አዲሷ ቦሌ መንገድ የኮሪደር ልማት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ Beautiful Addis Ababa bole Ethiopia Driving Downtown

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #አዲሷ #ቦሌ #መንገድ #ኮሪደር #ልማት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #Beautiful #AddisAbaba #bole #Ethiopia #Driving #Downtown

Komentáře • 11

  • @mulugetagergis6438
    @mulugetagergis6438 Před měsícem +2

    ኣዲስዬ በጣም ይመችሽ።

  • @jesusisLORD-bo7hv
    @jesusisLORD-bo7hv Před měsícem +2

    እንደዚሕ ንፁሕ ከተማ ማየት ደስ ይላል ዎናው መሰራት የሚገባው ዘረኝነትን የጎሳ ፖሎቲካን ማዝዳት ነው

  • @YosephMohammed-ur7fh
    @YosephMohammed-ur7fh Před měsícem +1

    That is new Addis Ababa

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před měsícem +2

    ❤❤❤

  • @abrahamkuhulay9401
    @abrahamkuhulay9401 Před měsícem

    የምየፋቕር, የ ሚ ስተሳስር,ዉህደት የሚፈጥር መንገድ በሕዝቦች ላይ ብልጽግና ኢና ስራህ በመፍጠር ነው ህዝቡ ወደ አንድ ጎዶና የምስቦው 👌👌👌👌

  • @abrahamkuhulay9401
    @abrahamkuhulay9401 Před měsícem

    በዚ ዜመን ትልቅነት በብልጽግና ነው የሚሆነው ስለዚ ስራህ ስራህ ስራህ የምሰፈልገው በዝከቀተለች የምስራቕ ኣፍሪቃ ኢትዮጵያ ምተሁንበት ሰፊሕ ዕድል አለት ለሊት ኢና ቀን መስራት ብቻ የምስፈልግ

  • @ምረርእንደኮሶ
    @ምረርእንደኮሶ Před měsícem

    ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ከተማን ከማብለጭለጭ በፊት ለዜጎቹ ደህንነት እና በሰላም ውሎ መግባት ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች ከቦታ ወደ ቦታ ወይንም ከአገር ወደ አገር በሰላም መዘዋወር እንዲችሉ ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ያለውን ወገን የግብርናውን ሴክተር በማዘመን የኑሮ ወድነትን ይቅንሳል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ኢትዮጵያን ከጦርነት እና ከዘር ትርምስ ያወጣል ፡፡ ነገር ግን ከተማን በማብለጭለጭ ህዝብን አያታልልም ፡፡

    • @getenttadess3182
      @getenttadess3182 Před měsícem

      የቆሸሸ ቤት ውስጥ ያደገ ህፃን ኣድጎም ቆሻሻው ይናፍቀዋል

    • @ምረርእንደኮሶ
      @ምረርእንደኮሶ Před měsícem

      እንዳንተ አይነት ፍልጥ እራስ ደግሞ በተብለጨለጨ የውሽት ክምር ይደሰታል

    • @getenttadess3182
      @getenttadess3182 Před měsícem

      @@ምረርእንደኮሶ የፈርስ ክምር መሳይ