፉፉ ይህን መዝሙር ሰምታችሁ ልባችሁ እርፍ ይበል በእዉነት ቃለ እይወት ያሰማልን
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትረኑር አሜንንንንንን

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 Před 4 lety +5

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን ኢካቦድ ከመባል ይሰውረን ክብራችን እግዚአብሔር ነው አይለቀቅብን ከምድራችን ላይ

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f Před 4 lety +13

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወድሞች ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ልብ የሚነካ ነዉ 😢😢😢

  • @user-od7mq2lu6n
    @user-od7mq2lu6n Před 4 lety +1

    የእውነት ዘማሪ ነሽ ምክንያቱም በመዝሙሮችሽ በአንዳቸውንም ፀጉርሽን ተሸፍኖ ነው ሁሌም የማይሽ በጣም ሃሪፍ በርቺ ሁሉም ክንቺ ይማሩ እላለሁ።

    • @solomonyitayew4285
      @solomonyitayew4285 Před 4 lety +1

      አወ አስተያየትህ መልካም ነው አንተም ደግሞ" ሃሪፍ "የምትለዋን አማርኛ ብታስተካክላት መልካም ነው

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 Před 3 lety

    ለምለምዩ እንዴት እንደምወድሽ እህቴ ዝማሬሽን ስምቼ ወዩ ባድር ምንም እማልጠግበው ዝማሬሽን ይባርክልን

  • @tefalembirku6134
    @tefalembirku6134 Před 4 lety +5

    አሜን በእውነት ለእኅታችን ዘማሪ ለምለም አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን
    አምላከ ቅዱሳን ቅድስት ሀገራችንን ለአለሙ ሁሉ ምህረት ይላክልን አሜን

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta Před rokem

    እናተ የተባረካችሁ በረከቱ ይደረባችሁ ድንቅ ዝማሪ ነው ልብ ውስጥ የሚገባ ግዜውን የጠበቀ መዝሙር 😔✝️🙏✝️💒👏👏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 4 lety

    እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣቦይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነተይ ዝካላኸል ሰራዊት ናይ ኣምላክና ወዳሲ ናይ ድንጊል ማርያመይ ዝኸውን ፍረ ዘር ኢ ውላድ ዓድለኒ ብጸሎትኩም ደግፉኒ ይሕዋተይ ፍረ ዘርኢ ውላድ ክህበኒ ፈጣሪ ሓደራኹም ድንግል ማርያም ትስማኩም። ዝማረ መልኣኽቲ የስማዓልና።

  • @YG-hn3ji
    @YG-hn3ji Před 3 lety

    ይህንን መዝሙር ስሰማ ኣለቅሳለው ዝማርየ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @user-lu5wx1kq9z
    @user-lu5wx1kq9z Před 4 lety +6

    የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እህት ለመለም 😇 አሜን ይፈርዳል እግዚአብሔር ለህቡ🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 3 lety

    ለምለም 👈ስወድልሽ መዝሙሮችሽንዝማሬ መላእክትንያሰማልን አሜንንን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 11 měsíci

    አሜንአሜን፣አጥንት፣የማያለመልም፣መዝመርነው፣በቤቱ፣ያፅናችሁ፣።

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤ለሚ በጣም ወድሻለው

  • @ethiopiadessie4461
    @ethiopiadessie4461 Před 11 měsíci

    ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @makdesswolde3827
    @makdesswolde3827 Před 4 lety +3

    ወድም።እህቶቻችን።ዝማሬመላክት።ያሠማልን።ያገልግሎት።ዘመናቹይባርክላቹ።ፀጋውያብዛልቹ።አሜን

  • @khayriyakay2881
    @khayriyakay2881 Před 4 lety +11

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 Před 4 lety +3

    ፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ይህን መዝሙር ሰምታችሁ ልባችሁ እርፍ ይበል በእዉነት ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @etebegnikoshashaalegni4623

    ኢካቦድ ብያለው አልለውም ደስታ
    በፍልስጤም ምድር ተማርካ ታቦትዋ
    ወንድ ልጅ ብወልድም ደስ የምሰኝበት
    አንደበት የለኝም እልል የምልበት ♠
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ለምለም ጸጋውን ያብዛልሽ አቤቱ አምላካችን ሆይ ከመጠብን መቅሰፍት አንተ ጠብቀን

  • @user-xv3zl6mh7w
    @user-xv3zl6mh7w Před 4 lety +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል አለባበስ ቅንብሩም የራሳችሁ ፈጠራ አለባበሳችሁም በጣም ያምራል ሌሎቹም ዘማሪያን ከዚህ ቢማሩ ጥሩ ነው።

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 Před 4 lety

    ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @selammekuriya9685
    @selammekuriya9685 Před 4 lety +2

    አቤት ለምዬ ስወድሽ እውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አትጥፊ ዘምሬ ስማሬዎችሽ በሙሉ ደስ ነው እሚሉት ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 4 lety +2

    ለሙዬ ሁሌ የእኔን ህይወት ነው ምዘምሪው...እግዚአብሔር ይስማን

  • @kaaa6666
    @kaaa6666 Před 4 lety +2

    እህታችን በእዉነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ 💚💛💖
    ቅዱስ እግዚአብሔር ይከንን የመጣብንን ወረርሽን በምህረቱ በቸርነቱ ያጥፋልን😢😢

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p Před 4 lety +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጠፍተሽን ነበር እህታችን እባክሽ አትጥፊ

  • @user-qv1yr9sn5m
    @user-qv1yr9sn5m Před 4 lety +9

    ዝማሬ. መላእክትን ያሰማልን. እህታችን ለምለም

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 4 lety

    የዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ለምለም

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-jr4dw2zh6l
    @user-jr4dw2zh6l Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😭

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 Před 4 lety +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ከረጅም ጊዜ በኋላ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @azebtufa8535
      @azebtufa8535 Před 4 lety

      እዉነት ነወ ጊዜዉ አይታመንም እኔስ የኳበለሐች መስሎኝ ነበር

    • @alexo15
      @alexo15 Před 4 lety

      @@azebtufa8535 ጊዜው አይታመንም ካልሽማ ይህ መዝሙር ከወጣ 13 አመት ያልፈዋል በ 1998 አካባቢ ነው

    • @azebtufa8535
      @azebtufa8535 Před 4 lety

      አረ የኔወንድም እኔ ጥርት ያልኩ የድንግል ባሪያ ነኝ በእምነቴ ከማንም ጋርአልደራደርም ብታምንም ባታምንም ምስክሬ ድንግል ነች ትዳር ይዤ ስኖር 25 አመት ኦኖኛል እናም 3 ልጆች አሉኝ
      አሁን ግን ባለቤቴ ብዙ ለእምነቱ ግድ የሌለዉ ሰዉ ነዉ እና በ እምነቴ ከመጣክ ትዳሬን እሰከማፍረስ እደርሳለሁ ብያለሁ እና የኔ ወንድም ሁላችንንም በቤተ ያፅናን

    • @azebtufa8535
      @azebtufa8535 Před 4 lety

      @@alexo15 ሌላዉ እንደዚህ ብዬ ስፅፍ ብዙ ሰዉ እንዲያየዉና በመዝሙሮች ሁሉ እንዲደሰት ነዉ ሰለአሰተያየት በጣም አመሰግናለሀ

  • @dabritutefera4938
    @dabritutefera4938 Před 4 lety +5

    😭😭😭😭አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj Před 4 lety +3

    እህታችን ፀጋውን ያብዟልሽ የእውነት አጥት የማለመልም ዝማሬ ነው በቤቱ ያጥናሽ

  • @user-yd9ww3ij2t
    @user-yd9ww3ij2t Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን

  • @yordanosmesfen1177
    @yordanosmesfen1177 Před 4 lety +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እዉነት. ነዉ ወቅቱን የጠበቀ መዝሙር ነዉ

  • @user-og6ib3fy7g
    @user-og6ib3fy7g Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የመጣብንን መከራ ያርቅልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቀን

  • @user-gz2yy6zh4s
    @user-gz2yy6zh4s Před 4 lety

    ይኼን መዝሙር ስሰማ በቃ የጨነቀኝ ሁሉ ይለቀኛል

  • @yezn4604
    @yezn4604 Před 3 lety

    ወይ ዝማሬ ስወደው እስተ ታሪኩ በጣም ነው የምወደው።

  • @user-es7ki9wp1c
    @user-es7ki9wp1c Před 4 lety +4

    በአውነተ ዝማሬ ምላእክት የሰምልን አሀተቸይን አግዝበሔረ ረጀም አደም ይሰጣልን

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏😭😭😭🙏

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 4 lety +2

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ጎበዞች በርቱ ትልቅ መልእክት ነው እግዚአብሔርም ማስተዋሉን አድሎን ልብ ተብሎ የሚስማ መዝሙር ነው
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 4 lety

    እህታችን ለምለም ዘማሪት ለምለም ከበደ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለሁላችሁም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር በበዛው ምህረቱ ቸርነቱ የመጣብንን በሽታ ያርቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanalema7928
    @hanalema7928 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @selamgeta1979
    @selamgeta1979 Před 4 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ግሩም መዝሙር

  • @yordanosgmikaal3535
    @yordanosgmikaal3535 Před 2 lety

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +4

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s Před 2 lety

    የእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-kj4xf1kp2h
    @user-kj4xf1kp2h Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን😭😭

  • @selamebeyene6217
    @selamebeyene6217 Před 4 lety +2

    ውይይይይ እዴት ደስ ስስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-em8wb7iv7z
    @user-em8wb7iv7z Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @genettube527
    @genettube527 Před 4 lety +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማን በእውነቱ እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን በእውነቱ አንደበት የለኝም እልል የምለበት በእውነቱ

  • @Liza-pg8cv
    @Liza-pg8cv Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቶቼ ወድሜ ቅድስት ስላሴ በቤቻው ያፅኑዋችሁ እዳትናወጡ የቤተክርስቲያንአችን

  • @abelkebede9817
    @abelkebede9817 Před 2 lety

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před 3 měsíci

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏

  • @user-ss5jq6qy8o
    @user-ss5jq6qy8o Před 4 lety +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘማሪት ለምለም ከበደ &ሁላችሁም

  • @user-xh3kp9eq1f
    @user-xh3kp9eq1f Před 4 lety

    ዘማሬየ ምልክት ያሰማልን።

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 Před rokem

    በውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @emu1693
    @emu1693 Před 3 lety

    እልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን⛪⛪⛪⛪⛪

  • @zinashyimer5378
    @zinashyimer5378 Před 4 lety +5

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ❤

  • @kaberonhareg3167
    @kaberonhareg3167 Před 4 lety +4

    ዝማሬ መልአክ ትን ያሰማልን👏👏👏

  • @egziabherfkirnewnew6733

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ዘማ/ለምለምየ የምወዳት ጠፍታለች ግን ምን ሆና ነዉ

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 Před 4 lety

    ውይይይይ አጥንት የሚያለመልም ጥዑም የመላክት ዝማሬ መላክት ያሰማልን ማህቶት የተዋህዶ ፍሬ እናመሰግናለን ዝማሬያቹ ያፅናናናል በፀሎታቹ አስብን እናንም

  • @saram7357
    @saram7357 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏 እመቤቴ ቅድስትድንግልማርያም ትጠብቀንሁላችንንም

  • @user-qp6gm4nw7e
    @user-qp6gm4nw7e Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እኅታችን ለምለም ከበደ ውድ የተዋሕዶ እንቁ ልጆች!

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m Před 4 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ⛪❤

  • @ayalkbetayalkkifle4221

    Zemare melaket yasemalen edmena Xena yesxelen ehtachen hulachehum zemenachu yebarek.👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪ Egzabher bemhert aynochu yemelketen Enji ayfredebn👏👏👏👏😭😭😭

  • @tube-ku5sd
    @tube-ku5sd Před 4 lety +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእውነት 😭

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒💒

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 4 lety

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @nebihabsha9243
    @nebihabsha9243 Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ou9wh7mb9x
    @user-ou9wh7mb9x Před 4 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏🙏

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 4 lety

    እግዚአብሄር አምላካችን ለእህታችን ዝማሪ መልእክት ያሰማልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 4 lety

    አሜን በእውነት እህታችን ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን አጥንት እሚለመልም ዝማሬነው እግዛብሔር ሀዘናችን በደስታ ይለውጥልን ኢትጲይ እና ህዝቦን ይጠብቃች እግዚብሔር ሆይ ተዎህዶን ጠብቃት አሜን፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sablasabla8093
    @sablasabla8093 Před 3 lety

    ይህ መዝሙር በሰመሁት ቁጥ አልቅሼ ልሞት ነዉ

  • @beamara960
    @beamara960 Před 4 lety

    እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 Před 4 lety +2

    *ፀጋዉን ያብዛልሺ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን*

  • @sosetg1
    @sosetg1 Před 4 lety

    በልቅሶ የሰማሁት መዝሙር ከወቅቱ ጋር የሚሄድ

  • @user-np6mn9jv8f
    @user-np6mn9jv8f Před 3 lety

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Mekaszn
    @Mekaszn Před 4 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ስወድሽ

  • @wudalematalel895
    @wudalematalel895 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይእክትን ያሰማልን