አዲስ አበባ ድምፁ የጠፍው ለገሀር ቅንጡ አፓርትመንት ፕሮጀክት ኢትዮጵያ Legehar luxury village Eagle Hills project
Vložit
- čas přidán 29. 04. 2024
- #Legehar #luxury #village #Eagle #Hills #project #AddisAbaba #ለገሀር #ቅንጡ #አፓርትመንት #መንደር #ፕሮጀክት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ Legehar luxury village Eagle Hills project in Addis Ababa ለገሀር ቅንጡ አፓርትመንት መንደር ፕሮጀክት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ምርጥ መረጃ ነው የሁላችንም ጥያቄ ነበረ 🤝
አመሰግናለሁ ወንድሜ ጥያቄውን ያቀረብኩት እኔ ነበርኩ .!!!!
በቂ ማብራሪያ ሰጥተኸኛል .!!!❤❤❤
እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏
በጎ ነገር ተስፋ ያለዉ ነገር ስለምታቀርብ በጣም ተመችቶኛኛል ❤ በርታ ደስ ይላል ስለሀገሬ😊
አመሰግናለሁ 🙏
አመሰግናለሁ። ባለፈው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለገሀር የመሰረት ድንጋይ ያኖሩበትን የጋራ ግንባታ ቦታውንና ስለ ፕሮጀክቱ ብትነግረን።
እሺ ለማጣራት እሞክራለሁ
Thank You for the update
🙏
በለገሀር ፕሮጀክቱ ለሚነሱ 1600 አባወራ ትክክለኛ ማረፊያቸው ታውቋል በቃላቸው መሠረት ይሠሩላቸዋል ወይስ ሿሿ ነው ሚሰሯቸው ብትጠይቅልን
የነዎሪዎቹን አጣራለሁ. ፌደራል ፖሊስ ግን መነሳት ጀምረዎል
Near to wegagen Bank under construction building
ኖህ ሪልእስቴት
አመሰግናለሁ ጥያቄዬ ተመልሶልኛል
አመሰግናለሁ 🙏
Wegagen bank ga yemitayew building yaman new eyetegeneba yale
ኖህ
10Q bro
Apartment new weyis commercial center
ማነው የሚገዛው ቆይ ይሄ ሁሉ ቤት
😊 ከፍተኛ የቤት ፍላጎት አለ እኮ የዋጋው ነገር ነው እንጂ
ለበረከት በላይነህ የመልስ ምት ይመስላል 😂 ጥሩ መረጃ ነው
ወንድሜ ፡ ስለ metroplatian tower ምን informaion አለህ?
ለማጣራት እሞክራለሁ🙏
እሺ ፡ የኔ ፡ ወንድም ፡
የ Adey Abeba ስታዲየም አለማለቁ አንገታችንን ያስደፋ ነው ያናድዳል እባክህ የት እንደደረሰ አሳውቀን
ከUAE ድጋፍ አጊንቶ ለማጠናቀቅ እርክክብ ላይ ናቸው የተገየው ብር ግን ሙሉ ለሙሉ ለመጨረስ አይበቃም ተጨማሪ ብር ይፈልጋል
ስለ ለሚ ኩራው የመስቀል አደባባይ አይነቱ ፕሮጀክትስ ምን እውቀት አለህ.!!!!?
ከምን ደረሰ.!!!?
ይጣራላል አብሽር
አይ ዞን መረጃህን በደንብ አደራጅ ም.1የሰራው አንተ እንዳልከው የቻይናው አይደለም
ግንባታውን Rama
Finishing Elmi new.
የቻይናው ቁፋሮ ከጀመረ 4ወር ሆነው
ም 2ቱን የያዘው
ልክ ነህ እየተጠናቀቀ የነበረው ራማ እየሰራው እንደነበረ ከዚህ በፊት በነበረው ቻናል ጠቅሼው ስለነበረ ነው. የፊኒሽግ ስራውን እንኳን ማን እየሰረው እንደነበረ መረጃ አልነበረኝም አመሰግናለሁ 🙏
የ50 ቢልዮን ብር የኢግል ሂልስ የውሸት ፕሮጀክት 6 አመት ሙሉ 1 ህንጻ እንኳን ገንብቶ ያላጠናቀቀ 3d ብቻ እያሳየ ....
ከጎጥ ፖለቲካ ካልወጣን መቼም አይሳካም
Gift real state botawun aliwesedewum????
እሱ ሌላ ቦታ ነው እኮ ከአመልድ ጀርባ ጀምሮ ወደ ውስጥ ሰፊ ባታ ነው 70/30 ፕሮግራም ነው በቅርቡ ይፍ ይደረጋል
አቀራረብህ ብዙ ነገር ይቀረዋል ሀመት ይመስላል
እሺ ይስተካከላል🙏
@@AYZONTUBE 10q u
Ahun eytsera nw wys komoal almlskewm
Yehulu amet one bulding😮 ayi cadre
መዘግየት አለ
Gift legehar bota terekbal lela bota new
አዎ ወደ ጋዜቦ በሚወስደው አቋራጭ ነው
1600አባወራ በልማቱ ተነስተው እዛው ይሰራላቹሀል ተብለው ነበር ቃላቸውን እንደጠበቁ ነው ወይስ ከለመዶበት ሰፈር አውጥተው ይጥሏቸዋል ባክህ ትክክለኛ መረጃ ስጠን
ይጣራል🙏
የመንግሰት ሲስተሚክ ማፈናቀል መቼ ነው የሚነቃው
አለየም
እንዳንተ አይነቱን ገልቱ ማፍናቀል ብቻ አይበቃም ነበር ግን ምን ያደርጋል
ስለ ቁጥር ሁለት ሸራተን ከቻልከ ስራልን 🙏🙏🙏
1600 ለተባለው በጠ/ሚ እና በቀድሞ ከንቲባ በታከለ ኡማ የተነገረው ለአካባቢው የተገባው ቃልም የውሃ ሽታም ሆኖ ቀርቶአል
ቀዳዳ ሁላ እነሱ የሚነግሩህን ብቻ ይዘህ አትበጥረቅ
የተረጋገጠ መረጃ ጋለህ ወዲ በል ይቀርባል🙏
ምርጥ መረጃ ነው የሁላችንም ጥያቄ ነበረ 🤝
አመሰግናለሁ